cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ponaker👫

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
164
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
ሼር ካላደረጋችሁ በወንድማችሁ ላይና በእህታችሁ ላይ ሞትን ፈርዳችኋል ማለት ነው ። ፣ አስቸኳይና አሳሳቢ ማሳሰብያ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የሳምንቱ አነጋጋሪ የህፃናት መጥፋት በአዳማ ናዝሬት ከተማና አካባቢዋ ልዩ ትኩሳትና አነጋጋሪ ጉዳይ ሁላችሁንም ይመለከታል እባካችሁ አንዴ ልብ ብላችሁኝ አድምጡኝ ። ሰው ሆኜ መፈጠሬን የጠላሁበት ዘመን ላይ መድረሴ በጣም ቢያሳዝነኝም ነገሩን ግን ከአድማጭ ጆሮ ላደርስ ዘንድ ውስጤ አስጨነቀኝ ። ፣ በአዳማ ከተማ ሰሞኑን ብዙ ህፃናት በአሮጊቶች እየተሰረቁ መሆኑንና የኩላሊት ስርቆት መጀመሩን ለመታዘብ በቅቻለው ። አንዲት ህፃን ከአዳማ ቡርቃ ትምህርት ቤት ተሰርቃ በማግስቱ ወይም ጠዋት ላይ ኩላሊትዋ ተወስዶ አስከሬንዋ በተወሰደችበት አካባቢ ተጥሎ መገኘቱ ህዝቡን በጣም አስደንግጧል ። ፣ በተመሳሳይ ሁኔታ አንዲት ሴት ስምንት ህፃናትን ታክሲ ኮንትራት ይዛ ልትሰወር ስትል ባለታክሲው ተጠራጥሮ የስምንቱንም ህፃን ህይወት ለመታደግ ሴትየዋ ያለችውን መንገድ ትቶ ታክሲውን ወደ ፖሊስ ጣብያ ይዞ ቀጥታ ኮንትራቱን ፖሊስ ጣብያ ያደርገዋል ሁሉንም ነገር ለፖሊስ ያስረክባል ። ሴትየዋም ስትጠየቅ ተደራጅተው በሀገር ውስጥ እንደተበተኑ ፍንጭ ሰጥታለች ። ፣ ወገኖቼ ንቁ ! የአወሳሰድ ስልታቸውንም ልጠቁማችሁ ፦ እንደ አሮጊት መስለው እቃ ተሸክመው ፣ የደከሙ መስለው ህፃናት ጋር ሲደርሱ እርዱን ይላሉ ። ከዛም ህፃናቱን መድሀኒት ያስነኩና ይከተሏቸዋል ። ሁለት ተከራይ መስለው ቤት በመከራየት ህፃናት ያሉበትን ሰፈር ይቃኛሉ ። ከዛም ሰው አካባቢው ከሌለ ህፃናትን ከአካባቢው ይሰውራሉ ። ወገኖቼ አሁን የሁላችንም ቤት ሳይንኳኳ አልቀረም ። ፣ መፍትሔውን ልንገራችሁ ከንፈር መምጠጥ አይደለም ከከተማ እስከ ገጠር ይህቺን መልእክት በማድረስ ህፃናትን በአይነቁራኛ ልንጠብቃቸው ልንከታተላቸው ይገባል ። ከሰው ጋር እንኳን ሆነው ሲሄዱ የተለየ ባህሪ ሲያሳዩ አቁመን ልንጠይቅና ልንመረምር ይገባል ። የህፃናት ጥበቃ የወላጅ ብቻ ሳይሆን የህብረተሰቡም ክትትል እንዲሆን በጥብቅ አሳስባለው ። ጆሮ ያለዉ ይስማ ! ፣ እባክህን ይህቺን መልዕክት ሼር አድርጋትና በርካታ ነፍሳትን ከሞት አፋፍ አድን ! ፣ ሼርርርርርርርርርርርርር ሼርርርርርርርርር ሼርርርርርር
Показати все...
4.56 MB
1.12 MB
5.73 KB
video_2020-04-08_21-46-05.mp45.21 KB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.