cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አዝግ TUBE®

አዝግ TUBE® 😁መሳቅ አስጠላኝ😝 😂ፈታ ዘና የሚሉበት አዝናኝና የትም ያልተሰሙ ቀልዶች እና እንዲሁም ቁምነገሮች😄😜 ✅ እኛ ጋር ሲመጡ በየቀኑ😁 👉 አዳዲስ ቀልዶች😉 👉አዝናኝ እና አስቂኝ ፎቶዎች😃 👉 አጫጭር gif 😍 👉እንዲሁም ቁምነገሮች 😮 ከእርስዎ ሚጠበቀው @azgtube #join ማለት ነው😂 any comment @Da_waye

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
285Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ጎረቤት በጋችን ጠፋ ብለው በሌሊት ሲቀውጡት ነበር ደሞኮ ስጋው ብዙም አይጣፍጥም😁 #join @azeg11
Показати все...
ፋዘር በግ ሊገዛ ሄዶ 7000 ብር ሲሉት .... #ምነው_Sanitizer_ነው_እንዴ_የሚሸናው😜 #join @azeg11
Показати все...
በ fb ምጀነጅናት ልጅ ካርድ ላክልኝ ብላህ 10 ብር ስልክላት father ደርሶኛል ፈጣሪ ይስጥህ ቸግሮኝ ነበር😁😂 #join @azg11
Показати все...
አስራ ሁለት ከሚሆኑ ቤተሰቦቹ ጋር የሚኖረው ጓደኛዬ ህዝብ በተሰበሰበበት ቦታ አትሂዱ ከተባለ ጀምሮ ቤቱ ሄዶ አያቅም😂🤣 #join @azg11
Показати все...
"ማሬ ማሬ ታክሲ ዉስጥ እየገባዉ ነዉ። ከተረፍኩ እደዉልልሻለሁ" አላለም የታክሲዉን መጠቅጠቅ አይቶ እኮ ነዉ😂 #join @azg11
Показати все...
ጌታ ሆይ ይሄን #ኮሮና ከእኛ አርቅልን... ያለብን #ኮሌራ በቂ ነውና...🙏🙏🙏 #join @azg11
Показати все...
ሁልሽም አንድ ነገር ልንገራችሁ አዲስ አበባ ወይ ናዝሬት ወይ ሀዋሳ ወይ ደሴ ወይ መቀሌ ሰለኖርሽ የከተማ ልጅ ነኝ ብለሽ ካሰብሽ ተሳስተሻል ምክንያቱም ..... የከተማ ልጅ ማለት #የአቶ_ከተማ ልጅ ብቻ ነው።😎 #join @azg11
Показати все...
አንድ ማስክ እና ጓንት😷 ያጠለቀ ሰውዬ ዛሬ ቢሮ ውስጥ ወደኔ ሲመጣ ስለ ኮሮና ግንዛቤ የሚሰጥ ነው ብዬ ሳልጨርስ ልክ እኔጋ እንደደረሰ እጁን ዘርግቶ... #ስለ_ድንግል_ማርያም #join @azg11
Показати все...
Dear Boys stop kiss💋 your girlfriend ኮሮና እስኪያልፍ... የጤና ጥበቃ ሚኒስተር መግለጫ💋🚫 #join @azg11
Показати все...
#join @azg11
Показати все...