cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

BBC አማርኛ

Broadcast & media production company ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ WELL COME ቢቢሲ አማርኛ 🇪🇹 ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ Verified official channel ® @BBC_Amaric https://t.me/joinchat/AAAAAE7S0z4ya9Z6ragluA

Більше
Рекламні дописи
3 881
Підписники
+624 години
+67 днів
-2330 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
ብሪታኒያ “ቻይና ትልቅ የሳይበር ስጋት ደቅናብኛለች” አለች ሩሲያ እና ኢራንም በሳይበሩ ዘርፍ ስጋት መፍጠራቸውን ብሪታኒያ አስታውቃለች። የብሪታኒያ የደህንነት ኃላፊ በሳይበር ምህዳር ቀጣዩ ጥቂት ዓመታት በጣም አደገኛ ይሆናል ብለዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4al7vZm
1770Loading...
02
ሰባት የአፍሪካ ሀገራት በፕሬስ ነጻነት ደረጃ ከአሜሪካ እንደሚሻሉ ያውቃሉ? ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን ባወጣው የ2024 የአለም የፕሬስ ነጻነት ደረጃ አሜሪካ ከ180 ሀገራት 55ኛ ላይ ተቀምጣለች። https://bit.ly/44IW1O9
1770Loading...
03
እስራኤል በሀማስ ላይ "ሙሉ ድል" ትቀዳጃለች ብለው እንደማያምኑ ከፍተኛ የአሜሪካ ባለስልጣን ተናገሩ ባለስልጣኑ ይህን አስተያየት የሰጡት እስራኤል የዋሽንግተንን ማስጠንቀቂያ ችላ በማለት በጋዛ ደቡባዊ ጫፍ የምትገኘውን የራፋ ከተማ ማጥቃቷን በቀጠለችበት ወቀት ነው። https://bit.ly/4dEhR9E
1430Loading...
04
ከሐዋሳ ወደ አዲስ_አበባ በመጓዝ ላይ የነበረዉ አዉሮፕላን ያጋጠመው ጭስ በዉስጡ ያለዉ ዘይት በመቃጠሉ የተነሳ መሆኑ ተገለፀ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰሞኑ ከሐዋሳ ወደ አዲስ_አበባ በመጓዝ ላይ በነበረዉ በአዉሮፕላል ላይ የተከሰተው ጭስ ከእሳት ወይም ከሌላ ነገር ጋር የተያያዘ ሳይሆን አዉሮፕላን ዉስጥ ያለዉ ዘይት ተቃጥሎ ነዉ ሲል ገልጿል።ይህም አልፎ አልፎ የሚያጋጥም ችግር ነዉ ብሏል። የአየር መንገዱ ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰዉ በተለይ ለካፒታል እንደተናገሩት፤ "በአዉሮፕላኑ ዉስጥ ያለዉ ዘይት መጋጠሉ እና ከእርሱ ጋር ተያይዞ የተፈጠረ ጭስ ነዉ፤ ይህ ደግሞ የተለመደ ነዉ" ብለዋል።የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET154 ሚያዝያ 29፣ 2016 ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ በአውሮፕላን ውስጥ ጭስ መታየቱን እና መንገደኞች ደህንነታቸው እንደተጠበቀ መውረዳቸውን ማስቃወቁ ይታወሳል።
1450Loading...
05
በትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደርና በህወሐት መካከል ያለው የስላጣን ሽኩቻ ተካሮ አንዱ በአንዱ ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻው በግላጭ እየተካሄደ ከመሆኑም አልፎ ጎራ ለይተው እስከመገዳደል እንዳይደረስና የተገኘው አንጻራዊ ሰላም እንዳይደፈርስ ብዙዎቹ የክልሉ ነዋሪዎች ስጋታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ። https://www.dw.com/am/የስልጣን-ሽኩቻ/a-69043998?s=08
1470Loading...
06
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቡርኪና ፋሶ ኦጋዱጉ የሚያደርገውን በረራ አሳድጓል። ከግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በረራውን ዕለታዊ በማድረግ ቀልጣፋ የበረራ አማራጭ ፈጥሯል። ይህን መልካም አጋጣሚ ተጠቅመው ትኬትዎን ከሞባይል መተግበሪያችን፣ ከድረገጻችን አልያም በአቅራቢያዎ ካሉ የሽያጭ ቢሮዎቻችን እና የጉዞ ወኪልዎ በመግዛት በምቾት ማራኪዋን ከተማ ለመጎብኘት ይዘጋጁ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
