cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

@zubeirmerkez

Більше
Рекламні дописи
5 474
Підписники
-124 години
-157 днів
-5430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ዙበይር የተርቢያ ማዕከል / Zubeyr Terbia Center/مركز زبير للتربية الإسلامية ዙበይር የተርቢያ ማዕከል ከታች በተገለፀው የስራ መደብ ለክረምት ፕሮግራም አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ክፍት የሥራ መደብ:- ወንድ ኡስታዝ እና ሴት ኡስታዛ ብዛት:- 20 የቂርዓት ደረጃ:- ቁርኣን የሃፈዘ/ች እና መሠረታዊ እስላማዊ እውቀት ያለው/ያላት ※ የስራ ልምድ፦ አንድ አመት እና ከዚያ በላይ ※ የሥራ ቦታ፦ ሸገር ሲቲ ፉሪ ※ ደሞዝ፦ በስምምነት ※ የቅጥር ሁኔታ፦ ለክረምት መርሃ ግብር የሚከተለውን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም አመልካች ከታች ያለውን መስፈንጠሪያ/ሊንክ/ በመጫን እስከ ሰኔ 20 ማመልከት (APPLY ማድረግ) ይኖርበታል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://forms.gle/GfgeTH1ir9a3UtEx8 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ለበለጠ መረጃ 0940626364/ 0920733377 ይደውሉ! ማሳሰቢያ አመልካቾች ቀጥሎ የተቀመጡትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፦ 1⃣ ለሚወዳደሩበት የሥራ መደብ ብቁ እና የማስተማር ችሎታ ያለው 2⃣ በኢስላማዊ ስነ ምግባር የታነፀ እና ኢስላማዊ እሴቶችን የሚያከብር 3⃣ የኦሮምኛ ፣ አማርኛ እና አረበኛ ቋንቋዎችን የሚችል ቢሆን ይመረጣል 4⃣ የማዕከሉን ህግ እና ደንብ አክብሮ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ             ህያውነት በቁርኣን!                                          بالقرآن نحيا!
Показати все...
የኡስታዞች የመመልመያ ቅጽ ፎርም

ይህ ፎርም ዙበይር የተርቢያ ማዕከል በክረምት መርሃ ግብር በመምህርነት ለመስራት ለሚፈልጉ ኡስታዞች የተዘጋጀ የመመልመያ ፎርም ነው::ውድ አመልካች ኡስታዞች የሚከተሉትን መጠይቆች በጥልቀት በማንበብ በጥንቃቄ ፎርሙን ይሞሉ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን!

👏 2
ዙበይር የተርቢያ ማዕከል ዙበይር የተርቢያ ማዕከል ከተመሰረተ ከ8 አመታት በላይ የሆነው ሲሆን ከ200 በላይ ሐፊዞችን አስመርቋል! አሁን ላይ በአራት ቅርንጫፎች በአዳሪ እና ተመላላሽ ዘመናዊ በሆነ መልኩ በወንዶች እና በሴቶች ከ200 በላይ ተማሪዎችን በማስተማር ላይ ይገኛል:: እርስዎም አንጋፋ ወደሆነው ማዕከላችን ልጅዎን በክረምት ፕሮግራም ያሳትፉ! የአዳሪ ተማሪዎች የምዝገባ መስፈርት ✅ ዕድሜ ለወንዶች ከ9-15 ዓመት ፡ ለሴቶች ከ 9 ዓመት በላይ ✅ በማዕከሉ ህግና ደንብ ለመተዳደር ዝግጁ የሆነና ሁለቱንም ወር በማዕከሉ ግቢ ሳይወጣ ለማሳለፍ ዝግጁ የሆነ/ች ፕሮግራሙ የያዛቸው ፓኬጆች ●ሙሉ የምግብና የማደሪያ አገልግሎት ቁርአን ከነዞር እስከ ሒፍዝ ●ኪታብ በ5 የትምህርት ዘርፍ (ሐድስ፡ፊቂሕ፡ሉጋ፡ሲራ እና ተጅዊድ) ●መሰረታዊ የእንግሊዘኛ፡የሒሳብ እና የስፖርት ትምህርቶች ●የወላጆች ሐቅን በተመለከተ ተከታታይ ስልጠና የተመላላሽ ተማሪዎች የምዝገባ መስፈርት ●ዕድሜ ለወንዶች ከ9-15 ዓመት ፡ ለሴቶች ከ 9 ዓመት በላይ ●የምሳ ሳህን በመያዝ ሙሉ ቀን ማለትም ከ2፡30-9፡00 በማዕከሉ ለመማር ዝግጁ የሆነ/ች የተመላላሽ ፕሮግራሙ የያዛቸው ፓኬጆች ●ቁርአን ከነዞር እስከ ሒፍዝ ኪታብ በ5 የትምህርት ዘርፍ (ሐድስ፡ፊቂሕ፡ሉጋ፡ሲራና ተጅዊድ) የወላጆች ሐቅን በተመለከተ ተከታታይ ስልጠና ●የአዳሪ ተማሪወች ትምህርቱ የሚጀመርበት ቀን ሐምሌ 1 የተመላላሽ ተማሪዎች ሐምሌ 3 ይጀመራል። ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ። ባሉበት ሆነው ለመመዝገብ የሚከተለውን የgoogle ፎርም በመጠቀም ይመዝገቡ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://forms.gle/MH3jibEV1k4oT64L9 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 በአካል ለመመዝገብ👇 አድራሻ:- ፉሪ ኖክ የምስራች ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ ጎራ ይበሉ ለበለጠ መረጃ:- 0940626364/0920733377 ይደውሉ ህያውነት በቁርኣን! بالقران نحيا!
Показати все...
ዙበይር የተርቢያ ማዕከል የክረምት ተማሪዎች ምዝገባ ፎርም

