uk
Feedback
COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE

COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE

Відкрити в Telegram

Welcome To Computer & Mobile Maintenance Channel. It Gives You Some Hints To Repair(Improve Performance Of) Your Computer & Mobile By Yourself. ለጠጋኞችም የሚጠቅም ምርጥ ቻናል ነው! JOIN @Computer_Mobile21 Contact @seen311 or @seen3bot Group👉 @Computer_Mobile3

Показати більше
7 954
Підписники
Немає даних24 години
+77 днів
-3130 день
Архів дописів
#pc_types_parts_function የኮምፒውተር ዓይነቶች፤ ክፍሎች እና አገልግሎታቸው ዘወትር የምንገለገልባቸው ኮምፒውተሮች ሁለት ዓይነት ናቸው። 1. ዴስክ ቶፕ (Desk top) 2. ላፕ ቶፕ(Lap top) ይባላል። ➊ #ዴስክ_ቶፕ (Desk top) የሚለው የእንግሊዝኛ ህብረ ቃል ነው። ዴስክ- Desk- ማለት የቢሮ ጠርጴዛ ማለት ሲሆን ቶፕ- top- ማለት ደግሞ በአማርኛ አናት ወይም ራስ ወይም ከላይ ማለት ነው። ስለዚህም ዴስክ ቶፕ የሚለውን ቃል አቃንተን ስንተረጉመው ጠርጴዛ ላይ የሚቀመጥ ኮምፒውተር ነው። ➋ #ላፕ_ቶፕ (Lap top) ይባላል። ላፕ-Lap-ማለት ጭን ማለት ሲሆን ቶፕ- top ማለት ከላይ ማለት ነው። ስለዚሀ ላፕቶፕ ማለት ጭናችን ላይ አስቀምጠን የምንጠቀምበት ትንሽ ኮምፒውተር ነው:: computer_mobile21 ከዚህ በታች ባለው ስእል ላይ ተመሳሳይ ቁጥር ያላቸው ክፍሎች ስማቸው ወይም አገልግሎታቸው አንድ አይነት ነው። ➀ #ሞኒተር (Monitor)- እንደ ቴሌቪዥን መስሎ ኮምፒውተር ውስጥ የምንሰራውን ያሳየናል። ➁ #ማውስ (Mouse) ወይም ለላፕቶፕ ተች ፓድ (touch pad) መጠቆሚያ ሲሆን ኮምፒውተሩ እንዲሰራ የምንፈልገውን ነገሮች በመጠቆም ትዕዛዝ የምንሰጥበት ነው። ➂ #ኪቦርድ (Keyboard)፦ ፊደላት እና ቁጥሮችን የያዙ ቁልፎች የተደረደሩበት ሰሌዳ ነው። አገልገሎቱም ኮምፒውተር ውስጥ ጽሑፎችን ለመጻፍ ነው። ➃ #ሲፒዩ CPU(ሴንተራል ፕሮሰሲንግ ዩኒት ወይም ሲስተም ዩኒት) የኮምፒውተር ማሰቢያ፤ ማሰላሰያ፤ ማእከል ነው። ኮምፒውተርን በሰው አምሳያ ብንመለከተው ሲፒዩ እንደ ጭንቅላት፤ ኪቦርድ እንደ ጣቶች፤ ማውስ እንደ ጠቋሚ ጣት፤ ሞኒተር ደግሞ እንደ ዓይን ሆኖ ኮምፒውተሩ የሚሰራውን የሚያሳየን ነው። ከዚህ በተጨማሪ ኮምፒውተር ድምጽ የሚያወጣበት #ስፒክር፤ ድምጽ የሚቀዳበት #ማይክሮፎን፤ የመሳሰሉ ጠቃሚ ክፍሎች አሉት። Source:clickandlearncomputer ከወደዱት ለወዳጅዎ #ያጋሩ @computer_mobile21