1430Loading...
07
በ83 አመታቸው የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ያገኙት አዛውንት “ለመማር አይረፍድም” ይላሉ አዛውንቷ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ካጠናቀቁ ከ60 አመት በኋላ ነው ወደ ዩኒቨርሲቲ የተመለሱት። https://bit.ly/4bz5vxO
2890Loading...
08
ቱርክ በእስራኤል ላይ የቀረበውን የዘር ማጥፋት ክስ ደግፋ ለመከራከር በይፋ ጥያቄ ለማቅረብ ወሰነች ደቡብ አፍሪካ፣ እስራኤል በጋዛ የዘርማጥፋት ወንጀል ፈጽማለች በማለት በአይሲጄ ክስ መስርታ እየተከራከረች ነው። https://bit.ly/44Jp18s
2940Loading...
09
ፑቲን በአዲሱ የስልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያቸውን የውጭ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው ፕሬዝደንት ፑቲን ወደ ከጉብኝቱ መርሃግብር በፊት የካቢኔ አባላት ሽግሽግን አጠናቀዋል። https://bit.ly/4amsYBs
2680Loading...
10
በሺዎች የሚቆጠሩ ለቶተንሃም ደጋፊዎች የተዘጋጁ ትኬቶች አልተሸጡም ተባለ የአርሰናል ደጋፊዎችም ያልተሸጡ ትኬቶችን ገዝተው የከተማ ተቀናቃኛቸው ማንቸስተር ሲቲን እንዲያሸንፍ ድጋፍ እንዲሰጡ እየተጠየቁ ነው። https://bit.ly/3K0DqUn
2840Loading...
11
የጀርመኑ የሊዮፓርድ ታንክ አምራች ትርፋማነቱ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ገለጸ የዩክሬን ሩሲያ ጦርነት ለኩባንያው ትርፋማነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው ተብሏል። የሊዮፓርድ ታንክ አምራች ኩባንያ የፈረንጆቹ የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ትርፍ የ60 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3QLp7qq
2990Loading...
12
ብሊንከን የሩሲያ ጥቃት ባየለበት ወቅት በባቡር ኬቭ ገብተዋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጉዞ አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገው የጦር መሳሪያ ድጋፍ እንደሚቀጥል ለማሳየት ያለመ ነው ተብሏል። https://bit.ly/3yjPuO2
3300Loading...
13
ተመድ ሰራተኛው ጋዛ ውስጥ እንደተገደለበት ገለጸ ተመድ ሰራተኞቹ በደቡባዊ ጋዛ ወደሚገኝ ሆስፒታል በተሽከርካሪ እየሄዱ በነበሩበት ወቅት ጥቃት እንደደረሰባቸው ገልጿል። https://bit.ly/3wpKqHn
2750Loading...
14
ለእስራኤል የጦር መሳሪያ ሽያጭ በማቆም ጫና ለመፍጠር መሞከር “ትክክለኛው መንገድ አይደለም” አሉ የብሪታንያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን። እርምጃው ሃማስን ከማጠናከር ውጭ ፋይዳ የለውም ሲሉም ተናግረዋል። ብሪታንያ የአሜሪካን ፈለግ በመከተል ለእስራኤል የጦር መሳሪያ ከመሸጥ ልትቆጠብ ትችላለች ወይ የሚል ጥያቄ የቀረበላቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፥ ለእስራኤል የጦር መሳሪያ በመሸጥ ሁለቱ ሀገራት ለንጽጽር የሚቀርቡ አይደሉም ብለዋል። እስራኤል ከውጭ ከምታስገባቸው የጦር መሳሪያዎች የብሪታንያ ድርሻ 1 በመቶ ብቻ ቢሆንም እስራኤል አለማቀፍ የሰብአዊ ህግን ከጣሰች ለንደን ሽያጯን ልታቋርጥ እንደምትችል ነው ካሜሮን የገለጹት። ዝርዝር ዘገባውን ያንብቡ፦ https://bit.ly/3WEzosd
2330Loading...
15
