cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🌿🌿🌿 መርጌታ ይግዛው 🌱🌱🌱

Рекламні дописи
4 208
Підписники
-324 години
-217 днів
-13330 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
🦚🍃🌾🌳🪴🍁🍂🎋🎍🌲🌵🥦 🌾ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?🪴 ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ➎የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ➏የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ➐የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔የትምህርት ፈተና ማሰናከል ✔ከሰዎች ጋር አለመስማማት ✔መነጫነጭ ✔ራስ ምታት ✔በሰው እንድንጠላ ማድረግ ✔ሀብት መገርገር ✔ስራ መገርገር ✔ጭንቀት መፍጠር ✔ለአደጋ መዳረግ ✔እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✔ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት ✔በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል ✔በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል ✔ልጅ መከልከል ✔እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት ✔ፍርሃት..... ✌️ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። 👉እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ  ፈላጊወት መምጣት ያልቻላቹ ባላቹህበት እፅዋቱ ይላክላቹሀል 🦚መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! 🤝ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! 🦚🌾🌵🎄🌱☘🎍🥦🥑🥗🌮🧆🥙 ❤️😱ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በፈለጋቹህት ሰሀት ደውላቹሁ አናግሩኝ 📲+251938467567      ቻናላችንን join ማድረግ እንዳይረሱ👇
480Loading...
02
# ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦ ሆቴል ግሮሰሪ ሱቅ ጉልት ቡቲክ መጋዘን ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን # መፍትሔ# ይህ ታላቅ እፅዋት አበዛንጣ ያሽኮኮ ጎመን ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው። አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው። ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት # መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ! የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። # ለበለጠ መረጃ ከስርዐ በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን። 0938467567
800Loading...
03
የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ 📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ 📌ጽንስ ማቋረጥ 📌ትዳር ማቋረጥ 📌ተስፋ ማጨለም 📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል 📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት 📌መነጫነጭ 📌ራስ ምታት 📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ 📌ሀብት መገርገር 📌ስራ መገርገር 📌ጭንቀት መፍጠር 📌ለአደጋ መዳረግ 📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን 📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት 📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል 📌በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል 📌ልጅ መከልከል 📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት 📌ፍርሃት..... ✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። ✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ። ✅አሰራሩ✅ መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ። እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ። ልዩ ውጤት ያገኙበታል። ✝ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት። ❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! ✅ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! ✝የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ 0938467567 0938467567
1060Loading...

Показати все...
Фото недоступне

Перейти до архіву дописів