cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ፍቅር እና ሳቅ

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
206
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#ሰውን_ሰው_ያደረገው_ብድር_ነው! ደግሞ ለመበደር አትፍራ ቶሎ ለመመለስ አትቸኩል ቢቻል ቢቻል ለመካድ ሞክር:: 😆😂🤣 Dagi 👍
Показати все...
👉👉 ልምከርሽ👈👈 ውበትሽን አይቶ የተመኘሽ እና ከውበትሽ ጀርባ ያለውን ማንነትሽን አውቆ ያፈቀረሽ ሰው የተለያዩ ናቸው። ለምን ነገርከኝ እንዳትይ? እኛ ወንዶች የፈለግነውን እስክናገኝ ሴትን ንግስት ማድረግ እናውቅበታለን። ያፈቀረ ግን ተብታባ ነው፤ ውበትሽን ለመግለፅ እንኴን አንደበት የለውም፤ ነገር ግን በውስጣዊ ማንነትሽ እሱነቱን አጥቶ ሌት ተቀን አንቺን በምናቡ ሲያወጣና ሲያወርድ፣ የአንቺን ህይወት ለማድመቅ የራሱን ሲያፈዝ፣ ከሰው በላይ የነበረው መቀመቅ ሲወርድ ያኔ ላንቺ ያንስብሻል። ያኔ ላንቺ ተራ ሰው ይመስልሻል። እናም ፍቅርሽን ገላሽን ለተመኘው ትሰጪና ደግመሽ ብትፈጠሪ እንኳን የማታገኝውን ንፁህ አፍቃሪሽን ልብ አንኮታኩተሽ ትሰብሪዋለሽ። እሱም ለዘለዓም ልቡ ታሞበት እንደማቀቀ ፍቅሩን ተቀምቶ አዝኖ አፈር ይሆናል። አንቺ ሳታውቂ ራስሽን የሰጠሽው ግን አውቆ ይተውሻል። በቃላት ድርደራ በስጦታ ጋጋታ ንግስት ያስመሰለሽ ያሻውን ፈጽሞ ሲያበቃ ከጥፍሩ ቆሻሻ እንኳን አይቆጥርሽም። ለዚ ነው የተመኘሽ እና ያፈቀረሽ የተለያዩ ናቸው ያልኩሽ።
Показати все...
••●🍃ስወድህ••●🍃 ፡ ስወድህ… ቃላት ሽባ ሆኑ መቆም አቃታቸው ብዕራት አለቁ ቀለም አለቃቸው ወረቀት ስሜቴን ለመግለፅ ሳይችሉ በንፋስ ተገፍተው ከአጠገቤ ሸሹ ሀረጋት ተጣምረው ባንድ አልፀናም አሉ ከሀሳቤ ተራርቀው ከሩቅ ተለያዩ። ፡ ስወድህ… ልሳኔም ታሰረ መናገሬም ጠፋ የዝምታዬ አድማስ ከውቅያኖስ ሰፋ መደሰት መሮጡ መጫወትም ቀረ አቅሜም ሰውነቴም በወንበር ታጠረ። ፡ አየከው አይደል…
Показати все...
"ወዳጄ ሆይ በህይወት እስካለህ ፊልም ታያለህ፡፡ህይወት ግን ፊልም አይደለችም፡፡ አንድ የፊልም ተዋናይ በሰባት ፊልም ላይ ሰባት ሴት ሊወድ ይችላል፡፡ ምክንያቱም ሰባት ፊልም ስለሰራ፡፡ አንተ ግን አንድ ህይወት ነው ያለክ፡፡ አንድ የመኖር እድል ደጋግመክ መኖር አትችልም፡፡ህይወት አንድ ግዜ ብቻ ነው፡፡ያለህን አንድ እድል በአግባቡ ተጠቀምበት፡፡" share ur friends መልካም ቀን
Показати все...
ፍቅር❤️ ስናወራው ቀላል ስንኖረው ከባድ አድርገን እናየዋለን ነገርግን ስንኖረውም #ቀላል ነው ዋናው እኛን የሚመስልና #የሚረዳን ሰው ማግኘቱ እንጂ እንደ መስፈርት የምንጠቅሳቸው #ገንዘብ ፣ #ውበት እትትት ሁሉም ሰው ላይ አይሰሩም ! ''ያለንን ስንወድ ያለንን የሚወድ ይሰጠናል '' ••●◉Join us ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄ ምንጭ © ፍቅር እና ሳቅ
Показати все...