ግብጽ እስራኤል በዓለም አቀፉ የጦር ፍርድ ቤት እንድትጠየቅ የተጀመረውን ጥረት ተቀላቀለች። ደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ፍርድ ቤት እስራኤል በራፋህ የጀመረችውን ጥቃት እንዲያስቆም መጠየቋ ይታወሳል። ካይሮ ይህን በፕሪቶሪያ የቀረበውን ጥያቄ መቀላቀሏን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ሳሜህ ሽኩሪ በኩል አስታውቃለች። ከግብጽ እና ደቡብ አፍሪካ በተጨማሪም ቱርክ እና ኮሎምቢያ እስራኤል በዓለም አቀፉ ጦር ወንጀል ፍርድ ቤት እንድትጠየቅ ግፊት እያደረጉ ይገኛሉ። ቀጣዩን ሊንክ ተጭነው ዝርዝር ዘገባውን ያንብቡ፦ https://bit.ly/3UBAoe5
2830Loading...
16
ኢርዶጋን አሜሪካ እና አውሮፓ በእስራኤል በቂ ጫና አላደረጉም ሲሉ ወቀሱ አንካራ ከእስራኤል ጋር ስታደርገው የነበረውን የንግድ ልውውጥ ሙሉ በሙሉ ያቆመች ሲሆን አሁን ደግሞ ደቡብ አፍሪካ የወሰደችውን እርምጃ እንደምትቀላቀል ገልጻለች። https://bit.ly/4bCjoeA
2150Loading...
17
የሃማስ የድሮን ጥቃት የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ የእስራኤል ታንክን በቦምብ ሲመታ የሚያሳይ ምስል ለቋል። ቡድኑ በጃባሊያ የስደተኞች ጣቢያ ምስራቃዊ ክፍል የሚገኝ የእስራኤል ታንክ ላይ ጥቃቱን የፈጸመው በድሮን ነው። እስራኤል ሃማስ ከራፋህ አካባቢ የሮኬት ጥቃቶችን ማድረሱን መቀጠሉን አስታውቃለች። ፍልስጤማውያን ከራፋህና ጃባሊያ የስደተኞች ጣቢያ እንዲወጡ ማሳሰቧን ተከትሎም በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከከተማ ወጥተዋል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
2670Loading...
18
ኤርዶሃን አሜሪካ እና የአውሮፓ ሀገራት እስራኤል በጋዛ ተኩስ እንድታቆም በቂ ጫና አላሳደሩም ሲሉ ወቀሱ። የቱርኩ ፕሬዝዳንት በኢስታንቡል በተካሄደ የሙስሊም ምሁራን ስብሰባ ላይ ሀማስ ግብጽና ኳታር ያቀረቡትን የተኩስ አቁም እቅድ ቢቀበልም የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ጦርነቱ እንዲቆም አልፈለጉም ብለዋል። "የኔታንያሁ መንግስት ፍላጎት በራፋህ የሚገኙ ንጹሀንን ማጥቃት ነው" ያሉት ፕሬዝዳንቱ፥ “አሁን ላይ ማን ሰላም እና ንግግር እንደሚፈልግ እና ማን ቀጣይነት ያለው ግጭት እንደሚፈልግ ግልጽ ሆኗል" ሲሉም ተናግረዋል። ከእስራኤል ጋር የንግድ ግንኙነቷን ያቋረጠችው አንካራ እስራኤል በጋዛ የዘር ማጥፋት ፈጽማለች ብላ ታምናለች፤ በደቡብ አፍሪካ የተጀመረውን ክስም እንደምትቀላቀል አስታውቃለች። ተጨማሪ ያንብቡ፦ https://bit.ly/4bCjoeA
3010Loading...
19
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሁለት ወረዳዎች የድሮን ጥቃት መፈጸሙን ነዋሪዎች ገለጹ። በቀወት ወረዳ ተሬ ቀበሌ በሚገኘው ጉሎ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ በተፈጸመው የድሮን ጥቃት ንጹሃን ህይወታቸው ማለፉንና መቁሰላቸውን የአይን እማኞች ለአል አይን አማርኛ ተናግረዋል። በጣርማበር ወረዳ በሚገኘው የመዘዞ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይም የድሮን ጥቃት መፈሙን የገለጹ ነዋሪዎች በሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ነው ያብራሩት። በትምህርት ቤቶች ላይ ተፈጸሙ ስለተባሉት የድሮን ጥቃቶች እና የደረሱ ጉዳቶች በዝርዝር ያንብቡ፦ https://bit.ly/3UZ4Z70
3320Loading...
20
የአሳማ ኩላሊት ተገጥሞለት የነበረው አሜሪካዊ ህይወቱ አለፈ። የ62 ዓመቱ ሪክ ሰላይማን ከ11 ዓመት በፊት ነበር የኩላሊት መድከም አጋጥሞት ወደ ማሳቹሴትስ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ያመራው። በ2018ም ከበጎ ፈቃደኛ በተገኘ ኩላሊት ንቅለ ተከላ የተደረገለት ሲሆን፥ በድጋሚ ኩላሊቱ ስራ ማቆሙን ተከትሎ በቤተ ሙከራ የለማ የአሳማ ኩላሊት ንቅለ ተከላ ተሰርቶለት ነበር። ከሁለት ወራት በፊት የአሳማ ኩላሊት ንቅለ ተከላውን አጠናቆ ወደ መኖሪያ ቤቱ ያመራው ሪክ ህይወቱ ማለፉ ተዘግቧል። ግለሰቡ በድንገት ህይወቱ ያለፈው በምን ምክንያት ነው? ምላሹን ቀጣዩን ሊንክ ተጭነው ያገኛሉ፦ https://bit.ly/3wvC54W
