cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢትዮ SP⚽RT®

🚩 Channel was restricted by Telegram

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
260
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

This channel is unavailable due to copyright infringement.
Показати все...
This channel is unavailable due to copyright infringement.
Показати все...
የቼልሲ አሰላለፍ 01:30 | አልሂላል ከ ቼልሲ
Показати все...
የሳልዝበርጉ ታዳጊ ካሪም አዴዬሚ ዶርትመንድን ለመቀላቀል ተስማምቷል ።
Показати все...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ ⏰ተጠናቀቀ ፋሲል ከነማ 1-1 አዳማ ከተማ ⚽️74'እኮኪ ኦፎሎቢ ⚽️30' አሜ ማሀመድ
Показати все...
ማኑዌር አካንጂ የዶርትሙንድን የ£9.5m አመታዊ ደሞዝ ያቀረቡለት ሲሆን አካንጂ ጥያቄውን ውድቅ አድርጎታል። አካንጂ በዶርትሞንድ እስከ 2023 ድረስ የሚያቆይ ውል ብቻ ይቀረዋል። ማንቸስተር ዩናይትድ የተከላካዩን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው። የልጁ ዋጋ 30 ሚሊዮን ፓውንድ አካባቢ ይሆናል። 🗞berger_pl
Показати все...
ባርሴሎና ከፍሬንኪ ኪሴ ዝውውር እራሳቸውን አውጥተዋል። ኬሲ ከፍተኛ ደሞዝ በመጠየቁ ባርሴሎናዎች ከዝውውሩ እራሳቸውን አውጥተዋል። ባርሴሎና በክረምቱ ኪሴን ለማስፈረም ፍላጎቶ ቢኖራቸውም የኪሴ ሳምንታዊ ደሞዝ ከዝውውሩ እራሳቸውን እንዲያገሉ አድርጓቸዋል። 🗞SPORT
Показати все...
ባርሴሎና ከሳንቶስ ጋር የ18 አመቱን ተከላካይ ኬልኬይ ፈርናንዴስ እና የ17 አመቱን የክንፍ አንጄሎ ጋብሬል ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። ባርሴሎና ለሁለቱ ወጣቶች በአጠቃላይ 70 ሚሊዮን ፓውንድ የሚከፍሉ ይሆናል። 🗞SPORT
Показати все...
የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ የሆነው ሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ከፍተኛ የሚባል የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ለቱራንግ አንበሳዎቹ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል ለእያንዳንዱ የብሔራዊ ቡድን አባላት 87 ሺህ የአሜሪካ ዶላር እና መሬት ሽልማት በመዲናዋ ዳካር እና ዲያምናድዮ ላይ አበርክተዋል። ፕሬዝዳንቱ ሴኔጋል ጨዋታዋን ስታደርግ አዲስ አበባ የነበሩ ሲሆን ጨዋታውን እዚሁ ተከታትለዋል ብሄራዊ ቡድኑን ለመቀበልም ሰኞ ከሸገር ወደ ዲኮር በረዋል።
Показати все...
በአቋማሪ ድርጅቶች ብራዚል የ 2022ቱን የካታር የአለም ዋንጫ የመብላት ትልቅ ዕድል ያላት ሀገር ናት ።
Показати все...