cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አዲስ አለም ስፖርት

አዲስ አለም ስፖርት ከ እሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የስፖርት መረጃ ምንጭ 🏟 የሀገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች በፍጥነት 🏟 የአዉሮፖ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ 🏟 ቁጥራዊ መረጃዎች እና የስፖርት ዳሰሳዎች 🏟 ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታድየምቹ 🏟 የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች በአዲስ አለም ስፖርት ሀሳብ አስተያየት ካሎት በ @Abeme1234R ላይ አድርሱን።

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
227
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

📱Original I phone 5s ■ Device Storage~ 32Gb ■ Colour~ Silver ■ I Cloud Free ■ Working Finger Print ■ Device Status~ Slightly Used but almost new ■ Battery Status~ 99% ⚫️ Price 💴 4500 BIRR Negotiate 🤳Contact 0924076678 [👮🏼‍♂️] @retkum [🤖] @ethio_shop1bot [📢] @brand_zone / @online_marketing01
Показати все...

​🙋🏻‍♂️Hello friends, we have already started online trading in Ethiopia for the fist time you can buy & sell everything freely in ur bot feel free & start now 🏖We will publish it to you what you’re wanting... for
Показати все...
start now
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 5ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ⏰Full-Time ቼልሲ 3-3 ሳውዝሀምፕተን ⚽️#ዌርነር 15' #ኢንግስ 43' ⚽️#ዌርነር 28' #አዳምስ 57' ⚽️#ሀቨርትዝ 59' #ቬስተርጋርድ 90+2'
Показати все...
✅ የተረጋገጠ : የብሬንትፎርዱ አማካይ ሰይድ ቤንራህማ በአንድ አመት የውሰት ውል ዌስትሀምን መቀላቀሉ ይፋ ሆኗል። @Addis_Alem
Показати все...
የ ቀድሞ የ ማን ሲቲ ተጫዋች በቅርብ ደሞ ለ ዌስተሃም ሲጫወት የነበረው በዚ ክረምት ኮንተራቱ አበቅቶ የተለያየው ፓብሎ ዛባሌታ ጫማ መስቀሉን አሳዉቁዋል፡፡ @Addis_Alem
Показати все...
አርሰን ቬንገር በአዲሱ (My Life in Red and White ) በተሰኘው መፅሀፋቸው ላይ አርሰናል ሱዋሬዝን ለማስፈረም ለምን አንድ ፓውንድ ብቻ ተጨማሪ እንዳደረገ ሲአብራሩ፡ @Addis_Alem
Показати все...
✅|| ሰበር ➡||ኬቨን ዴብርዌኔ በነገው ጨዋታ ላይ እንደማይሰለፍ ፔፕ አረጋግጧል። @Addis_Alem
Показати все...
✅እንደ Daily Mirror ዘገባ ከሆነ ሰይድ ቤንራማ የዌስትሃምን የህክምና ሙከራ አልተሳካም ሲል በመግለጫው አስፍሯል። ምን አልባት ኮሮና ቫይረስ🤔 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ @Addis_Alem
Показати все...
የአርሰናል ጥረት ፍሬ አፍርቶ ኬራን ቲየርኒ ለነገው የማንችስተር ሲቲ ጨዋታ እንደሚገኝ የስኮቲሽ ሰን ጋዜጠኛ ዴሪክ ማክግሪጎር ዘግቧል፡፡ @Addis_Alem
Показати все...
እ.ኤ.አ ከ 2006_2007 ጀምሮ በአውሮፓ 5 ታላላቅ ሊጎች ብዙ አሲስት ማረግ የቻሉ ተጫዋቾች ሊዮነል ሜስ - 181 አሲስት ሴስ ፍብሪጋዝ - 136 አሲስት ሜሱት ኦዚል - 132 አሲስት ለሜሲት ኦዚል አሁን ያለበት ሁኔታ ይገባዋል ብላቹ ታስባላቹ። @Addis_Alem
Показати все...