2360Loading...
21
ጋርዲዮላ “ማንቸስተር ሲቲ ቶተንሃምን ማሸነፍ ካልቻለ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ሊያጣ ይችላል” አሉ የቶትንሃም አሰልጣኝ አንሄ ፖስቴኮግሉ ጨዋታውን ለማሸነፍ ወደ ሜዳ እንደሚገቡ ገልጸዋል። ፕሪምየር ሊጉን አርሰናል በ86 ነጥብ ሲመራ አንድ ቀሪ ጨዋታ ያለው ሲቲ በ85 ነጥብ 2ኛ ላይ ተቀምጧል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3UVYdPf
3070Loading...
22
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሁለት ወረዳዎች የድሮን ጥቃት መፈጸሙን ነዋሪዎች ተናገሩ ጥቃቱ በቀወት እና ጣርማበር ወረዳዎች የተፈጸመ ሲሆን ንጹሀን ዜጎች ተገድለዋል ተብሏል ሁለቱም የድሮን ጥቃቶች በትምህርት ቤቶች ላይ ተፈጽመዋል የተባለ ሲሆን መምህር የጥቃቱ ሰለባ እንደሆኑ ነዋሪዎች ተናግረዋል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3UZ4Z70
4270Loading...
23
የአውስትራሊያ ፍርድ ቤት በኤክስ ላይ ጥሎት የነበረውን እግድ አነሳ ፍርድ ቤቱ እግድ አሳልፎ የነበረው በአሲሪያ ኦርቶዶክ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተፈጸውን ጥቃት ከሚያሳየው ቪዲዮ ጋር በተያያዘ ምክንያት ነው። https://bit.ly/4bxTQzb
3780Loading...
24
የሩሲያ ጦር በዩክሬኗ በካርኪቭ ከተማ አቅራቢያ የምትገኝ የድንብር ከተማ ተቆጣጠረ ካርኪቭ በሰሜን ምስራቅ የምትገኝ ሁለተኛዋ ግዙፍ የዩክሬን ከተማ ነች። ዩክሬን በአካባቢው አሁንም ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ነው ብላለች። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3WElp5P
4240Loading...
25
ለእስራኤል የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማቆም ሃማስን ከማጠናከር ውጭ ፋይዳ የለውም - ካሜሮን የብሪታንያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀገራቸው ለእስራኤል የምትሸጠው የጦር መሳሪያ ከአሜሪካ አንጻር እጅግ በጣም ዝቅተኛ መሆኑን ገልጸዋል። https://bit.ly/3WEzosd
3530Loading...
26
ኤምሬትስ አየርመንገድ 4 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር አተረፈ አመታዊ ትርፉ በ63 በመቶ ያደገለት አየርመንገዱ ከ51 ሚሊየን በላይ መንገደኞችን አጓጉዟል። https://bit.ly/4dDOLqV
4000Loading...
27
የአሳማ ኩላሊት ተገጥሞለት የነበረው አሜሪካዊ ህይወቱ አለፈ ግለሰቡ ከሁለት ወር በፊት ነበር በቤተ ሙከራ የበለጸገ የአሳማ ኩላሊት የተገጠመለት በአሜሪካ 100 ሺህ ዜጎች የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና ወረፋ በመጠበቅ ላይ ናቸው ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3wvC54W
3701Loading...
28
ግብጽ እስራኤል በዓለም አቀፉ የጦር ፍርድ ቤት እንድትጠየቅ የተጀመረውን ጥረት ተቀላቀለች ደቡብ አፍሪካ፣ ቱርክ እና ኮሎምቢያ እስራኤል በጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት እንድትጠየቅ በይፋ እየሰሩ ያሉ ሀገራት ናቸው እስራኤል በራፋህ የጀመረችውን ዘመቻ እንድታቆም የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሁንም እንደቀጠለ ነው ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3UBAoe5
3410Loading...
29
