cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Manchester united

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅ የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ።

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
296
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

👉| የክለባች አንበል ሀሪ ማጉየር በገና ዋዜማ ለድሃው ህብረተሰብ የተለያዩ ድጋፎችን እያደረገ ነው።
Показати все...
ዩናይትድ እና ዲያሎ የሚጣመሩበት ቀን ማንችስተር ዩናይትዶች የ18 ዓመቱን የጣልያኑ አታላንታ የመስመር አጥቂ አምድ እያሎን በ19 ሚሊዮን ፓዎንድ ለማስፈረም ባሳለፍነው ጥቅምት ወር መስማማታቸው ይታወሳል። ዩናይትዶች የተጨዋቹን ዝውውር በመጪው የጥር የዝውውር መስኮት አጠናቀው ተጨዋቹ ቡድኑን እንዲቀላቀል ፍላጎት እንዳላቸው ቢቢሲ ዘግቧል።
Показати все...
👉| ስለ 10 ቁጥር ለባሹ ድንቁ የካሪንግተን ምሩቅ ስለ ዶክተር ማርከስ ራሽፎርድ የተሰራ ፕሮግራም በትሪቡን ስፖርት የተሰራ አስደናቂ ፕሮግራም ነው ሁላችሁም ስሙት
Показати все...
4_5985565332507461573.m4a10.56 MB
የማርከስ ሮሆ እጣ ፋንታ! አርጀንቲናዊው የማን ዩናይትድ ተጫዋች ሮሆ በጥር ዝውውር መስኮት ክለቡን የሚለቅበት ትሌቅ እድል ያለው ሲሆን በዚህ ሰአት ተጫዋቹን ከሚፈልጉ ክለቦች ውስጥ ኒውካስልና ሼፍልድ ዩናይትድ ናቸው። ✅አትሌቲክስ
Показати все...
1.90 MB
ማንቸስተር ዮናይትድ የሻልኩን ኮከብ ተከላካይ ለማስፈረም ተዘጋጅቷል! ማንቸስተር ዮናይትድ የኦዛን ካባክ ፊርማን ለማግኘት ከሊቨርፑል ጋር ለመፋለም ተዘጋጅተዋል, Daily Mail እንደዘገበው። የ20 አመቱ ቱርካዊው ኢንተርናሽናል ለሀሪ ማግዋየር እንደ ምርጥ ተጣማሪ ተመልክተውታል እናም የሻልክ የፋይናንሻል ጉዳይ በተመለከት በ£25m ገበያ ለይ ሊሆን ይችላል።
Показати все...
ዝውውር በተመለከተ ♦ ከሊጉ ጎን ለጎን ቶናሀም እና ማንቸስተር ዩናይትድ በዝውውር የሚያደረጉት ፉክክር ቀጥላል!!!! #ዶኒ አሸንፍናችሁ💪💪 # ሬጉሊዩን ተነጥቅን😭😡 #ጋሬዝ ቤል ተነጥቀን 😡😡 ማንቸስተር ዩናይትዶች የጣሊያን ሊግ ሚጫዋተው #የፊርንቲየና 23 አመት ተከላካይ #ሚልንኮፎቺ ሳፋዥ ለማስፈርም ፋክክሩ ከቶናሀም ተቀላቅላል። ልጁ በቀኝ ተመላላሽ እና የተከላካይነት ይዞ መጫወት የሚችል ሁለገብ (Verstile) መጫዋት ይችላል። ዋጋው £25.ሚለዩን ፓውንድ ነው።
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.