cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የቅኔ ስንቅ

speaking to yourselves in psalms and hymns and spritual song. Singing and making melody in your heart to the lord;

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
499
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
👉የጆን ኖክስን ጸሎት......ለምን ፈራች? #ጆን ኖክስ የተሀድሶ መሪ ነዉ ጆን ኖክስ አጅግ በጣም የጾም እና የጸሎት ሰዉ የነበር ሲሆን ዘወትር እንዲህ እያለ ይጸልይም ነበር፦ "እግዚአብሔር ሆይ እስኮትላንድን "ስጠኝ" ወይም "ግደለኝ" ይል ነበር" give me Scotland or let me die. በኃላ ላይ ጌታ ጸሎቱን ሰምቶ እንደጸለየዉ ምድሪቱን በተሀድሶ አርሶአታል። እግዚአብሔር የትላልቅ ጸሎቶች መልስ አያሸማቅቀዉም! ስለዚህ ትልልቅ ነገሮችን ወደእግዚአብሔር መጸለይ አንፍራ። ካልፈራን ደግሞ እናስፈራለን። በሰዓቱ ጆን ኖክስ በሚኖርባት ሀገር ብለዲንግ ሜሪ የምትባል የሀገሪቱ መሪ (the Queen of Scotland) አህዛብ ሴት የነበረች እና እጅግ ክፉ ሴት ስትሆን እንዲህ ትል ነበር፦የጆን ኖክን ጸሎት እንደምፈራ የየትኛዉንም ሀገር የመሳሪያ ኃይል አያስፈራኝም ትላለች። የዘወትር ጸሎት+ጥብቅ ጸሎት+ጾም እና ጸሎት+የእግዚአብሔር ቃል= ቅባት!
Показати все...
መንፈስ ቅዱስ ሆይ ያላንተ እኮ ማምለክ ያሸማቅቀኛል፣ ያላንተ አገልግሎት እኮ ያስፈራኛል ፣ ያላንተ እኮ ነገዬን ሳስብ ድንጋጤ ይሆንብኛል! መንፈስ ቅዱስ ሆይ ነገር ግን በአብርሆትህ ከኔ ጋር ካለህ በምድር ላይ እንደ እኔ ደፋር የለም!
Показати все...
20220325_223640.aac3.17 MB
@There is power in the blood of jesus. (yafet merid): ሀሳብ፣ ጥያቄ፣አስተያየት እና የዉይይት ግዜ ከፈለጉ kadosh family ብለዉ ሰርች ያድርጉ
Показати все...
Показати все...
"እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናዉቅምና፥ነገር ግን መንፈስ እራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናልና፤" (ሮሜ 8:26) Join us 👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFFPyu2vu6zZA86bDQ
Показати все...
@There is power in the blood of jesus. (yafet merid)

“ነውር የሌለው ሆኖ በዘላለም መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበ የክርስቶስ ደም እንዴት ይልቅ ሕያውን እግዚአብሔርን ልታመልኩ ከሞተ ሥራ ሕሊናችሁን ያነጻ ይሆን?” — ዕብራውያን 9፥14

5.36 KB
4.19 KB
3.38 KB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.