የዓለማችን ጀግና እናቶች እነማን ናቸው? የእናቶች ቀን ተከብሯል። ከኢትዮጵያ አበበች ጎበናና ዶ/ር ካትሪን ሃምሊን ከጀግና እናቶች ተጠቃሽ ናቸው። ኢትዮጵያዊቷ ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ ለ41 ዓመታት በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ህፃናትን ተንከባከበው ለቁም ነገር በማብቃት ከጀግና እናቶች መካከል ይጠቀሳሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለማችን ብዙ ጀግና እናቶችን መጥቀስ ቢቻልም ለእርስዎ ጀግና እናት ማን ናት? ጀግና እናት ማለትስ ለእርስዎ ምን ማለት ነው? አስተያየትዎን ያካፍሉን። የዓለማችን ጀግና እናቶችን በተከታዩ ሊንክ ይመልቱ፤ https://bit.ly/4buEHyG
3130Loading...
30
ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ የዩክሬን ጦር የመልሶ ማጥቃት እርምጃ እየወሰደ ነው አሉ የሩሲያ ጦር በሰሜን ምስራቅ ዩክሬን ውስጥ በአዲስ መልክ እያረገ ባለው ጥቃት አምስት መንደሮችን መያዙን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሊድሚር ዘለንስኪ ይህንን ተከትሎ በሰጡት መግለጫ፤ በስትሪሌቻ እና ፕሌቴኒቭካ እንዲሁም በክራስኔ፣ ሞሮኮቬትስ፣ ኦሊኒኮቭ፣ ሉኪንቺ እና ሃቲሽቼ በተባሉ መንደሮች ውስጥ እየተካሄደ ያለው ጦርነት እንደቀጠለ ነው ብለዋል። “ወታደሮቻችን በጦር ግንባሮቹ የዩክሬናውያንን ድንብር ለማስጠበቅ የመልሶ ማጥቃት እርምጃ እየወሰዱ ነው” ብለዋል ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ። ዝርዘሩን በተከታዩ ሊንክ ይመለክቱ፤ https://bit.ly/4dyYK0N
3660Loading...
31
ፕሬዝደንት ፑቲን አዲስ የመከላከያ ሚኒስትር ሾሙ የሩሲያው ፕሬዝደንት ፑቲን ባካሄዱት የካቢኔ የስልጣን ሽግሽግ የመከላከያ ሚኒስትር የነበሩትን ሰሬጌ ሾይጉን ተክተዋቸዋል። https://bit.ly/3WFJrgY
4030Loading...
32
ሕንዶች የሚያመልኳት የዕምሮ ህመምተኛ ሴት ቶፒ አማ በሚል ስም የምትጠራው ይህች ሴት ኑሮዋ በድልድዮች ስር ያደረገች ቢሆንም በተወሰኑ የከተማዋ ነዋሪዎች ግን እንደ አምላክ ትታያላች። ኮፍያ በማድረግ የምትታወቀው ይህች ሴት በብዛት ዝምታን የምታበዛ ሲሆን አልፎ አልፎ የጥንት ሂንዱ ቅላጼ ያላቸው ቃላቶችን ትናገራለች። ይህ የጥንት ሂንዱ ቋንቋ ቅላጼ ያላቸውን ቃላት መናገሩ ይህችን ሴት እንደ ማንኛውም ሰው አድርጎ መቀበል እንደከበዳቸው እና አምላክ እንደሆነች የሚያምኑባት ሰዎች እየጨመሩ መጥተዋል። ዝርዘሩን በተከታዩ ሊንክ ይመለክቱ፤ https://bit.ly/3QGJzci
3140Loading...
33
ጠ/ሚ ዐቢይ በአማራ ክልል በትጥቅ ትግል ላይ ላሉ አካላት ባስተላለፉት መልእክት ምን አሉ? ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በምረቃው ወቅት ባድረጉት ንግግር “የባርዳር ከተማ ነዋሪዎች እና የብልጽግና አመራሮች ፊት ሆኜ በጫካ ለሚገኙ ወንድሞቻችን ጥሪ ማስተላለፍ እወዳለሁ” ብለዋል። “ኢትዮጵያን የማያሻርና የኢትጵያን ህዝቦች በእኩል የማያከብር ጉዞ ስለማይጠቅመን ኑ ወደ ክልለችሁ ተመለሱ፣ ከልላችሁን አልሙ ሰላማችሁን ጠብቁ” ሲሉም ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አክለውም “በማይገባ ነገር መገዳደል ይብቀን” ሲሉም መልእክት አስተላልፈዋል። ዝርዘሩን በተከታዩ ሊንክ ይመለክቱ፤ https://bit.ly/4dywv2j
3910Loading...
34
ፕራንክ በሚፈነዳ ወንበር ሩሲያዊው ታዋቂ ፕራንክ አድራጊ በጓገኛው ላይ አደገኛ የሆነ ፕራንክ ሰርቷል። ሻሚል ካሪሞቭ የተባለው ፕራንክ አድራጊው የጓደኛውን ወንብር በማፈንዳት አየር ላይ አንሳፎታል። https://am.al-ain.com
3840Loading...
35
አዲሱ የአባይ ድልድይ እውነታዎች አዲሱ የአባይ ድልድይ የ380 ሜትር ርዝመት ያለው በሁለቱም የመንገድ ክፍል ባለሶስት መስመር የተሽከርካሪ መንገድን ብሎም በጎን የብስክሌት መጋለቢያ መስመር የተሰናዳለት ድልድይ ነው። የአባይ ወንዝ ድልድይ በጥቅሉ 43 ሜትር የጎን ስፋት ያለው ሲሆን በግራና በቀኝ በአንድ ግዜ 6 ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ የሚችል ይሆናል። አንዱ መስመር ብቻ 21.5 ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን በውስጡ ባለ ሶስት መስመር የተሸከርካሪ መሄጃ ፣ የብስክሌት ተጠቃሚዎች መስመር እንዲሁም 5 ሜትር የእግረኛ መሄጃን ያካቷል። ዝርዘሩን በተከታዩ ሊንክ ይመለክቱ፤ https://bit.ly/3wH7QYF
