cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Anchor Media Ethiopia ®

ለተጨማሪ መረጃ ትክክለኛውን የመሳይ መኮንን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ ድምፅ ለህዝብ https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0 https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0 🅰👉 @Anchor_mediabot ለ አስተያየ 🅰👉 @Anchor_mediaEt

Більше
Рекламні дописи
2 480
Підписники
-324 години
-217 днів
-8230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...

Фото недоступне
ሰበር‼️ የቀድሞው  የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉ ተሰምተል። ትረምፕ የምርጫ ቅሰቀሳ ላይ እያለ ከደቂቃዎች በፊት በመድረኩ ላይ የጥይት ድምጽ በመሰማቱ በፍጥነት በጠባቂዎቻቸው ከመድረኩ እንዲወርዱ ተደርገዋል። የተተኮሰው ጥይት ነገር ጆሯቸው አካባቢ እንደመታቸውና እንደደማ ተነግራል በቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት በአሁኑ  የምርጫ ተወዳዳሪ ትራምፕ ላይ የተኮሰው ሰው ህይወቱ ማለፉ ተሰምትዋል። ግለሰቡን ፖሊስ ተኩሶ ይምታው እራሱን ያጥፋ ግን እስካሁን መረጃዎች ይፋ ባይሆኑም ቢቢሲ ግን ተካሹ ስለመሞቱ ዘግባል። የአሜሪካው ፕሬዘዳት ጆ ባይደን ይህንን የመሰለ ተግባር በአሜሪካ መፈፀሙ እንዳስቆጣቸውና በፍጥነት ምርመራ እንደሚደረግ ገልፀዋል።
Показати все...
Фото недоступне
ሰበር‼️ የቀድሞው  የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉ ተሰምተል። ትረምፕ የምርጫ ቅሰቀሳ ላይ እያለ ከደቂቃዎች በፊት በመድረኩ ላይ የጥይት ድምጽ በመሰማቱ በፍጥነት በጠባቂዎቻቸው ከመድረኩ እንዲወርዱ ተደርገዋል። የተተኮሰው ጥይት ነገር ጆሯቸው አካባቢ እንደመታቸውና እንደደማ ተነግራል በቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት በአሁኑ  የምርጫ ተወዳዳሪ ትራምፕ ላይ የተኮሰው ሰው ህይወቱ ማለፉ ተሰምትዋል። ግለሰቡን ፖሊስ ተኩሶ ይምታው እራሱን ያጥፋ ግን እስካሁን መረጃዎች ይፋ ባይሆኑም ቢቢሲ ግን ተካሹ ስለመሞቱ ዘግባል። የአሜሪካው ፕሬዘዳት ጆ ባይደን ይህንን የመሰለ ተግባር በአሜሪካ መፈፀሙ እንዳስቆጣቸውና በፍጥነት ምርመራ እንደሚደረግ ገልፀዋል።
Показати все...
01:05
Відео недоступне
አሁን ይሄ ከአንድ ጤናማ ሰው የሚወጣ ንግግር ነው? ሰውዬው ዳመና ላይ መቅዘፉን ቀጥሎበታል። Totally clueless, ignorant and arrogant. 3 ሽንት ቤቶችን ሰርቶ 'የኢትዮጵያን ብልጽግና የሚያረጋግጡ ስራዎችን መስራታችንን እንቀጥላለን' ይላል። 'ሳሎን አንድ በርጩማ ካለ በቂ ነው' ሲል ግን ሳቄን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ። የምር በጽኑ ታሟል። ይህን ሰው ጆሮውን እየመዠለጉ በካልቾ ተብሎ ከቤተመንግስት ካልተወገደ የዚህች ሀገር ሲቃና ጣር እየተባባሰ ይቀጥላል።
Показати все...
1.58 MB
5
የአቡሽ ዘለቀ አዲሱ ነጠላ ዘፈን ድንቅ ነው። አቡሽ ኪነጥበብን ለህዝብ ልሳን በማድረግ ከፊት ረድፍ ከሚጠቀሱት ዋናው ድምጻዊ እየሆነ ነው። የወቅቱን የኢትዮጵያን ህዝብ አስከፊ ሰቆቃ በግልጽ አስቀምጦታል። ትልቅ ስራ ነው። አቡሽ በርታ! ሁሉም በእኩልነት፣ ካልኖረ በሀገሩ ከምን ሊያድነን ነው፣ ዘንባባ እና ሳሩ አለባብሶ ቢያርሱ፣ አረሙ አይቀር ነገር እውነቱን ተናግሮ፣ የመሸበት ማደር ባዶ ይሁን ኪሴ፣ ኖሬ ከሰው ጋራ ህሊናዬን ሸጬ፣ አልበላም እንጀራ ከቂም ከጥላቻ፣ እስካልወጣን ድረስ ነገራችን ሁሉ፣ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ እንዴትም ቢታሰብ፣ እንዴትም ቢሰላ ጎብዝ ከዛፉ ይልቅ፣ ሰው ነው የሰው ጥላ ሁሉም በእኩልነት፣ ካልኖረ በሀገሩ ከምን ሊያድነን ነው፣ ዘንባባ እና ሳሩ
Показати все...
Показати все...
Abush Zeleke - HAGER ENA SEW (ሀገር እና ሰው) | Official Lyric Video

