cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ALL IN ONE😇💔🎶🍺

MUSIC🎶,MEMES😁,POEM💔💘,BLAH BLAH ALL IN ONE GUYS SHARE THIS CHANNEL For any comment and cross🤝👉 @josantiyas

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
200
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

እናትን የምትወዱ በሙሉ በየግሩፓችሁና በየቻናላችሁ ሼር አድርጉ #እባካችሁን_አስቸኳይ_ነው😭😭😭 እኚህ እናታችን ዛሬ ጠዋት 22 አካባቢ በደረሰባቸው ከፍተኛ የመኪና አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ልበመልካም ሰዎች ወደ ምኒሊክ ሆስፒታል ወስደዋቸዋል ። እማማ ስማቸውን መናገር አልቻሉም😭አሁን በጆሮና በአፍንጫቸው ብዙ ደም እየፈሳቸው ስለሆነ ቤተሰቦቻቸውን በቶሎ ማግኘት አለብን😭 #እባካችሁን እንድረስላቸው🙏 #ሼር_SHARE እናድርግላቸው🙏 "ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም" "ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት 0913061429-ፍቃዱ አበራ
Показати все...
▪አስቸኳይ መልክት ▪ ቢያንስ ለ100 ሰው #ሼር ያድርጉ ስለ ቤተ ክርስቲያኔ ዝም አልልም የሚል የተዋህዶ ልጅ ሁሉ ረቡዕ ጥር 4 በቦሌ መድኃኔዓለም 10 ሰዓት ላይ እንዲመጣ ተጠርቷል። መምህር ምህረተአብ አሰፋ መልክት ነው !!
Показати все...
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 😲😲 በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የፊታችን መጋቢት 29 የሚካሄደው የህዝብ ቆጠራ ምክንያት በማድገግ የተለያዩ ሀይማኖቶች የኦርቶዶርስን እምነት ሊያጠፉ ይፈልጋሉ !!! እናም ቆጠራ በሚካሄድበት ጊዜ 😟😟 አስተውሉ 😟😟 በክርስቲያን እምነት ውስጥ ከ 35,000 በላይ የሚሆኑ እምነቶች አሉ እናም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ በማለት እምነታችን እንዳይጠፋ እንጠብቅ፣ ማለትም ለምዝገባ ሲመጡ እኛ ኦርቶዶክሶች ነን ብላቹ አስመዝግቡ እንጂ ክርስትያን ነን አትበሉ። አስቡት እስቲ አሁን የመንግስት ሰራተኖች እረፍታቸው በሰንበት (እሁድ) ነው እረፍታቸው ግን የሀይማኖታችን ቁጥር ካነሰ ይቀየራል ለምሳሌ ሙስሊሞች አርብ ጁማቸው ነው የእነሱ ቁጥር ከበለጠ የመንግስት ሰራተኖች እረፍታቸው የሚሆነው አርብ ቀን ነው ። እናስብ ሀይማኖታችን እንዳይጠፋ! ጥር 11 የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ በዓል ሊቀር ይችላል እባካችሁ ሀይማኖታችንን እንጠብቅ ቢያንስ አንድ ኦርቶዶክስ ለጓደኞቹ 10 ሰው ቢልክ ሀይማኖቱን ይጠብቃል ድንግል ማርያም እናቴ አንቺ ጠብቂን በእግዚአብሔር ስም እለምናቹአለሁ ሁላችሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ናችሁ ቢያንስ ቢያንስ ለ10 ሰዎች ከተቻለ ከዚያም በላይ ለምትችሉት ሁሉ ይህን መልዕክት በመላክ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታችንን እንወጣ ።የሁላችንም ግዴታ ነው በዚ ምክንያት እኛን ለመበታተን ጠላት አድብቶ ይሰራል እኛ ዛሬም ነገም እስክንሞት ድረስ ኦርቶዶክሶች ነን ስለዚህ ሼር ለሁሉም ይድረስ !!።
Показати все...
BETTING TIPS VVIP VIP https://t.me/joeboybet
Показати все...
JOE BOY TIPS😎

BETTING TIPS VVIP VIP

#Quote_Of_the_day🦋 @Deep_Quotes_Dark🌊
Показати все...
Techno mobile 📱 Used for 3 years ባትሪ መቀየር ሚያስፈልገዉ ዋጋ 1800 🤑 በስምምነት ሚቀንስ only ገዢ @josantiyas_6
Показати все...