cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🇪 🇹ONLINE SHOPPING

ከውጪ የምናስመጣቸውን ኦርጂናል እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለእስዎ እናደርሳለን። ከስር በሚገኘው ቁጥር ደውለው ይዘዙን እኛ ከደጆ በነፃ እናደርሳለን ☎️ 0991150666

Більше
Рекламні дописи
870
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-3230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Pastel lipstick(original) No.19,28,36 Price 750birr ☎0991150666 🏍free delivery service
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌼AIR FORCE 1 🌼ORIGINAL 👟 🌼Price 5000birr ☎0991150666 🌼Free delivery service 🏍
Показати все...
AIR FORCE 1 ORIGINAL 👟 Price 5000birr ☎0991150666 Free delivery service 🏍
Показати все...
Polish_20230913_132736362.jpg7.21 KB
BATH AND BODY WORK PERFUMES Made in USA🇺🇸🇺🇸🇺🇸 price 1500 birr 🚚delivery service available
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
La Roche Posay Invisible Fluid SPF 50+ 👉በፀሐይ ምክንያት የሚመጡ ጥቁር ነጠብጣቦችን ለመከላከል ይረዳል. 👉ይህ ምርት ከሁለቱም UVA እና UVB ጨረሮች ጎጂ ውጤቶች ለመከላከል ከፍተኛ ሰፊ የፀሐይ መከላከያ ይሰጣል። 👉ነጭ የማይሆን ፈሳሽ የፀሃይ መከላከያ 👉Ideal for normal, combination and sensitive skin 🫥 original 🇫🇷🇫🇷🇫🇷 🫥 price 3000 🏍️ delivery service Available
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ  ቤተክርስቲያናችን በውስጥም ሆነ በውጪ ያጋጠማትን ፈተና ሁላችንም በአንድነት ሆነን ልናወግዘው ይገባናል። ይቺ ቤተክርስቲያን በአሸዋ ሳይሆን በአለት ላይ የተገነባች የክርስቶስ አምላክ ማደሪያ ናት።ማንም ዛሬ ላይ መቶ ላፍርሳት ብሎ ቢነሳ እናፍርሳት ብለው የተነሱትን ሰዎች የኋላ ታሪክ መመልከት ብቻ በቂ ነው፤አወዳደቃቸው እጅጉን የከፋ ሲሆን ነው የሰማነውም ያየነውም። የጊዜ ጉዳይ ሆኖ ነው እንጂ እነዚህም ባለጊዜዎች አወዳደቃቸው የከፋ ነው። ✝ስለዚህ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን፡አባቶቻችን በሰማዕትነት ያቆይዋትን ይህቺን ቤተክርስቲያን እኛም ልንጠብቃት ልንሟገትላት ከፍ ካለም ሰማዕት ልንሆንላት ይገባልና ከዛሬ ጀምሮ ሁላችንም ቤተ ክርስቲያናችንን እንድንጠብቃት ሁሌም በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ አዞናልና ትዕዛዙን በመቀበል ሀላፊነታችንን እንወጣ። ✝የእግዚአብሔርን ቸርነት፣የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን አማላጅነት ፣የቅድሳን መላዕክትን ጥበቃ፣ የፃድቃንንና የሰማዕታትን ፀሎትና ምልጃ እያሰብን በደሙ ያዋጃትን የዚህችን ቤተክርስቲያን የደም ስር በመቁረጥ ሊያጠፏት ከሚመኙ ጠላቶቻችን እንጠብቃት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም መዕልክታችንን እናስተላልፋለን። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ "ቅድስት ቤተ-ክርስቲያን ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ" ☦☦☦☦☦☦☦☦☦☦ ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር💚💛❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Показати все...
👍
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ  ቤተ-ክርስቲያናችን በውስጥም ሆነ በውጪ ያጋጠማትን ፈተና ሁላችንም በአንድነት ሆነን ልናወግዘው ይገባናል። ይቺ ቤተ ክርስቲያን በአሸዋ ሳይሆን በአለት ላይ የተገነባች የክርስቶስ አምላክ ማደሪያ ናት።ማንም ዛሬ ላይ መቶ ላፍርሳት ብሎ ቢነሳ እናፍርሳት ብለው የተነሱትን ሰዎች የኋላ ታሪክ መመልከት ብቻ በቂ ነው፤አወዳደቃቸው እጅጉን የከፋ ሲሆን ነው የሰማነውም ያየነውም። የጊዜ ጉዳይ ሆኖ ነው እንጂ እነዚህም ባለጊዜዎች አወዳደቃቸው የከፋ ነው። ✝ስለዚህ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን፡አባቶቻችን በሰማዕትነት ያቆይዋትን ይህቺን ቤተ ክርስቲያን እኛም ልንጠብቃት ልንሟገትላት ከፍ ካለም ሰማዕት ልንሆንላት ይገባልና ከዛሬ ጀምሮ ሁላችንም ቤተ ክርስቲያናችንን እንድንጠብቃት ሁሌም በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ አዞናልና ትዕዛዙን በመቀበል ሀላፊነታችንን እንወጣ። ✝የእግዚአብሔርን ቸርነት፣የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን አማላጅነት ፣የቅድሳን መላዕክትን ጥበቃ፣ የፃድቃንንና የሰማዕታትን ፀሎትና ምልጃ እያሰብን በደሙ ያዋጃትን የዚህችን ቤተክርስቲያን የደም ስር በመቁረጥ ሊያጠፏት ከሚመኙ ጠላቶቻችን እንጠብቃት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም መዕልክታችንን እናስተላልፋለን። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ "ቅድስት ቤተ-ክርስቲያን ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ" ☦☦☦☦☦☦☦☦☦☦ ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር💚💛❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
2015
Показати все...
The best definition of calories☝️
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.