3541Loading...
36
በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የማይተኩ 10 ሙያዎች ምን ምን ናቸው? AI የ300 ሚሊዮን ሰዎችን ስራ ሊተካ እንደሚችል ተጠቅሷል ቴክኖሎጂው የተቋማትን እና ሰዎችን ምርታማነት ቢጨምርም በዛው ልክ ስራቸውን የሚቀማቸው ሰዎች አሉ ተብሏል ተጨማሪ ያንብቡ https://bit.ly/44A2Qln
4170Loading...
37
አሜሪካ ከ80 ዓመት በፊት ለሞቱ ወታደሮች የጀግና ሽልማት ሰጠች የጀግና ሽልማቱን የሟች ወታደሮች ቤተሰቦች ተቀብለዋል ተሸላሚዎቹ በ1945 በጃፓኗ ኦኪናዋ 31 ወታደሮችን የጫነ አውሮፕላን ለማረፍ ሲሞክር ተከስክሶ ህይወታቸው ያለፉ ናቸው ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3K4hd7L
3670Loading...
38
አርሰናል ማንቸስተር ዩናትድን በሜዳው አሸነፈ በ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ማቸስተር ዩናትድን በሜዳው በማሸነፍ ወደ ፕሪምየር ሊጉ መሪነት ተመልሷል። በዛሬው እለት በአርሰናል እና በማንቸስተር ዩናይትድ መካከል የተደረገው ጨዋታ በአርሰናል 1ለ0 አሸናፊነት የተጠናቀቀ ሲሆን፤ አርሰናል ወሳኝ ድል ማስምዝገብ ችሏል። የአርሰናልን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብም ትሮሳድ በ20ኛ ደቂቃ ላይ ከመረብ አሳርፏል። ይህንን ተከትሎም አርሰናል በ86 ነጥብ የፕሪምየርሊጉን የመሪነት ስፍራ ሲረከብ፤ ቀሪ አንድ ጨዋታ ያለው ማንቸስተር ሲቲ በ85 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። ሊቨርፑል በ78 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። በዛሬው እለት በሜዳው በአርሰናል የተሸነፈው ማንቸስተር ዩናትድ በ54 ነጥብ 8ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጧል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
4540Loading...
39
ጠ/ሚ ዐቢይ በአማራ ክልል በትጥቅ ትግል ላይ ላሉ አካላት ባስተላለፉት መልእክት ምን አሉ? ጠ/ሚ ዐቢይ በባህርዳር በአባይ ወንዝ ላይ የተገነባውን ድልድይ መርቀዋል። ጠ/ሚ ዐቢይ ባደረጉት ንግግርም “መገዳደል፣ ጥፋትና የማያሽገር ጉዞ ይብቃን” ብለዋል። ዝርዘሩን በተከታዩ ሊንክ ይመለክቱ፤ https://bit.ly/4dywv2j ጠ/ሚ ዐቢይ በአማራ ክልል በትጥቅ ትግል ላይ ላሉ አካላት ባስተላለፉት መልእክት ምን አሉ? ጠ/ሚ ዐቢይ በባህርዳር በአባይ ወንዝ ላይ የተገነባውን ድልድይ መርቀዋል። ጠ/ሚ ዐቢይ ባደረጉት ንግግርም “መገዳደል፣ ጥፋትና የማያሽገር ጉዞ ይብቃን” ብለዋል። ዝርዘሩን በተከታዩ ሊንክ ይመለክቱ፤ https://bit.ly/4dywv2j
3770Loading...
40
ቻይና የግመል ትራንስፖርትን ለማሳለጥ የትራፊክ መብራት ተከለች ሚንግሻ በሚባለው የቻይናው አሸዋማ ስፍራ በጎብኚዎች የሚወደድ ሲሆን ግመል ደግሞ ዋነኛ የትራንስፖርት አማራጭ ነው ሰሜን ምዕራብ ቻይና ሞቃታማ እና አሸዋማ አካባቢ ነው ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4bAFC0u
4691Loading...
ብሪታኒያ “ቻይና ትልቅ የሳይበር ስጋት ደቅናብኛለች” አለች ሩሲያ እና ኢራንም በሳይበሩ ዘርፍ ስጋት መፍጠራቸውን ብሪታኒያ አስታውቃለች። የብሪታኒያ የደህንነት ኃላፊ በሳይበር ምህዳር ቀጣዩ ጥቂት ዓመታት በጣም አደገኛ ይሆናል ብለዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4al7vZm
Показати все...
ብሪታኒያ “ቻይና ትልቅ የሳይበር ስጋት ደቅናብኛለች” አለች

