cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Abu mahir lbnu kedir

የዚህ ቻናል አላማው ኢስላማወዊ ትምህርቶችን በቁርኣንና በሀዲስ ማስረጃ ተደግፎ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ስለዚህ ሙስሊም ወንድሞችና እህቶቻቹን አድ በማድረግ ተባበሩን ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

Більше
Рекламні дописи
1 518
Підписники
Немає даних24 години
+107 днів
+2730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ቀጣይ   በያኑ ማፊ ነሲሀቲ ኢብራሂም…የሚለው ኪታብ ደርስ ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ👇👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=b0dfa2ef81cdf4141a
Показати все...
ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

Показати все...
ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

አዲስ 🔸ለሙሀመድ ሰዒድ ወራቤ (ጦራ) የተሰጠ መልስ بيان افتراء محمد سعيد فيما نسبه  إلى ابن تيمية والشاطبي أن التعيين بالتبديع اجتهادي إجماعا. ሙሀመድ ሰዒድ ወደ ኢብኑ ተይሚየህ እና ሻጢቢ በማስጠጋት "በጠቅላላ ስምምነት በግለሰብ ደረጃ ሙብተዲዕ ብሎ መፈረጅ የኢጅቲሃድ ነጥብ ነው" ብለው እንደተናገሩ አድርጎ የቀጠፈውን ቅጥፈት ማጋለጥ!! 🎙ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ከኡሱል አስ-ሱንና ክፍል 44 ት/ት የተወሰደ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Показати все...
#ለአንባቢያን  በሙሉ ግጥሙ ተለቀቀላቹ🟢    🚫 #የግጥሙ  #ርዕስ ⭕️    ❇️ #ምን  #ይበቃህ  #ይሆን❇️     👇👇👇👇👇👇👇 ነገ ስትሞት  አላህ ፊት ስትቀርብ ከቀኝ ከግራህ ጥያቄው  ሲንዣበብ   ምን አረክ ተብለህ  በተሰጠህ ኢልም እድሉን  አግኝተህ   ኖሮህ   ጀመአም    በጣም  ሚወዱህ ከናትልጅ ሚበልጡ ወንድሞች ተሰተህ ለጠላት  ማይሰጡ ⭕️#እናምን  #ልትልነው⭕️ በተሰጠህ ኒዕማ  አላህ  ሲጠይቅህ   በሰጠሁህ ፀጋ ምን አረክ ሲልህ ኢልሙንም  እዲሁ ውሸት ዋሸሁበት አዚር የሆነንም  መርጂዕ  ነህ  አልኩበት በስንት  ድካም እና በአላህ  እርዳታ ጀማአው በርትቶ አቅሙ ሲበረታ    አዲስ ፊክራ አምጥቼ አተራመስኩት    ያን ይመስል ውበት ባንዴ አፈረስኩት እዲሁ  በታተንኩ ፍቅርንም  አባከንኩ ወደኔ  እንዲመጡ  እንባን  እያወረድኩ ወድ ወንድሞቼንም  ለዳዕዋ  የለፉ ዳዕዋው ሲቆረቆር  አለሁልህ  ያሉ መስዋት ለመክፈል  ከጎን  ማይለዩ ሌቦች  ነቸው  አልኩኝ  ግምጃን  ያባከኑ በልተውም ጠጥተው ኪሳቸውን  የሞሉ ደግሞም አዚር ናቸው  ሙሽሪክ  ሙስሊም ያሉ     አቂዳን ለቀዋል  ኢኽዋን ጋ እየዋሉ ይሄነው ምላሽህ የበደል  ጥርቅም ሁሉንም  የጎዳ  የጭንቅላት  ሸክም እና  ምን  ተሻለህ  ለዚህ ሁላ  ህመም መቶበትነውጂ  ፈጥኖ  ለዛ  አለም አይ እንቢ ካልክ ግን ምን ይበቃህ  ይሆን  ጀባርፊት  ስትቀርብ    የውሸትህ መዘገብ እፊትህ ሲነበብ ወንድሞች  አብሺሩ  መበደል አይከፋም ለትቂት ነው እንጂ በዳይ ሁሌ አይፋፋም ሰብር ማድረግ  እንጂ  እሱ ፍትሀዊነው   የተበዳይ እንባ ተመልካች አምላክ ነው በዱንያም  በአኼራ   መሞላቀቅ የለም ዱንያ ላይ ይስደቡህ አብሽር ወንድም አለም በሱ ቀደር እንጂ  የሰው  ልጅ አይኖርም ~~~~============ ውድ አንባቢያን አላህ በሰጠን ኒዕማ በእውቀት፣በገንዘብ ሊሆን ይችላል ሰለፍዮችን እንጠቅማቸው ለማለት አክል ነው። ---★-----★------★------★--------★~ https://t.me/Abumahiraselefiy https://t.me/Abumahiraselefiy
Показати все...
Abu mahir lbnu kedir

የዚህ ቻናል አላማው ኢስላማወዊ ትምህርቶችን በቁርኣንና በሀዲስ ማስረጃ ተደግፎ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ስለዚህ ሙስሊም ወንድሞችና እህቶቻቹን አድ በማድረግ ተባበሩን ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አዲስ መፅሐፍ ▬▬▬▬▬ በአላህ ፈቃድ በቅርብ ቀን "ለሚንሃጁል ፊርቀቲን ናጂየቲ ወጥጥጧኢፈቲል መንሱረቲ" ➴➴➴➴➴ ==================== በሸይኽ ሙሐመድ ብን ጀማል ዘይኑ ረሂመሁሏህ ተዘጋጅቶ ➴➴➴➴➴ ==================== በአቡ ዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ወደ አማረኛ የተመለሰ ➴➴➴➴➴ ==================== በዚሁ ቻናል በPDF ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን የሚተላለፍ ይሆናል ➴➴➴➴➴ ==================== የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
Показати все...
ተጀመሯል كتاب صحيح البخاري بفضيلة الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله ገባ ገባ በሉ 👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=05ab4f8e011c1dd4b9
Показати все...
ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል መድኸሊይ ሀፊዘሁላህ ጀምረዋል ገባ ገባ በሉ👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=289729065a1b347c96
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰበር ዜና ዛሬ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል أصول الستة للشيخ محمد بن عبدالوهاب ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) ሸርህ ያደርጉታል الشيخ محمد بن زيد المدخلي حفظه الله ዛሬ ግንቦት 22/2016 ሰኣት:- ዐሱር ሶላት ከተሰገደ ጀምሮ ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Показати все...
محاضرة
من أسباب الإستقامة
للشيخ مناحي بن ظافر الدويسري ـ حفظه الله بمركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية أديس أبابا ذوالقعدة ١٤٤٥ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ያደረጉት ሙሃዶራ ግንቦት 18/2016 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Показати все...
محاضرة عن أهمية تصحيح العقيدة الصحيحة للشيخ محمد بن زيد المدخلي حفظه الله بمدرسة الإصلاح የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Показати все...