cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Bad things 😷

✨ Only humans channel ✨Tik tok challenges ✨quotes ✨talk dirty 🥒👅 𝐂𝐫𝐨𝐬𝐬&𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭👇👇 @jonayeee Follow Me ✔✔ @bad_things2

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
156
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
Rophnan new music ♡|||♡ @kid_nigga @kid_nigga
Показати все...
ስሜ ተፅፎ አየሁት በክብር ቃል.. @princess_miserina
Показати все...
የሴት ልጅ ትልቁ ችግር እሚያወራት ወንድ በሙሉ የሚጀነጅናት ነው እሚመስላት 😆😂🤣
Показати все...
Rophnan ||| Dave Thoughts®
Показати все...
😂😂😂😂 Pop smoke yasxlakli 😜😜 @aminaaa8376
Показати все...
እሱና እሷ እሱ👱‍♂፦ የሆዴን የምነግረው ሰው እፈልጋለሁ። እሷ👱‍♀፦ ሁልጊዜም ከጎንህ ነኝ። እሱ👱‍♂፦ አውቃለሁ። እሷ👱‍♀፦ ችግሩ ምንድነው? እሱ👱‍♂፦ በጣም እወዳታለሁ። እሷ👱‍♀፦ ንገራታ... እሱ👱‍♂፦ እኔ'ንጃ... ግን እሷ አትወደኝም። እሷ👱‍♀፦ እንደዚህማ አትበል። አንተኮ ምርጥ ልጅ ነህ። እሱ👱‍♂፦ የልቤን እንድታውቅልኝ እፈልጋለሁ። እሷ👱‍♀፦ እና...ንገራታ... እሱ👱‍♂፦ አትወደኝም አልኩሽ። እሷ👱‍♀፦ እንዴት አወቅክ? እሱ👱‍♂፦ መንገርኮ' አላቃተኝም...ግን... እሷ👱‍♀፦ እና ካላቃተህ መንገር ነዋ! እሱ👱‍♂፦ ግን ምንድነው የምላት? እሷ👱‍♀፦ ምን ያህል እንደምታፈቅራት ንገራት! እሱ👱‍♂፦ ሁሌኮ' ነው የምነግራት። እሷ👱‍♀፦ ምን ማለትህ ነው? እሱ👱‍♂፦ ሁሌም አብሬያት ነኝ...እናም ደግሞ አፈቅራታለሁ። እሷ👱‍♀፦ ለልጅቷ ያለህ ስሜት ይገባኛል.. እኔም ተመሳሳይ ችግር አለብኝ ...እሱ ግን ለኔ ግድም የለው። እሱ👱‍♂፦ ቆይ ቆይ ኧረ...ለመሆኑ ማንን ነው የምትወጂው! እሷ👱‍♀፦ አንድ ልጅ አለ... እሱ👱‍♂፦ የኔም እንግዲህ እንዲሁ ነው... እኔ እወዳታለሁ...እሷ ግን አትወደኝም። እሷ👱‍♀፦ ትወድሃለች!! አዎን ትወድሃለች!! እሱ👱‍♂፦ እንዴት አወቅሽ? እሷ👱‍♀፦ ምክንያቱም አንተኮ' ድንቅ ልጅ ነህ። አንተን የማይወድ አሁን ማን አለ? እሱ👱‍♂፦ አንቺ...አንቺ ነሻ... አነቺ መች ትወጂኛለሽ። እሷ👱‍♀፦ ተሳስተኻል-አፈቅርሃለሁ....! እሱ👱‍♂፦ እኔም አፈቅርሻለሁ! እሷ👱‍♀፦ እና አሁንስ ማፍቀርህን አትነግራትም? እሱ👱‍♂፦ ይኸው ነገርኳትኮ'.... 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍 $ 😍 😍 😍 😍
Показати все...