cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

zoog media

ሊነግሩን የሚሹት ጉዳይ ካለ በ @bzqbot ጀባ ይበሉን ። በአመክንዮ የሚያምን ትውልድ እንፍጠር !

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
2 180
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሰላም ውዶቻቸን ❓ 📚ሰኞ ጀምሮ ሶሻል ሚዲያውን ማን በተከታይ ብዛት ማን ይመራል ❓ በሚል በየሶሻል ሚዲያው የበዛ ተከታይ ያላቸውን ግለሰቦች እንዳስሳለን ። ይጠብቁን ። 🎯 በቴሌግራም 🎯 በፌስቡክ 🎯 በዮቱዮብ 🎯 በቴክቶክ 🎯 ኢንስታግራም 💬 ብዙ ተከታይ ያላቸውን አነማ ናቸው እና ምክንያቱስ ከአጭር ማብራራሪያ ጋር እንደደርሳቹሃለን ። ጠብቁን ። °_________________________________° ✅በአመክንዮ የሚያምን ትውልድ እንፍጠር @zoogmedia @bzqbot @bzoog
Показати все...
📚 የቤቲንግ ፕሪምየር ሊግ ሻምፕዮን ፋሲል ከነማ ከእውቁ የቴሌኮም ድርጅት ቮዳፎን ጋር በሚሊዮኖች የሚቆጠር የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ላይ መድረሱ ታውቋል ። ✅በአመክንዮ የሚያምን ትውልድ እንፍጠር @zoogmedia @bzqbot @bzoog
Показати все...
📚 በአርኣያ ተስፋማርያም የተፃፈው " የህወሓት ጓዳ " መፅሀፍ ለህትመት በቃ ። 📚 መፅሀፉ በጣም ብዙ ከመለስ ዜናዊ አንስቶ እስከ ህወሓት መውደቅ ያሉ ሚስጥሮችን ይዟል ። በገበያ ላይም ውሏል ። ✅በአመክንዮ የሚያምን ትውልድ እንፍጠር @zoogmedia @bzqbot @bzoog
Показати все...
💬 እንሆ በአዲስ ገፅታ ፥ ተጀመረ ። 📚 ዞግ ሚዲያ ለወራት በዝምታ ሲያጤን ከርሞ እንሆ ከነገ ጀምሮ በአዲስ ሎጎ እና ገፅታ ወደእናንተ ይደርሳል ። ✅በአመክንዮ የሚያምን ትውልድ እንፍጠር @zoogmedia @bzqbot @bzoog
Показати все...
📚 የተለያዮ ከ4000 በላይ መፅሀፍትን ከ @zoogbooksbot በነፃ ማግኘት ትችላላችሁ ። @zoogbooksbot በቅርቡ እጅግ በጣም ብዙ ነገሮችን አካቶ ይመጣል ፤ ለአሁኑ መፅሀፍትን በ pdf ማግኘት ትችላላችሁ ። ✅በአመክንዮ የሚያምን ትውልድ እንፍጠር @zoogmedia @bzqbot @bzoog
Показати все...
📚 ውድ ቤተሰቦቻችን ፦ 📚 ማንኛውም አይነት መፅሀፍት ለመጠየቅም ሆነ ያላችሁን ዶክሜንት (ሰነድ ) ለመላክ ይህን ማስፈንጠርያ ቦት ይጠቀዉ። @bzqbot @bzqbot @bzqbot 📚 በተቻለን አቅም የምትፈልጉትን መፅሀፍ እናቀርባለን ምርጫችን ስላረጋችሁንም እናመሰግናለን ❗️ 💡 በአመንክዮ የሚያምን ትውልድ እንፍጠር !! ✅በአመክንዮ የሚያምን ትውልድ እንፍጠር @zoogmedia @bzqbot @bzoog
Показати все...
Brought to you by: @zoogbo
Показати все...
የፍቅር ኬሚስትሪ.pdf23.52 MB
Brought to you by: @zoogbo
Показати все...
የኦጋዴን ድመቶች .pdf8.74 MB
My Name is Why - Lemin Sissay Brought to you by: @zoogbo
Показати все...
My Name is Why - Lemin Sisay.pdf10.09 MB
እመጓ - ዓለማየሁ ዋሴ Brought to you by: @zoogbo
Показати все...
እመጓ - ዓለማየሁ ዋሴ-etbookstore.pdf8.75 MB