#IDM በመጀመሪያ IDM ምንድን ነዉ??? ✔ IDM ማለት ከ internet ላይ ማንኛዉንም Video - Audio - Film - Software - Document - PDF File ..... Download ለማድረግ የምንጠቀምበት Software ነዉ፡፡ አሁን እንዴት አድርገን መጠቀም እንደምንችል እናያለን #1 በመጀመሪያ ከስር ያለዉን ሊንክ በመጠቀም Download እናድርግ http://www.internetdownloadmanager.com/download.html #2 Download ያደረግነዉን Software ኮምፒዉተራችን ላይ መጫን (install) ማድርግ #3 በመቀጠል Registration and Register የሚለዉ ላይ Click ማድረግ አንዳንዴ በራሱ የሚመጣበት ሁኔታ አለ፡፡በመቀጠል 4-5-6 መሙላት #4 Name: [የፈለግነዉን ስም ማስገባት]. #5 Email: [Any fake email ማስገባት/ ከፈለግ ትክክለኛ email መጠቀም እንችላለን] #6 Serial የሚለዉ ላይ ይህን ማስገባት Serial: DBNJC-D4R59-YPAGA-T3S1Q #share ማድረግ አይርሱ! @computer_mobile21

photo content

sticker.webp0.14 KB

ስለ #ኮምፒውተርና ስለ #ሞባይል ማወቅና መጠገን ከፈለጉ ከታች ካሉት በመጫን አባል ይሁኑ!! 💻 📱 🔧💻💻 @computer_mobile21 @computer_mobile21 @computer_mobile21 📱📱📱📱📱 SHARE

#pc_software_websites ምርጥ 10 የኮምፒዉተር #ሶፍትዌር ማዉረጃ ሳይቶች #1. Download.com የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከ 100,000 በላይ ፕሮዳከቶችን አካቷል፡፡ ሶፍትዌሮቹ በ ኤዲተሮች ተገምግመዉ እና ደረጃ ተሰጥቷቸዉ ተቀምጠዋል፡፡ የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች ግምገማዎችን መፃፍ እና ለ ሶፍትዌሮቹ ደረጃ መስጠት ይችላሉ፡፡ computer_mobile21 #2.FileHippo.com ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ FileHippo Update Checker የሚል ፕሮግራም ያካተተ ሲሆን ይህም በኮምፒዉተራችን ላይ የጫንናቸዉን ሶፍትዌሮች scan በማድረግ አዲስ የተሻሻለ ምርት ካላቸዉ ይጠቁመናል፡፡ ይህም ኮምፒዉተርን ከሚያጠቁ ቫይረሶች ለመከላከል እጅጉን ይጠቅመናል፡፡ #3. ZDNet Download.com ይህ ሳይትም እንደሌሎቹ ብዙ የ ሶፍትዌር አማራጮችን የያዘ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሳይት ነዉ፡፡ #4. Softpedia.com Softpedia የሮማኒያ ዌብሳይት ሲሆን ሶፍትዌሮችን ዳዉንሎድ ማድረግ እና ስለ ሶፍትዌሮቹ ማብራሪያ መረጃዎችን ማግኘት ያስችለናል፡፡ ከ ሶፍትዌሮቹም በተጨማሪ የ ቴክኖሎጂ፣ ጤና፣ ሳይንስ እና መዝናኛ ዜናዎችን ያገኙበታል፡፡ ሶፍትዌሮችን በ ካታጎሪ ተቀምጠዉ ማግኘት ስለምንችል ስራችንን ያቀልልናል፡፡ ተጠቃሚዎችም በሚፈልጉት መስፈርት መፈለግ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ በተሻሻሉበት ቀን፣ በተጠቃሚ ብዛት፣ ሬቲንግ እና በመሳሰሉት፡፡ #5. Tucows.com ስሙ ምህጻረ ቃል ሲሆን ይህም The Ultimate Collection Of Winsock Software ማለት ነዉ፡፡ ለ Windows, Linux እንዲሁም ለድሮዎቹ የ Windows ቨርዢኖች የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ @computer_mobile21 #6. FreewareFiles.com ነፃ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በብዛት የምናገኝበት ሳይት ሲሆን ከ 15,800 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን አካቷል፡፡ እነዚህን ሶፍትዌሮችንም በ ካታጎሪ ስለተቀመጡ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን፡፡ #7. MajorGeeks.com ይህ ሳይት በፊት TweakFiles በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ አብዛኞቹ ፋይሎች አሪፍ ኢንተርፌስ ያላቸዉ እና ለተጠቃሚዎች በቀላሉ የተገለፁ ናቸዉ፡፡ ፋይሎቹ ዌብሳይቱ ላይ ከመለጠፉ በፊት ጥራታቸዉ ይረጋገጣል ይህም ብዙዎችን ከሚያሰለቸዉ የዉሸት ሶፍትዎሮች እንዲሁም ቫይረሶች ይጠብቅዎታል፡፡ በተጨማሪም አሪፍ ዩሰር ኮሚዩኒቲ ያለዉ ሲሆን ስለ ኮምፒዉተር ያሉንን ጥያቄዎች ይመልሱልናል፡፡ #8. FileCluster.com FileCluster አሁን ላይ ከተመሰረቱ አዳዲስ ዌብሳይቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ተጠቃሚዎቹም አዲስ እና የተሻሻሉ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የ WordPress Themes፣ ዜናዎችን እና ሶፍትዌር ካምፓኒዎችንም ማግኘት ይችላሉ፡፡ @computer_mobile21 #9. Soft32.com በ 2003 የተመሰረተ ሲሆን የ ሶፍትዌር ዳይሬክተሪዉን ቶሎ ቶሎ update በማድረግ ይታወቃል፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux እንዲሁም ለ ሞባይል የሚሆኑ ሶፍትዌሮች ሲኖሩት ለ iPhone ተጠቃሚዎች ብቻ ራሱን የቻለ ክፍል አዘጋጅቷል፡፡ ከ 85,000 በላይ ሶፍትዌሮች ሲይዝ ጥያቄዎቻችንን መጠየቅ የምንችልበት ፎረምም አለዉ፡፡ #10. FileHorse.com እንደ ሌሎቹ ሳይቶች በቁጥር ብዙ ሶፍትዌሮችን ያካተተ ባይሆንም በጣም ታወቂ እና ጥራት ያላቸዉን ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የምናወርዳቸዉ ፋይሎችም ቫይረስ እንደሌለዉ የሚያረጋግጥ ሲስተም አካቷል፡፡ ነጻ ሶፍትዌሮችን ስለያዘ በክፍያ የሚገኙ ሶፍትዌሮችንም አማራጭ ነጻ ሶፍትዌር ልናገኝበት እንችላለን፡፡ @computer_mobile21

