cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ፍቁረ እግዚ ዮሐንስ

✞ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን በፍፁም ዝም አንልም።!!! *በ ፍ ፁ ም ▰✥ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ሆና ታበራለች! ▰ ➢ተዋሕዶ በክብር ትነሳለች!! ▰join @fkure_egziy_yohannes4 ➢መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሃ እንግባ!!! Share እያረጋቹ 🌟 CONTACT ME☞ @Aquariuss_27 @greenwood_11

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
272
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሀሌ ሉያ ሀሌ ሉያ/6/ ሰላም ለከ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ሰላም ለከ አቡቀለምሲስ ሰላም ለከ ታዎሎጎስ ቅዱስ ሐዋርያ ፍቁረ እግዚእ ዮሐንስ የሰራዊት አምላክ ጌታ እግዚአብሔርን በቅድስና ሕይወት በፍቅር የተከተልክ አምላከ ቅዱሳን የመረጠህ ቅዱስ ብፁዕ ሐዋርያ ፍቁረ እግዚእ ዮሐንስ * በእንባው እያጠበ ቁፅረ ገፅ ፊቱን ለአንዲት ሰከንድ ሳይስቅ እያሰበ ሕማሙን በሐዘን አሳለፈ ሰባ ዘመናትን የአምላኩን መከራ በማሰብ ህማሙን ወልደ አምላክ ክርስቶስ አምላኩ ያመነው ላደራ የበቃ የትህትና ሰው ወልደ አምላክ ክርስቶስ ስላየ ፅናቱን በእናትነት ሰጠው ንፅህት እናቱን
Показати все...
Voice 003.m4a3.37 MB
"አንተ ግን በተማርክበት እና በተረዳህበት ነገር ፀንተህ ኑር" 1ጢሞ 3÷14 🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂 የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት የክረምት ተከታታይ ትምህርት አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። 👉 ምዝገባው: – በሰንበት ት/ቤቱ ቤተ መጽሐፍት እና በሰንበት ት/ቤቱ ጽ/ቤት ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከቀኑ 9:00 እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት ቅዳሜና እሁድ ከጠዋቱ 3:00 እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት 👉 ትምህርቱ የሚጀምረው ሰኔ 22 ቀን 2013 ዓ.ም
Показати все...
ሼር ሼር ሼር አደራ ሼር አድርጉት። ሰኔ 3/2013/ዓ/ም በመስቀል አደባባይ ከቀኑ ስድስት ሰዓት ጀምሮ፣ ታላቅ ሀገር አቀፍ ኦርቶዶክሳዊ ጉባኤ ይደረጋል።ይህንን መልዕክት ሰምቶ በማናቸውም መንገድ የማያስተላልፍ እንዳይኖር። አደራው ጥብቅ ነው። አሁን ያለፈውን ሁሉ በይቅርታ ሽረን ለቤተክርስቲያናችንና ለሀገራችን ህልውና አንድ ሆነን ዘብ የምንቆምበት ሰዓት ነው።የኢትዮጵያም ትንሣኤ እሩቅ አይደለም።ተስፋዋ እግዚአብሔር አይተዋትም፣አይረሳትም፣ አይጥላትም፣የኢያሪኮን ቅጽር በጩኸት ያፈረሰ፣የኛ እግዚአብሔር ፣ ዛሬም ከፊትዋ የተደቀነባትንና ወደ ከነአን አላስስገባት ያለውን የመከራ ግንብ ሁሉ በኃይሉ ይደረምሰዋል።ብቻ ወደላይ እንጩህ፣የኢትዮጵያ መፍትሄ ያለው፣ኃያላን ነገሥታትጋ ሳይሆን መድኃኔዓለም እጅ ላይ ብቻ ነው።
Показати все...
2.81 MB
"የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን" ነህ.2:20 ከግንቦት 19–21 በተለያዩ መርሃ ግብራት በድምቀት ሲከበር የነበረው የፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት 53ኛ አመት የምስረታ በዓል ጉባኤ ብጹእ አቡነ እንጦንስ የምዕራብ ሀረርጌ ሊቀጳጳስ የደብራችን አስተዳዳሪ መልአከ መንክራት ኃይሌ አብርሃ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በእግዚአብሔር ቸርነት በሰላም ተጠናቀቀ። ስለማይነገር ስጦታው አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን!
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.