790
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-1330 день
Архів дописів
Repost from Jucs Grade 11
26/10/2016 ዓ/ም
ለተማሪዎቻችን በሙሉ!
የጅማ ዩኒቨርስቲ ኮሚዩኒቲ ት/ቤት የወላጆች በዓል የሚካሄደው ዓርብ ሰኔ 28/2016 ዓ/ም ስለሆነ ከበዓሉ ቀን ቀደም ብላችሁ ነገ ሐሙስ ሰኔ 27/2016 ጠዋት ት/ቤት በመገኘት የወላጅ መጥሪያ ካርድ እንድትወስዱ እናሳስባለን።
👉 ልብ አድርጉ!
ያለ ጥሪ ካርድ ወደ ጅማ ዩኒቨርስቲ ጊቢ መግባት አይፈቀድም!!!
#እንግሊዝኛ ቋንቋ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ!
✅ዝነኛው H.u Square School of American and British ተቋም ልምድ ባላቸው እና እውቅና በተቸሩ አስተማሪዎች 20,000 በላይ ተማሪዎችን በ3ወር ብቻ አስተምሮ ታላቅ ተናጋሪ በማድረግ በ ሰርተፊኬት ማስመረቁ ይታወቃል፣
⏳ በ አሁን ሰዓት በጅማ ከተማ ውስጥ ከ 25 በላይ ቅርንጫፎችን ከፍቶ ከ 5000 በላይ ተማሪዎችን የእንግሊዝኛ ቋንቋ እያስተማረ ይገኛል ፤
🔴ምዝገባ ተጀምሯል እንዳያመልጣችሁ!
👉ምዝገባው ከ ሀሙስ (20/10/2016)-ረቡዕ (26/10/2016) ጠዋት 4:00-6:00
📍 አድራሻ፦Jimma university community secondary school
telegram Username= @humeduto
ለበለጠ መረጃ:-
tele= 09-13-33-30-33
09-01-33-67-53
telegram Username= @humeduto
Share '10th physis note of Unit 6 electromagnetic wave and geometric optics part 1.pdf'
