uk
Feedback
አምልኮ ለጌታ | Amleko LeGeta

አምልኮ ለጌታ | Amleko LeGeta

Відкрити в Telegram

አምልኮ ለሚገባው

Показати більше
355
Підписники
+124 години
+17 днів
+130 днів
Архів дописів
እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ ተባረኩ

Recording (62).m4a4.24 MB

Recording (85).m4a1.53 MB

ምን ፡ ልበል ፡ ምን ፡ ልናገር ፡ ቃላትም ፡ አጠረኝ የሞትን ፡ አዋጅ ፡ ሽሮ ፡ በሕይወት ፡ ኑር ፡ ሲለኝ ምህረቱ ፡ እንደፀና ፡ የሚያውቀኝ ፡ ያውቀው ፡ የለ ያ ፡ ክፉ ፡ እንዳይጎዳኝ ፡ ቁጣውን ፡ ከለከለ እኔማ ፡ ሳሰላስለው ፡ እኔማ ፡ የትናንቱን (፪x) እኔማ ፡ ምክንያት ፡ ሆነኝ ፡ እኔማ ፡ ፡ ለማመስገን (፪x) እኔማ ፡ እንደሌላ ፡ ሰው ፡ እኔማ ፡ ዝም ፡ አያሰኘኝ (፪x) እኔማ ፡ ሀገር ፡ ያውቅ ፡ አይደል ፡ እኔማ ፡ እንደረዳኸኝ (፪x) የተጠበቁ ፡ ጉድጓዶች ፡ ምንጫቸው ፡ ነጠፈ (፬x) ያም ፡ ሄደ ፡ እያለፈ ፡ ይሄም ፡ ሄደ ፡ እያለፈ (፬x) ብቻውን ፡ ህዝቡን ፡ የመራ ፡ በደረቁ ፡ ምድር (፬x) ምንኛ ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኙ ፡ እግዚአብሔር (፬x) አለኝታዬ (፬x) ፡ መከታዬ (፬x) ቁምነገር ፡ ተገኘበት ፡ አይጠቅምም ፡ የተባለው የሰማይ ፡ የምድር ፡ ጌታ ፡ ከሱ ፡ ጋር ፡ አብሮ ፡ ዋለ በንጉስ ፡ ገበታ ፡ ላይ ፡ ተገኘ ፡ በክብር ምስኪኑን ፡ የሚያነሳ ፡ ማነው ፡ እንደ ፡ እግዚአብሔር እኔማ ፡ ሳሰላስለው... ያሰብኩት ፡ እንዳይሞላ ፡ እንቅፋት ፡ ሲገጥመኝ ከፊቴ ፡ እየቀደመ ፡ ገለል ፡ አረገልኝ ማዕበሉ ፡ እንዳያሰጥመኝ ፡ ንፋሱን ፡ ሲገስፀው አይኔ ፡ አይቷል ፡ በዘመኔ ፡ ፍጥረታት ፡ ሲታዘዘው እኔማ ፡ ሳሰላስለው ፡ እኔማ ፡ የትናንቱን (፬x) ፡ ያለፍኩትን (፪x) እኔማ ፡ ምክንያት ፡ ሆነኝ ፡ እኔማ ፡ ለማመስገን (፬x) እኔማ ፡ እንደሌላ ፡ ሰው ፡ እኔማ ፡ ዝም ፡ አያሰኘኝ (፬x) እኔማ ፡ ሀገር ፡ ያውቅ ፡ የለ ፡ እኔማ ፡ እንደረዳኸኝ (፬x) #TekesteGetnet