የእነዚህ ፋይሎች መክፈቻ ነው👇👇👇 ✔️ PDF ✔️ .excel ✔️ .word ✔️ .power point ✔️ .html ✔️ .txt ✔️ .doc && others @computer_mobile21

#facebook_security #የፌስቡክ አካውንቶትን ሌላ ሰው ሲጠቀም አጭር የፅሁፍ መልዕክት ሞባይሎት ላይ እንዲደርሶት ማድረግ የሚችሉበትን ቀለል ያለ ዘዴ @computer_mobile21 #1.የፌስ ቡክ አካውንቶት ውስጥ በተለመደው ሁኔታ ከገቡ በኋላ #setting የሚለውን አማራጭ ይጫናሉ ሴቲንግ የሚለው ቦታ እንደ ምትጠቀሙት ብሮዘራችሁ ሰለሚለያይ ፈልጉት #2. በመቀጠልም ከሚመጡት አማራጮች security setting የሚለውን አማራጭ እንመርጣለን ከዚህ በኋላ login alert የሚለውን አማራጭ እንጫናለን። #3. ከዚህ በኋላም ከተቀመጡት ሶስት አማራጮች ውስጥ text message የሚለው አማራጭን በመጫን የሞባይል ቁጥሮን ያስገባሉ፡፡ #4. በመቀጠልም save የሚለውን ቁልፍ ሲጫኑ ወደ ሞባይሎ የማረጋገጫ ኮድ ይልክሎታል ይህ ኮድ ሞባይሉ የእርሶ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚላክ ሲሆን ያንን ኮድ ኮምፒተሩ ላይ በተቀመጠው ክፍት ቦታ በማስገባት ሴቭ ማለት በመጨረሻም ቁጥሮ የገባበትን ምርጫ በመጫን save changes የሚለውን ስትጫኑ አክቲቭ ይሆናል፡፡ ከዛም በኋላ የትኛውም ኮምፒውተር ወይም ሞባይል ላይ ፌስ ቡኮት ላይ ሲገቡ መግባቶን በአጭር ጽሁፍ መልእክት ሞባይሎ ላይ ይደርሶታል ማለት ነው፡፡ ✍አስተውሉ⚠️ ይሄን አክቲቬት አድርገው በስልኮ አጭር የጽሁፍ መልእክት ከተላኮለት ያኔ የፌስቡክ አካውንቶን ሌላ ሰው እየተጠቀመ ነው ማለት ነው ያኔ ቶሎ ብለው የአካውንቶን ሚስጥር ቁጥሮን መቀየር አሎበት። @computer_mobile21

photo content

👉 ያሉበትን #ቦታ የሚያሳይ 👉 ማወቅ የሚፈልጉትን አካባቢ በትክክል የሚረዱበት የሞባይል app ነው። ተጠቀሙበት @computer_mobile21