“Abush Zeleke - HAGER ENA SEW (ሀገር እና ሰው)” is more than just a song; it’s an anthem for Ethiopian hearts. Abush’s soulful voice resonates with those who cherish their homeland, valuing its rich history, culture, and people. 🎶 In this powerful composition, Abush Zeleke pays tribute to the unwavering souls who refuse to compromise their country, dignity, truth, and justice for material gain. The video captures the essence of resilience, unity, and love for Ethiopia—a land that has weathered storms and emerged stronger. 🌟💙 🎵 Listen to “HAGER ENA SEW” on digital platforms: - Spotify:

https://open.spotify.com/artist/2lL6ZlSLMhHIOXrZH8WCoJ

- Apple: Music:

https://music.apple.com/us/artist/abush-zeleke/1702538304

- Amazon:

https://music.amazon.com/artists/B07BTKYY8P/abush-zeleke

- Deezer:

https://www.deezer.com/us/artist/14463353

Abush Zeleke's talent shines in this mesmerizing composition. Don't miss out on this musical gem! 🎶✨ 🌟 Don't forget to hit the like button, subscribe, and ring the bell to stay updated with Abush Zeleke's latest releases and concerts. Share this video with friends and family to spread the joy of Ethiopian music! Cradit Lyrics and Melody: Abush Zeleke Music Arrangement and Mixing: Beka Graphics and VFX: Frezer Atkilt Executive producer - Rofa Records ℗ © Copyright: Rofa Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited #Abushzeleke #ethiopianmusic

Фото недоступне
በሶሻል ሚድያ ላይ ማህበረሰብን የሚሳደብ ዳለቻ የሚባል ሰው አንዲት ድኩማን ስለ ሚድያ ምንም እውቀት የሌላት ሴት "እንተዋወቅ" በሚለው ፕሮግራም ላይ ይሄን ተሳዳቢ ሰው አክቲቪስት በማለት ከእውቀት እና ልምዱ እንዲያካፍል ጋብዛለች። በዚ አጋጣሚ አብዛኛው የኢትዮጲያ ሚድያ የተያዘው እንደዝች ባሉ እውቀት እና ስነ ምግባር በጎደላቸው ጨዋ ሰዎች ነው። ዳለቻ ወይም በመታወቂያ ስሙ ዱሬሳ አያና ኑሮ ውጭ ቢሆንም አንድን ማህበረሰብ ነጥሎ እንደፈለገ ቢሳደብም የሚወጣው የሚገባው በቦሌ ኤርፖርት ነው። ይህ ሰው እዚች ሀገር ላይ ህግ ቢኖር ኖሮ ሚድያ ላይ ሳይሆን ችሎት ላይ ነበር የሚቀርበው።
Показати все...
Показати все...

Фото недоступне
የተጠናከረው የአማራ ፋኖ ጦር የንጉስ ሚካኤል ክፍለ ጦር የአማራ ፋኖ በወሎን ለመቀላቀል ያቀረበው ጥያቄ በእነምሬ ወዳጆ ምላሽ ማግኘቱን ገለጸ። በቅርቡ በምዕራቡ የወሎ ክፍል መሰረቱን አድርጎ የተመሰረተው የንጉስ ሚካኤል ክፍለ ጦር በምሬ ወዳጆ የሚመራውን የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ ለመቀላቀል ያቀረበው ጥያቄ ከቀናት በፊት ሐምሌ 1/ 2016 ተቀባይነት ማግኘቱን ይፋ አድርጓል፡፡ ክፍለ ጦሩ ከግንባር በሰጠው መግለጫ ለተለያዩ አካላት ጥሪውን አቅርቧል፡፡  - ሮሃ
Показати все...
👍 4
Фото недоступне
እውነት ተጠላ! መነጋገር ከበደ! አማራነትን እንደ ጭምብል ተጠቅመው የግል አጀንዳቸውን ያነገቡ አደገኛ ሰዎች የፋኖን ትግል እንዲጠልፉት መፍቀድ የለብንም። በሰፊው አማራነት ውስጥ፣ በፋኖ አንድነት ውስጥ፣ከሰፈርተኝነት የፀዳ የአማራ አደረጃጀት…"ስማችንን ያኮስሰዋል፣ገዝፈን አንወጣም…"በሚል ኢጎ የጎበዝ አለቃ ሆነው መቀጠል የሚሹ የምላስ ጀግኖች በአፈ―ቀላጤዎቻቸው በኩል በመንጋው ላይ ነግሰው እንዲቀጥሉ እየተወተወተ ነው። ማንም አማራ በምሬም ሆነ በዘመነ፣በመከታውም ሆነ አሰግድ፣በእስክንድርም ሆነ ማስረሻ ሰጤ ፍቅር መውደቅ የለበትም!! ፍቅራችን ሊሆን የሚገባው አማራዊ የታጠቀ ተቋም ግንባታን መመስረት ላይ ነው።እነዚህን ራስ―ወዳዶች ልክ ለማስገባት እንዴት ተቋም መገንባት እንደሚቻል መወያዬቱ ነበር አዋጩ።በግል ጥቅም ተከፋፍለን የዝንጀሮ ፖለቲካ ከመስራት ወደ አንድነት ሊያመጣ የሚችል ከግለሰቦች አምልኮ የፀዳ ተቋም መገንባት!!
Показати все...
👍 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.