uk
Feedback
ብሩህ ተስፋ ቅ/አንደኛ ደረጃ እና አ/ደ/ት/ቤት (1973 ዓ.ም) @biruhTes

ብሩህ ተስፋ ቅ/አንደኛ ደረጃ እና አ/ደ/ት/ቤት (1973 ዓ.ም) @biruhTes

Відкрити в Telegram

የተከበራችሁ የት/ቤታችን ተማሪዎች በዚህ የቴሌግራም ቻናል ሞዴል ፈተናዎችን እና የመለማመጃ ጥያቄዎችን (Work sheet) ታገኛላችሁ፡፡

Показати більше
607
Підписники
-324 години
-77 днів
-230 днів
Архів дописів
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 08 አስ/ት/ፅ/ቤት ብሩህ ተስፋ ቅድመ አንደኛ: አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም በአንዴ ጀንበር 600ሚሊዮን ችግኞች የመትከል መርሃ ግብር እየተካሄደ
+7
በየካ /ከተማ ወረዳ 08 አስ///ቤት   ብሩህ ተስፋ ቅድመ አንደኛ: አንደኛና መካከለኛ ደረጃ /ቤት ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም በአንዴ ጀንበር 600ሚሊዮን ችግኞች የመትከል መርሃ ግብር እየተካሄደ ባለዉ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር በት/ቤቱ ጊቢ ዉስጥ :- 1. የወረዳ ዋና ሥ/አስፈፃሚ 2. የትም/ፅ/ቤት ሃላፊ 3. የተለያዩ ፅ/ቤት ሃላፊዎች 4. የፓለቲካ አመራሮች 5. ር/መ/ራን፣ መ/ራንና አስ/ሠራተኞች በተገኙበት የችግኝ ተከላ አካሄዷል:: 👉 የዛሬ ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር የተተከለዉን ችግኝ  ጨምሮ እስካሁን በ2016 ዓ.ም ብቻ  3900/ሦስት ሺ ዘጠኝ መቶ/ ለምግብነት የሚዉሉ የዘይቱን እና የአፕል ችግኞችን መትከል ችለናል:: 👉 የመፅደቅ ምጣኔዉ የተሻለ እንዲሆን ሁሉም የየራሱን ድርሻ ተከፋፍሎ በመያዝ በተከላ ወቅት በተደረገዉ ርብርብ ልክ  በእንክብካቤዉም  በጋራ መስራት ይጠበቅብናል:: 👌 በመርሐ -ግብሩ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ላቅ ያለ ምስጋና እናቀርባለን::                             /ቤቱ

ምን ላንብብ ? ውድ ወላጆች ልጃችሁ ምን ላንብብ እያለ አስቸግሮዎታል ? እንግዳውስ በስዕል የተደገፈ ምርጥ ማጣቀሻ የእንግሊዘኛ መፀሐፍትን በመምረጥ በተለይም ለአዲስ ስርዓተ ትምህርት አጋዥ የሆነ በመምረጥ ልጀዎ በትጋት ያነብ ዘንድ ለዛሬ ከ1ኛ ክፍል እስከ 8ኛ ክፍል የሚያገለግል “Basic_English_Grammar_Book_1” እንሆ ብለናል፡፡ ለምታውቋቸው ተማሪዎች ሁሉ ግን ሸር ልናደርግላቸው ይገባል፡፡ መፀሐፉን ከመረጣችሁት በኮሜንት ሀሳብ ስጡን ለትምህርትጥራት እንትጋለን የት/ቤታችንን ቻናል ይከታተሉ ያተርፋሉ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abeCH55 ወይም @abech55

Repost from N/a
Mana barumsaa Biruuh Tasfaa sadarkaa tokkoffaa duraa sadarkaa 1ffaa fi giddu galeessaa 🌹 Barsiisota 🌷 🌹Hojjetoota bulchiinsaa 🌷 🌷Suppervaayizaroota Kilaastaraa 🌷 🌷 Ogeeyyii fi hooggantoota mana barumsaa 🌹 Maatii 🌷 🎖🎖 Baga gammaddan 🎖🎖 Bara barnootaa 2016tti sagantaalee lamaan Afaan Oromoo fi Amaariffaan barattoota kutaa 6ffaa 142 qoramaan keessa 141 (%99.3) darbaniiru. 📘 Dhumarratti barsiisota carraaqqii isaaniin bu'aa galmeessisan galateeffanna 👍 Baga gammaddan!!

ብሩህ ተስፋ ቅድመ-አንደኛ፤ አንደኛ ና መካከለኛ ደረጃ ት/ ቤት 🌹 መምህራን 🌷 🌹አስተዳደር ስራተኞች 🌷 🌷ክላስተር ሱፐርቫይዘሮች 🌷 🌷የት/ት ባለሙዎችና መሪዎች 🌹ወላጆች 🌷 🎖🎖 እንኳን ደስ አላችሁ 🎖🎖 በ2016ዓ.ም የትምህርት ዘመን 142 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎችን በሁለቱም ፕሮግራም አስፈትነን 141 /99.3%/ ያለፉ በመሆኑ ለዚህም ውጤት መሳካት የድርሻችሁን ለተወጣችሁ አካላት ምስጋናችንን እያቀረብን ለተማሪዎችና ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ 🎓🎓🎓🎓🎓 📘በመጨረሻም በጥረት ውጤት ያሳካችሁ መምህራንን እናመሰግናለን 👍 እንኳን ደስ አላችሁ/አለን

#Addis_Ababa የ2016 AY የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መለያ ቁጥርና ስም በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ፡፡ https://aa6.ministry.et/#/result Or @emacs_ministry_result_qmt_bot Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋

Kabajamtoota maatii barattootaa, barsiisoota fi barattootaa hundaaf Baga gammaddaan Baga gamannee manni barumsaa Biruuh Tasfaa sad.1ffaa duraa sad.1ffaa fi Giddu galeessa barattoota Sagantaa Afaan Oromoon barsiisa ture 99% gara kutaa 9ffaatti darbaniruu.Akka waliigalatti sagantaa Afaan oromoo fi Amaariffaan 83.62 gara kutaa 9 ffaatti darbaniruu 💐

ብሩህ ተስፋ ት/ቤት የ2017ዓ.ም የምዝገባ ባነር
ብሩህ ተስፋ ት/ቤት የ2017ዓ.ም የምዝገባ ባነር

https://biruhetesfapm.sims.addislearning.edu.et/ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል በአማርኛ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች በቀን፣ በማታ መርሃ ግብር ለሚማሩ የሚፈልጉ ተማሪዎች መመዝገቢያ ድህረገፅ/website

biruhtesfapp.sims.addislearning.edu.et ከጀማሪ እስከ ደረጃ 2 / KG1-3 ህፃናት ብቻ መመዝገቢያ ድህረገፅ/website

ከ1ኛ - 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ መመዝገቢያ ድህረገፅ