"• አንዳንድ ቀን የምንፈልገዉን እናገኛለን ወይም አናገኝም ወይም ደግሞ ከዛ በላይ የሚበልጥ ነገር እናገኛለን፡፡ • ያለህ ብቸኛ ነገር እራስህ ብቻ ብትሆንስ? ያ ብቸኛ ነገር ላንተ በቂ ቢሆንስ? • እራስህን በአዲስ መልክ ለመስራት አትፍራ! • ድንገት ተነስተህ ቢራቢሮ አልሆንክም፤እድገት ሂደት ነዉና! • ይገለኛል ያልሽዉን ነገር አሸንፈሽ በህይወት አለሽ፡፡ስለዚህ ዘዉድሽን አስተካክለሽ ልክ እንደንግስት ወደፊት ተራመጂ! • ህይወት አጭር ናት፤ ጉዞ አድርግ ፣ ጫማ ግዛ ፣ በወጣትነት ሚስትህ ደስ ይበልህ፣ ኬክ ብላ ጣፋጭ ነገር ካልተስማማህ ወደ ሸንኮራ ቀይረው😜! • አንቺ ማለት ብዙዎቹ ሴቶች በህልማቸዉ እንኳን ቢደርስባቸዉ የማይችሉትን ፈተና ያለፍሽ ጠንካራ ሴት ነሽ፡፡ መቼም ቢሆን ይህንን እንዳትረሺ! • ሰዎች ፅጌረዳን እሾሃም ወይም ዉብ ቢሏት አይበርዳት አይሞቃት! • የሆነ ሰዉ አበባ እንዲያመጣልሽ አትጠብቂ፡፡የራስሽን አትክልት ተክለሽ ነፍስሽን አስዉቢያት! • ህልምህ ኤክስፓየር ቀን የለዉም ስለዚህ ትንፋሽህን ስበህ እንደገና ሞክር! •ከሁሉም በፊት ግን ብዙዎች ሊደርሱበት አቅደው ፣ ሊያዩት ተመኝተው ፣ ሊያጣጥሙት ጓጉተው ነገር ግን ሳይደርሱበት ከቀሩት ዛሬ ላይ አንተ እንድትገኝ ስለተፈቀደልክ ፈጣሪክን አመስግነው መልካም ቀን፤ ቸር ያውለን፤ ቸር ያሰማን
Показати все...
በትራሴ ምክንያት አንገቴ ተጣሞ፣ ማዬት አቅቶኛል ዳሌዋን አልሞ፤ . ታናሞ ካሻሞ ታናሞ ካሻሞ
Показати все...
አብዛኛው ሰው ምሽት ላይ የሚወደውን ሰው ያስባል መንፈሱ ይረጋጋና ስለሆነ ነገር ማሰብ ይጀምራል። ስለዚህ ያንተ እንድትሆን ከምትመኛት ሴት ጋር ስልክ ለማውራት የፀሀይን መጥለቅ ተጠባበቅ። ስልክህን አንስተህ ደውል አንቺም አንሺለት። ረጋ ባለ መንፈስ ወሬህን ጀምር ልብሽን ከፍተሽ አዳምጭው ያኔ ሳቶዱ በግዳችሁ ወደፍቅር ስሜት ትጠልቃላችሁ። እና የኔ የምትላትን ሴት ለመረዳት እና የፍቅሯን ልክ ለማወቅ አሪፍ ሰአት ነው። ስለዚህ ምሽት ላይ በስልክ ማውራት የተቃራኒው ፆታ በናንተ ላይ ያለውን ፍላጎት ይጨምራል። #bladen
Показати все...
#ሰውን_ሰው_ያደረገው_ብድር_ነው! ደግሞ ለመበደር አትፍራ ቶሎ ለመመለስ አትቸኩል ቢቻል ቢቻል ለመካድ ሞክር:: 😆😂🤣 Dagi 👍
Показати все...
አሁን ባለው አስተሳሰብ ሰው ከዝንጀሮ ነው የመጣው ሲባል ሊከፋው የሚገባው ሰው ሳይሆን ዝንጀሮ ነው 🙈🙊😜
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.