cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

Рекламні дописи
652
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from Ads
Фото недоступне
🔴የስንፈተ ወሲብ መፍትሄን በሁሉም አማራጭ አቀረብንሎት🔴 በወሲብ (sex) ወቅት ስሜቶን ተቆጣጥረው ቶሎ እንዲይጨርሱ የሚያደርግ የብልት አለመገተር ችግርን የሚቀርፍ የብልት ቁመት እና ውፍረትን እስከ 3.5cm የሚጨምር ሙሉ ለሙሉ ከተፈጥሮአዊ ነገሮች የተቀመሙ በመሆናቸው በጤና ላይ ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም በማንኛውም የዕድሜ ክልል ላለ ሰው የሚሆን የተጣመመ ብልትን ቀጥ ብሎ እዲገተር ይረዳሉ በግንኙነት ወቅት ሊፈጠሩ የሚችሉ የተለያዩ የአባላዘር በሽታዎችን stralize አድረጎ የማምከን አቅም ያለው (strong man cream) ለአጠቃቀም ምቹ እና በያለየዩ አይነት አማራጮች በየደረጃቸው አቀረብንሎት WHAT WILL THEY DO FOR YOU? 💥Gain up to 4 inches in length 💥Expand your penis thicker 💥Stop premature ejaculations 💥Stronger and more intense orgasm 💥Rock hard erections every time ⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️ 📞 0982857047 Or @mainsaller 💵እቃዎች እና ዋጋ 🔻Maxman..2500birr 🔻Vimax......3000birr 🔻Titangel...2500birr ☎️ +251982857047 ☎️ +251982857047 ☎️ +251982857047 👇Join ተጨማሪ እቃዎች ለማየት👇 https://t.me/+Whv0IMqH-99hYzBk
Показати все...

Welcome🔥
Показати все...
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
#ኤቭራ ዝነኛው የቀድሞ የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድንና የማንችስተር ዩናይትድ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ፓትሪስ ኤቭራ ለፈረንሳይ ከመጫወት ይልቅ ለትውልድ ሀገሩ ለሴኔጋል መጫወትን እንደሚመርጥ ለRMC በሰጠው ቃል ተናግሯል። ኤቭራ ፤ ወደ ኃላ መመለስ ብችል ፈረንሳይን ከመወከል ይልቅ የትውልድ ሀገሬን ሴኔጋልን ለመወከል እመርጥ ነበር ብሏል። አክሎም ፤ " ጥሩ ስትጫወት እና ስታሸንፍ እንደ ፈረንሳዊ ትከበራለህ ፤ ነገር ግን ቡድኑ ሽንፈት ሲገጥመው እንደ ሴኔጋላዊ ተነጥለህ ትወጣለህ " ሲል ለፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ሲጫወት የነበረውን ጊዜ ገልጿል። ኤቭራ በአፍሪካ ሀገራት እየተዘዋወረ ወጣቶችን ለተሻለ ስኬት የማነሳሳት እና ሌሎችንም ተግባራት እየፈፀመ ነው። ኤቭራ ሴኔጋል ዳካር ውስጥ የተወለደ ሲሆን ያደገው ፈረንሳይ ውስጥ ነው። በነገራችን ላይ ብዙ የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን አባላት አፍሪካዊ ተወላጆች ሲሆኑ በሚገርም ሁኔታ የፈረንሣይ 2018 የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ቡድን 87 በመቶው አፍሪካዊ ስር መሰረት ያላቸው ተጨዋቾችን ያቀፈ ነው። የተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት የአፍሪካ ሀገራትን በቅኝ በሚገዙበት ወቅት ፈረንሳይ ሴኔጋልን ጨምሮ በርከት ያሉ ሀገራትን በቅኝ ግዛት ትገዛ ነበር። @Football_433_Ethiopia
Показати все...
Фото недоступне
የእንግሊዟ ንግሥት ከ 1918 ዓ.ም ጀምሮ በህይወት ኖራለች።በዚህ ዘመኗ 2ኛውን የዓለም ጦርነት አይታለች፣ አውቶሚክ ቦንብ ሲጣል አይታለች፣ ኮምፒውተር ሲፈለሰፍ አይታለች፣ አፄ ኃይለሥላሴን አይታለች፣ የኬኔዲን ግድያ አይታለች፣ የአበበ ቢቂላን ታሪካዊ ድል አይታለች፣] የሚያሳዝነው ነገር ግን አርሴናል አንድም የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ሲበላ ሳታይ መሞቷ ነው።
Показати все...
Фото недоступне
በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ ብዙ አሲስቶችን በማስመዝገብ ሪከርድ ያላቸው ተጫዋቾች። @Football_433_Ethiopia
Показати все...
Фото недоступне
ሰርጅ ናብሪ🗣 "ከዴምቤሌ እና ምባፔ ምርጥ ተጫዋች? ለኔ ዴምቤሌ ነው።" ትስማማላችሁ?🤔 @Football_433_Ethiopia
Показати все...
Фото недоступне
ማንቺስተር ሲቲ በ41 ቀናት ውስጥ 13 ጨዋታዎች አሉት 🤯 2 Oct: ማን ዩናይትድ 5 Oct: ኮፐንሀገን 8 Oct: ሳውዝሀምፕተን 11 Oct: ኮፐንሀገን 16 Oct: ሊቨርፑል 19 Oct: አርሰናል 22 Oct: ብራይተን 25 Oct: ዶርትመንድ 29 Oct: ሌስተር 2 Nov: ሴቪያ 5 Nov: ፉልሀም 8 Nov: ቼልሲ 12 Nov: ብሬንትፎርድ @Football_433_Ethiopia
Показати все...
Фото недоступне
የላሊጋው የወሩ ምርጥ ተጫዋች ይፋ ሆነ! የስፔን ላሊጋ የወርሀ ነሐሴ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ይፋ ሲደረግ የሪያል ቤቲሱ የፊት መስመር አጥቂ ቦርጃ ኢግሌሲያስ መመረጡ ተገልጿል። አራተኛው የውድድር ዓመቱን ከሪያል ቤቲስ ጋር እያሳለፈ የሚገኘው አጥቂው ኢግሌሲያስ በወሩ ባደረጋቸው ጨዋታዎች አራት ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል። @Football_433_Ethiopia
Показати все...
Фото недоступне
ጋብሬል ጄሱስ ለሀገሩ ሳይመረጥ ቀረ ! የብራዚል ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ቲቴ በወርሀ መስከረም አጋማሽ ከቱኒዚያ እና ጋና አቻቸው ላለባቸው የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ስብሳባቸውን አሳውቀዋል። ሀያ ስድስት ተጫዋቾችን የመረጡት ቲቴ የመድፈኞቹን የፊት መስመር አጥቂዎች ጋብሬል ጄሱስ እና ጋብሬል ማርቲኔሊ አለመምረጣቸው ታውቋል። ብራዚል ሁለቱን የአቋም መፈተሻ ጨዋታዋን በፈረንሳይ ፓርክ ደ ፕሪንስ የሚያደርጉ ይሆናል። የብራዚል ብሔራዊ ቡድን በኳታሩ የዓለም ዋንጫ በምድብ ሰባት ከሰርቢያ ፣ ስዊዘርላንድ እና ብራዚል ጋር መደልደሏ የሚታወስ ነው። ጥሪ የቀረበላቸው የተጫዋቾች ዝርዝር ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል። @Football_433_Ethiopia
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.