ከ 7000 ሺ በላይ ሞባይል ጠጋኞች ያሉበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ ሞባይል ሀርድዌር እና ሶፍትዌር ጥገና ትምራላችሁ። የ ሃኪንግ ትምህርቶችንም እናስተምራለን። ሊንኩን በመንካ
ከ 7000 ሺ በላይ ሞባይል ጠጋኞች ያሉበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ ሞባይል ሀርድዌር እና ሶፍትዌር ጥገና ትምራላችሁ። የ ሃኪንግ ትምህርቶችንም እናስተምራለን። ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEyH9i9rLM7Yo6vAmw https://t.me/joinchat/AAAAAEyH9i9rLM7Yo6vAmw

sticker.webp0.28 KB

#tech_news አስገራሚ🤔 @computer_mobile21 ተመራማሪዎች በተለይ ወታደሮችን ከሰዎች እይታ መሰወር የሚያስችላቸውን ፈጠራ መስራታቸው ተሰማ‼️ ↘️ ይህ ፈጠራ ወታደሮች በግዳጅ ወቅት በተለይ በጠላት ቀጠና አካባቢ ሲንቀሳቀሱ የሚለብሱትና ከአካባቢው እይታ ጋር የመመሳሰል ብቃት ያለው ሰው ሰራሽ ቆዳ ነው፡፡ ↘️ በደቡብ ኮሪያ የሚገኝ የተመራማሪዎች ቡድን ወታደሮችን በአካባቢያቸው ካለ ከማንኛውም ነገር መሰወር የሚያስችላቸውን ልዩ ፈጠራ በማበልጸግ ላይ መሆናቸውን የዘገበው futurism.com ነው፡፡ ↘️ ይህ ፈጠራም ወታደሮችን ከመደበኛ ካሜራም ብቻ ሳይሆን ከምሽት እይታም (Infrared-Based Night Vision) ጭምር መሰወር እንደሚችል ዘገባው አመልክቷል፡፡ ↘️ ፈጠራው ከእይታ ውጭ ከመሆን በተጨማሪ እንደ አካባቢው ሁኔታ የመሞቅና የመቀዝቀዝ ብቃት ያለው እንደሆነ ተገልጿል፡፡ @computer_mobile21

ከ 6000 ሺ በላይ ሞባይል ጠጋኞች ያሉበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ ሞባይል ሀርድዌር እና ሶፍትዌር ጥገና ትምራላችሁ። የ ሃኪንግ ትምህርቶችንም እናስተምራለን። Join Join
ከ 6000 ሺ በላይ ሞባይል ጠጋኞች ያሉበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ ሞባይል ሀርድዌር እና ሶፍትዌር ጥገና ትምራላችሁ። የ ሃኪንግ ትምህርቶችንም እናስተምራለን። Join Join Join Join 👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEyH9i9rLM7Yo6vAmw https://t.me/joinchat/AAAAAEyH9i9rLM7Yo6vAmw

#ዋሳ_ኮምፒውተርን በተለያየ ምርጫ ወደ Telegram ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇 https://t.me/WasaComputer ወደ ዮቲዮብ ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/wasacomputerschool ወደ Instagram ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇 https://www.instagram.com/offical_wasa_computer/ ወደ Twitter ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇 https://mobile.twitter.com/ComputerWasa

ከ 6000 ሺ በላይ ሞባይል ጠጋኞች ያሉበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ ሞባይል ሀርድዌር እና ሶፍትዌር ጥገና ትምራላችሁ። የ ሃኪንግ ትምህርቶችንም እናስተምራለን። Join Join
ከ 6000 ሺ በላይ ሞባይል ጠጋኞች ያሉበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ ሞባይል ሀርድዌር እና ሶፍትዌር ጥገና ትምራላችሁ። የ ሃኪንግ ትምህርቶችንም እናስተምራለን። Join Join Join Join 👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEyH9i9rLM7Yo6vAmw https://t.me/joinchat/AAAAAEyH9i9rLM7Yo6vAmw