የብሪታኒያ የደህንነት ኃላፊ በሳይበር ምህዳር ቀጣዩ ጥቂት ዓመታት በጣም አደገኛ ይሆናል ብለዋል

ሰባት የአፍሪካ ሀገራት በፕሬስ ነጻነት ደረጃ ከአሜሪካ እንደሚሻሉ ያውቃሉ? ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን ባወጣው የ2024 የአለም የፕሬስ ነጻነት ደረጃ አሜሪካ ከ180 ሀገራት 55ኛ ላይ ተቀምጣለች። https://bit.ly/44IW1O9
Показати все...
ሰባት የአፍሪካ ሀገራት በፕሬስ ነጻነት ደረጃ ከአሜሪካ እንደሚሻሉ ያውቃሉ?

ኢትዮጵያ ካለፈው አመት 11 ደረጃዎች ዝቅ ብላ 141ኛ ደረጃን ይዛለች

እስራኤል በሀማስ ላይ "ሙሉ ድል" ትቀዳጃለች ብለው እንደማያምኑ ከፍተኛ የአሜሪካ ባለስልጣን ተናገሩ ባለስልጣኑ ይህን አስተያየት የሰጡት እስራኤል የዋሽንግተንን ማስጠንቀቂያ ችላ በማለት በጋዛ ደቡባዊ ጫፍ የምትገኘውን የራፋ ከተማ ማጥቃቷን በቀጠለችበት ወቀት ነው። https://bit.ly/4dEhR9E
Показати все...
እስራኤል በሀማስ ላይ "ሙሉ ድል" ትቀዳጃለች ብለው እንደማያምኑ ከፍተኛ የአሜሪካ ባለስልጣን ተናገሩ

የባይደን አስተዳደር እስራኤል በሀማስ ላይ "ሙሉ ድል" ብሎ እንደማያስብ የአሜሪካ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኩርት ካምቤል ተናግረዋል

ከሐዋሳ ወደ አዲስ_አበባ በመጓዝ ላይ የነበረዉ አዉሮፕላን ያጋጠመው ጭስ በዉስጡ ያለዉ ዘይት በመቃጠሉ የተነሳ መሆኑ ተገለፀ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰሞኑ ከሐዋሳ ወደ አዲስ_አበባ በመጓዝ ላይ በነበረዉ በአዉሮፕላል ላይ የተከሰተው ጭስ ከእሳት ወይም ከሌላ ነገር ጋር የተያያዘ ሳይሆን አዉሮፕላን ዉስጥ ያለዉ ዘይት ተቃጥሎ ነዉ ሲል ገልጿል።ይህም አልፎ አልፎ የሚያጋጥም ችግር ነዉ ብሏል። የአየር መንገዱ ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰዉ በተለይ ለካፒታል እንደተናገሩት፤ "በአዉሮፕላኑ ዉስጥ ያለዉ ዘይት መጋጠሉ እና ከእርሱ ጋር ተያይዞ የተፈጠረ ጭስ ነዉ፤ ይህ ደግሞ የተለመደ ነዉ" ብለዋል።የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET154 ሚያዝያ 29፣ 2016 ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ በአውሮፕላን ውስጥ ጭስ መታየቱን እና መንገደኞች ደህንነታቸው እንደተጠበቀ መውረዳቸውን ማስቃወቁ ይታወሳል።
Показати все...
በትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደርና በህወሐት መካከል ያለው የስላጣን ሽኩቻ ተካሮ አንዱ በአንዱ ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻው በግላጭ እየተካሄደ ከመሆኑም አልፎ ጎራ ለይተው እስከመገዳደል እንዳይደረስና የተገኘው አንጻራዊ ሰላም እንዳይደፈርስ ብዙዎቹ የክልሉ ነዋሪዎች ስጋታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ። https://www.dw.com/am/የስልጣን-ሽኩቻ/a-69043998?s=08
Показати все...
የሁለቱወገኖች የስልጣን ሽኩቻ ወዴት ያመራ ይሁን?

በትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደርና በህወሐት መካከል ያለው የስላጣን ሽኩቻ ተካሮ አንዱ በአንዱ ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻው በግላጭ እየተካሄደ ከመሆኑም አልፎ ጎራ ለይተው እስከመገዳደል እንዳይደረስና የተገኘው አንጻራዊ ሰላም እንዳይደፈርስ ብዙዎቹ የክልሉ ነዋሪዎች ስጋታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቡርኪና ፋሶ ኦጋዱጉ የሚያደርገውን በረራ አሳድጓል። ከግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በረራውን ዕለታዊ በማድረግ ቀልጣፋ የበረራ አማራጭ ፈጥሯል። ይህን መልካም አጋጣሚ ተጠቅመው ትኬትዎን ከሞባይል መተግበሪያችን፣ ከድረገጻችን አልያም በአቅራቢያዎ ካሉ የሽያጭ ቢሮዎቻችን እና የጉዞ ወኪልዎ በመግዛት በምቾት ማራኪዋን ከተማ ለመጎብኘት ይዘጋጁ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
Показати все...
በ83 አመታቸው የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ያገኙት አዛውንት “ለመማር አይረፍድም” ይላሉ አዛውንቷ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ካጠናቀቁ ከ60 አመት በኋላ ነው ወደ ዩኒቨርሲቲ የተመለሱት። https://bit.ly/4bz5vxO
Показати все...
በ83 አመታቸው የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ያገኙት አዛውንት “ለመማር አይረፍድም” ይላሉ

ከአንድ ሴሚስተር በላይ እንደማይዘልቁ ስጋት ገብቷቸው የነበረው አሜሪካዊት ምኞታቸውን አሳክተዋል

ቱርክ በእስራኤል ላይ የቀረበውን የዘር ማጥፋት ክስ ደግፋ ለመከራከር በይፋ ጥያቄ ለማቅረብ ወሰነች ደቡብ አፍሪካ፣ እስራኤል በጋዛ የዘርማጥፋት ወንጀል ፈጽማለች በማለት በአይሲጄ ክስ መስርታ እየተከራከረች ነው። https://bit.ly/44Jp18s
Показати все...
ቱርክ በእስራኤል ላይ የቀረበውን የዘር ማጥፋት ክስ ደግፋ ለመከራከር በይፋ ጥያቄ ለማቅረብ ወሰነች

ደቡብ አፍሪካ እስራኤል በጋዛ የዘርማጥፋት ወንጀል ፈጽማለች በማለት በአይሲጄ እስራኤልን መክሰሷ ይታወሳል

ፑቲን በአዲሱ የስልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያቸውን የውጭ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው ፕሬዝደንት ፑቲን ወደ ከጉብኝቱ መርሃግብር በፊት የካቢኔ አባላት ሽግሽግን አጠናቀዋል። https://bit.ly/4amsYBs
Показати все...
ፑቲን በአዲሱ የስልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያቸውን የውጭ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

ክሬሚሊን እንደገለጸው ፕሬዝደንን ፑቲን በፕሬዝደንት ሺ ግብዣ በዚህ ሳምንት በቻይና ጉብኝት ያደርጋሉ

በሺዎች የሚቆጠሩ ለቶተንሃም ደጋፊዎች የተዘጋጁ ትኬቶች አልተሸጡም ተባለ የአርሰናል ደጋፊዎችም ያልተሸጡ ትኬቶችን ገዝተው የከተማ ተቀናቃኛቸው ማንቸስተር ሲቲን እንዲያሸንፍ ድጋፍ እንዲሰጡ እየተጠየቁ ነው። https://bit.ly/3K0DqUn
Показати все...
በሺዎች የሚቆጠሩ ለቶተንሃም ደጋፊዎች የተዘጋጁ ትኬቶች አልተሸጡም ተባለ

አሰልጣኝ አንጅ ፖስቴኮግሉ “የደርቢ ፉክክርን በሚገባ ባውቅም የትኛውንም ክለቡ እንዲሸነፍ የሚያስብ ደጋፊ ልረዳው አልችልም” ብለዋል