cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ⓝ◀||▶🎶 luv

ILY Love text 😍 New video🎬 Memes...... Couple pic💑💏 New music🎧 Dance video Funny video 😂 Jesuit feta Ena #join 😁❤😘😜

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
184
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

bizenab kitergin🌧🥺😔 by kal💔
Показати все...
1.71 KB
🥰 #ልጅ_ሚካኤል 🔥🔥 እንዴት ብትናፍቀኝ እንዴትስ ብትወደኝ እትቱ ስል አይታ ፍቅሯ እየበረደኝ ከሰው ለምዳ መጣች ይባስ ልታነደኝ 🔥🔊 በሉቲ ቸኮላት ይዤ ባልሄድላት ነብሱን ይሰጥሻል አራዳ ነው በሏት 🔥🔊 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
Показати все...
4.93 KB
❤️❤️❤️❤️❤️ 1፡19 .ልተወው ልረሳው ሞክሬ😕 ጭራሽ ጨመረብኝ ማፍቀሬ😍 ️ስተቱን ጥፋቱን እያየው ችየ ዝም እላለሁ 😔 ተውኝ ኧረ ተውኝ /2 ይቅር አትገሩኝ lnur ሁሉን ችየ በሱ ተበድየ።
Показати все...
Track 06.mp32.91 MB
😍😍"ለእቃቃዉ ባሌ"😍😍 😘😘 😘😘 💨💨💨💨💨💨💨💨💨 🍂🍁🍂🍁🌿 ● ● ● አሁን አደግንና ነገር ተቀየረ እንኳንስ ጨዋታ ሰላምታዉም ቀረ።😭😭 🍂🍁🍂🍁🌿 💨💨💨💨💨💨💨💨💨
Показати все...
3.87 KB
School ላይፋችን 📚🤓 ፍቅር ምን እንደሆነ ሳናቀው አይተናል 😍 በጓደኛችን ጥፋት ቢሮ ተከሰናል😢 ጠቁሙም ስንባል ሸምጥጠን ክደናል😊 በ sport ክፍለጊዜ maths ተምረናል🤮 አሰልቺ ቢሆንም አንድ ላይ ደስ ብሎን አልፈናል😌 ቲቸር ኖት ሲፅፍ አትረብሹ ብሎን paper chat አርገናል😯 ጀለስ በር ላይ ቆሞ ቲቸር መጣ ሲል ስልክ ደብቀናል😅 መፅሐፍ ፍለጋ ወደ ሌላ ክፍል ልመና ሄደናል🙄 ያ ሁሉ ፍቅራችን በሩቁ ሊሆን ነው😔 ያ ሁሉ ትዝታ በነበር ሊቀር ነው😥 መበሻሸቅ ቀርቶ ልንለያይ ነው🥺😫😢😪 ✍😔😖😞 @mnahom
Показати все...
#እዉነተኛ አለሜ አለሜ ነህ ስልህ እጅግ ያንስብኛል፣ በዚች ከንቱ አጠራር አንተን ብመስልህ የናኩህ መስሎኛል። ስለዚህም አንተ ህይወቴ ነህ አልኩህ የመኖሬ ምክንያት፣ የነፍሴ ማቆያ የልቤ ሰራቂ የእስትንፋሴ እዉነት። ነህ አንተ የዉስጤ እዉነተኛ አለሜ የዘለአለም ደስታ፣ የፍቅሬ ጥግ ሁሉ የልቤ አለኝታ። ✍ ፅጌሬዳ አስናቀዉ
Показати все...
አብዛኛው ጊዜ ሴቶች የፍቅር ትርጉም የሚጠፋባቸው በውበታቸው ማምለክ ሲጀምሩ ሲሆን ወንዶች ደግሞ በገንዘባቸው ማምለክ ሲጀምሩ ነው፡፡ ቻናላችንን ይቀላቀሉ @mnahom
Показати все...
Показати все...
😍😍😍😍😍😍😍😍😍 Join us @mnahom
Показати все...
4.69 KB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.