እንኳን ወደ ዙበይር የተርቢያ ማዕከል በደህና መጡ! እባክዎ የሚከተሉትን መጠይቆች በጥንቃቄ ይሙሉ!

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ምዝገባው እንደቀጠለ ነው! ዙበይር የተርቢያ ማዕከል በክረምት መርሃ ግብር በቁርኣን,ኢስላማዊ ተርቢያ እና በሌሎች ልዩ ልዩ ኮርሶች ዝግጅቱን አጠናቆ ይጠብቆታል! ለለመመዝገብ ከታች የሚገኘውን Google forum ይሙሉ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://forms.gle/MH3jibEV1k4oT64L9 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ህያውነት በቁርኣን! بالقرآن نحيا!
Показати все...
🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኢድ አል-አድሃ ሙባረክ እንኳን ለ1445አ.ሂ የኢድ አል-አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ በዚክር በኢባዳ እና በደስታ የተዋበ ይሆንላቹህ ዘንድ ዙበይር የተርቢያ ማዕከል ይመኛል! عيكم سعيد!
Показати все...
🥰 3
الله أكبر، الله أكبر،  الله أكبر ، لا إله إلا الله، الله أكبر، الله  أكبر، ولله الحمد، الله أكبر كبيرًا، والحمد لله كثيرًا، وسبحان الله بكرة وأصيلاً، لا إله إلا الله وحده، صدق وعده، ونصر عبده، وأعز جنده، وهزم الأحزاب وحده، لا إله إلا الله، ولا نعبد إلا إيَّاهُ، مُخْلِصِين له الدين ولو كره الكافرون، اللهم صل على سيدنا محمد، وعلى آل سيدنا محمد، وعلى أصحاب سيدنا محمد، وعلى أنصار سيدنا محمد، وعلى أزواج سيدنا محمد، وعلى ذرية سيدنا محمد و سلم تسليمًا كثيراً من ينتهي يرسلها لكى نحي سنة التكبير. telegram 👇 https://t.me/zubeyrterbiacenter Facebook 👇 https://www.facebook.com/share/zVPEuF8cNmgn7orv/?mibextid=qi2Omg Tiktok 👇 tiktok.com/https://www.tiktok.com/@zbeirterbiyacenter?_t=8mFkhxXCooK&_r=1                        ህያውነት በቁርኣን!                         بالقرآن نحيا!
Показати все...
ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

@zubeirmerkez

🥰 1
#የጁሙዓህ_ኹጥባ የውሙል ዓረፋ ወዒደል _አድሓ በኡስታዝ ዶ/ር ሚስባህ ሳኒ በሀይሌ ጋርመንት ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ መስጅድ
Показати все...
D.R M𝙞𝙨𝙗𝙖𝙝 S𝙖𝙣𝙞 .mp327.64 MB
👏 1
ክረምቱን ልጅዎ የት እንዲያሳልፍ አስበዋል? በተመላላሽ እና በአዳሪ ክረምቱን ከቁርኣን እንዲሁም ከተለያዩ የተርቢያ ትምህርቶች ጋር እንዲያሳልፉ ፍላጎት አለዎት? እንግዲያውስ የረጅም አመታት ልምድ ባለው ማዕከላችን ያስመዝግቡ! ዙበይር የተርቢያ ማዕከል በአዳሪ እና በተመላላሽ የክረምት መርሃ ግብር በቁርኣን,በተርቢያ እና በተለያዩ ልዩ ልዩ ኮርሶች ለልጆች አዘጋጅቶ ይጠብቃችኃል ፈጥነው ያስመዝግቡ! ለበለጠ መረጃ:- 📞 0940626364 📞 0920733377 ይደውሉ!
Показати все...
👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እጅግ የተከበሩ ዶ/ር ዐብዱረህማን አልጂብሪኒ በሓፊዞች ማብቂያ መዕሀድ በመገኘት ለዒልም ተማሪዎች ምክርዎንና ልምድዎን በማካፈልዎ ታላቅ ደስታ ይሰማናል።
Показати все...
🥰 5
ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ! ፡ ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን ተወጣ... : ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ። 😱 Open||ክፈት
Показати все...
😱💌 Open || ክፋት 💌😱
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.