cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ያላለቀ ፍቅር💔

#In #My #Channel👇 👉 #Fun #videos😂 👉 #cool #Pics😱😎 👉 #viens #call #Pranks 👉 #meme 👉 #Good #poem 👉 #best #Music 👉 #Love #Quotes 👉 #Friendship #Quotes 👉 #Treka " " " " 👉 #all #in #one #channel👆 #Creator :- #TO23 #Joined #by :- @BoykaAb

Більше
Японія16 774Мова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
205
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ " አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀 ኢየሱስ : ምንድነው የሚያስቅህ? ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም ኢየሱስ ፡ የትኛው? ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው! ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም ኢየሱስ ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት
Показати все...

...ግን ለፍቅር ብሎ እራሱን የሰጠ አምላክ..እንዴት ስለሁሉም የፍቅር ህመሞች..እንባዎች..መልስ ያጡ ደብዳቤዎች ዝምታን መረጠ..?? 💔💔💔💔 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​💔🖤💔🖤💔🖤💔🖤💔🖤💔🖤 ​​​​​​🍁 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​
Показати все...
አእምሮህን ከስሜትህ በላይ ማጠንከር አለብህ እንደዛ ካልሆነ በየቀኑ በተደጋጋሚ ማዘንህ አይቀርም 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 ስሜትህን እየገደልክ ሂወትህን መቀጠል አለብህ እንደዛ ካልሆነ ራስህ ነህ ለራስህ ጨካኝ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 @BoykaAb
Показати все...
🥀🥀🥀 ሁሌም ባይኖቼ አይኖችሽን አያየው በጆቼ ጸጉርሽን አየዳበስኩ ላፍታ አንኩአን ከንፈርሽ ከከንፈሬ ሳይነቀል አመታት ቢያልፉ ቀናት በቀናት ለይ ቢደረብ ሰዓታት ቢነጉዱ ብዙ ሰኮንዶች ብያልፉ ምኞቴ ነው 😔😔 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 @BoykaAb
Показати все...
አታምነኝም ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል ካንተና ካንተ በቀር አይኔም አንተን እንዳየ ሌላ ማየት አይሻም አንደበቴማ ጭራሽ ስላንተ እንጂ ሌላ ነገር አያወራም ማንንም ምንም አልፈልግም ምፈልገው አንተን ብቻ ነው አንተን ብቻ❤️ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Показати все...
አንዳንዶች ይላሉ መውደድ መቻል መታደል ....ማፍቀር መቻል ደግሞ መመረጥ ነው.......ግን ነው እንዴ?? እኔንጃ እኔ እኮ የ እነዚ አንዳንዶች ሀሳብ አይገባኝም .....ግን ማመን መቻል መታደል ነው.... መታመን መቻል ደግሞ ከመታደልም በላይ መመረጥ ነው.....
Показати все...
ነይ ነይ ብየሻለሁ ፍቃድሽን ልሙላ መኖርን ልጀምር ልቤም አይበል ችላ እሆንልሻለሁ የህይወት ከለላ ማንም እንዳይገባ እኔ ካንች ሌላ ነይ በይ ቶሎ በልሽ በፈረሱ ጋልበሽ ንፁህ ፍቅር ይዘሽ ስደተኛው ልቤ በፍቅርሽ ደግፈሽ መኖርን እሻለሁ ባርያሽ ልሁንልሽ ትዕዛዝ አክባሪ አዋቂ የልብቅሽ በምልክት ቋንቋ ሳትነግሪኝ ልረዳሽ
Показати все...
አንቺ ግን ሰው ትመስይኝ ነበር ለካ ወሬኛና ወራዳ ነሽ ስለ እኔ ምታወሪውን እንዳለ ሰምቻለው ብቻ ያለፈው አልፏል ቀጣዩ ዘመን መልካም ዘመን እንዲሆንልሽ እመኛለው እኔን ግን በድጋሚ አታገኚኝም ብሎሻል 2013 ዓ.ም hahaha kikiki ደንግጠሻል አይደለ ሰርኘራይዝ Happy new year my best 🌼መልካም አዲስ አመት🌼
Показати все...
ቃሉን ጠብቆ እስከመጨረሻው አብሮክ የሚጓዘው ታማኝና ቆራጥ የሆነ ሰው ነው ስለዚህ ታማኝነትን ከርካሽ ሰው ፍፁም አትጠብቅ አለበለዚያ ልብክ ላይ ጠባሳ ትቶልክ ነው ሚያልፈው💔
Показати все...