sticker.webp0.28 KB

#apk #Application's ሲጭኑ App Not Installed እያላችሁ ለተቸገራችሁ #መፍትሔ: 1⃣. ይሄ ችግር በአብዛኛው የሚፈጠረው አሁን የጫናችሁት አፕ አይነት ተመሳሳይ ስልካችሁ ላይ ሲኖር ነው። ⚠️ካለ መጀመሪያ ፈልጉትና #Uninstall❌ አድርጉት። 2⃣.አሁን ሊጭኑት ያሰቡት አፕ አዲስ Android Version Support የሚያደርግ ሆኖ የእርስዎ ስልክ📲 የድሮ Android Version ሲሆን ወይም በተቃራኒው ሲፈጠር። ⚠️Step 1: 'apk editor' የሚባል apk. ያዉርዱ Step 2: አፑን install ካደረጋችሁ በኋላ Select APK from APP-->common edit Step 4: install location የሚለዉን default አድርጉት። Step 5: እና ዋነኛው "version code " የሚለዉን ቁጥር መቀየር ነዉ። ኮዱን ስትቀይሩ ከ ስልካችሁ ጋር የሚሄድ መሆን አለበት(ሌላ install ከሆነ app ላይ አይታችሁ ኮዱን መቀየር ትችላላችሁ)። Step 6: Save አድርጎ install ማድረግ ነዉ። 3⃣.ስልካችሁ ጊዜያዊ የሲስተም ችግር ሲያጋጥመው አዲስ አፕልኬሽን መቀበል ያቆማል። ⚠️#Restart ካደረጉት ይስተካከላል።👍 4⃣. በቀጥታ #Install ማድረግ የማንችላቸው የሚከፋፈሉ Apk'ዎች አሉ ለምሳሌ Base.APK, Config-Archi.APK. ⚠️"Split Apk" አፕልኬሽን ከ Playstore አውርደው ይጠቀሙ 5⃣.Reset app preferences ⚠️Settings➡️ Apps or Apps manager➡️ menu ➡️ Reset App Preferences. 6⃣. Apk'ው የተቀመጠው ሚሞሪ ላይ ከሆነ ወደ Internal Storage #Move አድርገው ይሞክሩት። 7⃣.#Package_Installer ችግር ሲያጋጥመው። ⚠️setting➡️ Manage apps ➡️Package Installer➡️ Clear data and Clear cache. 8⃣. ስልክዎ Free Space እንዳለው እርግጠኛ ይሁኑ። @computer_mobile21

🏷 ነፃ ኢንተርኔት ነፃ ኢንተርኔት እያሉ ብዙ ቻናሎች Fake App እየለቀቁ ብዙ ሰዎች ገንዘባቸውን ተበልተዋል። እኛ ጋር ግን አሪፍ መፍትሄ አለን። ያለ ምንም አፕ settings በማስተካከል ነፃ ኢንተርኔት እንዴት መጠቀም እንደምችሉ መማር ትችላላቹ እንዲሁም ሌሎች 🏷 ተወዳጅ አፖች 🏷 ተወዳጅ ጌሞች 🏷 አዳድስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች 🏷 ሶፍትዌሮች ትሪኮች 🏷 የwebsite ጥቆማዎች 🏷 የኮምፒውተር ትምህርቶች 🏷 በቪዲዮ የተደገፉ የTech መረጃወችንና 🏷 ሌሎችም ትምህርቶች ያገኛሉ። 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEjTrkU5LMdpTfFVcA https://t.me/joinchat/AAAAAEjTrkU5LMdpTfFVcA https://t.me/joinchat/AAAAAEjTrkU5LMdpTfFVcA

ከ 6000 ሺ በላይ ሞባይል ጠጋኞች ያሉበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ ሞባይል ሀርድዌር እና ሶፍትዌር ጥገና ትምራላችሁ። የ ሃኪንግ ትምህርቶችንም እናስተምራለን። Join Join
ከ 6000 ሺ በላይ ሞባይል ጠጋኞች ያሉበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ ሞባይል ሀርድዌር እና ሶፍትዌር ጥገና ትምራላችሁ። የ ሃኪንግ ትምህርቶችንም እናስተምራለን። Join Join Join Join 👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEyH9i9RRd2xk335Yg https://t.me/joinchat/AAAAAEyH9i9RRd2xk335Yg