cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ብርሓናዊ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያውያን

ስለ መጪው ጊዜና ስላለንበት ሁኔታ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ለሚሉት ጥያቄዎች በደካማ አቅማችን ለማስረዳት የተከፈተ መንፈሳዊ ማህበር

Більше
Рекламні дописи
281
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ውድ ቤተሰቦች እንዴት ከረማቹ የጠፋሁት ለሐገሬ ዘምቼ ነው አሁንም እዛው እገኛለው እናም ከእንግዲ አለው ለማለት ያክል ነው
Показати все...
Показати все...
አዲስ አማርኛ ግጥም 'አለው' ገጣሚ መላኩ እስራኤልለበለጡ አዳዲስ ስነጽሁፋዊ ጉዳዮች subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

አዲስ አማርኛ ግጥም 'አለው' ገጣሚ መላኩ እስራኤል ለበለጡ አዳዲስ ስነጽሁፋዊ ጉዳዮች subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

(የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 28) ---------- 5፤ መልአኩም መልሶ ሴቶቹን አላቸው። እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና፤ 6፤ እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።
Показати все...
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 20 ከደቂቃዎች በኋላ ይጠብቁ👇
Показати все...
ክሪያላይሶ
Показати все...
(የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 12) ---------- 12፤ በማግሥቱ ወደ በዓሉ መጥተው የነበሩ ብዙ ሕዝብ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም እንዲመጣ በሰሙ ጊዜ፥ 13፤ የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡና። ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ።
Показати все...
አከተመ-1.mp34.74 MB
እሺ ግሩፑ አይዘጋም ተጠናክሮ ይቀጥላል የመረጣችሁ እግዚአብሔር ይምረጣቹ
Показати все...
እስኪ ይሔ ግሩፕ እንዲዘጋ ምትፈልጉ 😡 ይቆይ የምትሉ ❤ በመጫን ፍላጎታቹን አሳውቁኝ እኔ እንደ ምስኪን ምዕመን ነው ይሔን ሐሳብ የተቀበልኩት ስለዚ የአብዛኞቻቹን ሐሳብ ማወቅ አለብን ከስድብ በጸዳ መንገድ መወያየት አለብን
Показати все...
😡 4
❤️ 45