cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅርንጫፍ Ministry of Revenues Adama Branch

#Ministry_of_Revenues #Adama_Branch_Office ☎️ 0222113474

Більше
Рекламні дописи
631
Підписники
Немає даних24 години
+27 днів
+230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ፅ/ቤት ግብር ከፋዮች በሙሉ
Показати все...
ማስታወቂያ ለመላው ግብር ከፋዮች በሙሉ ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ስርዓትን በመገንባት ላይ የሚገኘው የገቢዎች ሚኒስቴር የኢ-ፔይመንት የክፍያ ስርዓት የማስፋፊያ ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ በዚህ መነሻ ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ማሻሻያዎች በስራ ላይ የሚሉ መሆኑን ግብር ከፋዮቻችን እንድታውቁና የሚፈለግባችሁን ኃላፊነት እንድትወጡ ስንል እናሳወቃለን፡፡ የተደረጉ ማሻሻያዎች 1. በአንድ የዶክመንት (ሰነድ) ቁጥር በከፊል (partiale) እና በተደጋጋሚ ጊዜ (multiple times) ክፍያዎችን ለመፈፀም የሚቻል መሆኑ፣ 2. ዘግይተው የሚደረጉ ክፍያዎች (late payments) ፍሬ ግብረ፣ ቅጣትና ወለድን ጨምሮ ለመክፈል የሚያስችል መሆኑ፣ 3. ውዝፍ ክፍያዎች፣ የኦዲት ውሳኔ የታክስ ክፍያዎች፣ የታክስ ዕዳ ክፍያዎች እና ሌሎች ክፍያዎችንም ለመክፈል ማስቻሉ፣ 4. ቅድሚያ ክፍያ(Advance payment) ለመክፈል የሚያስችል መሆኑ፣ 5. በወረቀት የሚያልቁ የታከስ ክፍያዎች በሲግታስ እንዲስተናገዱ ማስቻሉ፣ 6. የታክስ ውሳኔዎችና ሌሎች ማንኛውም አይነት ሰነዶች በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ለግ/ከፋዩ ተደራሽ እንዲሆኑ ማስቻሉ እና 7. የሠራተኞች ዝርዝር መረጃ ለማስገባት እንዲያስችል መደረጉ ናቸው እንዚህን የተደረጉ ማሻሻያዎች በተሟላ መልኩ በስራ ላይ ለማዋልና በአግባቡ ተፈፃሚ ለማድረግ ግብር ከፋዮቻችን በዋናነት የሚከተሉትን ተግባራት ሊፈፀሙ ይገባል፡፡ 1. በትክክል የሚገኙበትንና የሚጠቀሙባቸውን ትክክለኛ የኢ-ሜይል አድራሻ እና የሞባይል ስልክ ቁጥር ለባለስልጣ መ/ቤቱ አንዲያሳውቁ፤ 2. ይህንኑ አረጋግጠው የሰጡትን የኢ-ሜይል አድራሻ እና የሞባይል ስልክ ቁጥር በአግባቡ እንዲጠቀሙበትና ዘውትር ከፍተው እንዲያዩ፣ 3. የኢ-ሜይል አድራሻ እና የሞባይል ስልክ ቁጥር ለውጥ ካደረጉም ወዲያው ለባለስልጣን መ/ቤቱ እንዲያሳውቁ፣ 4. ለኢ-ፋይሊንግ ያልተመዘገቡ ግ/ከፋዮች ትክክለኛውንና የሚገኙበትን የኢ-ሜይል አድራሻ እና የሞባይል ስልክ ቁጥር በሲግታስ ላይ ሊያስመዘግቡ የሚገባ መሆኑን፣ ይህን ያላደረጉ ግ/ከፋዮች የታክስ ክፍያውን መፈፀም የማይችሉ መሆናቸውን፣ 5. ግ/ከፋዮች ከዚህ በፊት በኢ-ፋይሊንግ አሳውቀው የሚከፍሉበት የዶክመንት(የሰነድ) ቁጥር አሁን ላይ ለታክስ ክፍያ የማያገለግሉ(የማይጠቅም) መሆኑን ሊገነዘቡ የሚገባ መሆኑ፣ 6. ከፍያ የሚፈፀሙበት የዶክመንት(የሰነድ) ቁጥር በአጭር የጽሁፍ መልዕክት (SMS) በሞባይል ስልካቸው ላይ የሚደርሳቸው ሲሆን፣ ግ/ከፋዮች ይህንን የተላከውን ቁጥር ተጠቅመው የታክስ ክፍያቸውን በቴሌ ብርም ሆነ በባንክ በኩል ለመክፈል የሚችሉ መሆናቸው፣ 7. ይህ ክፍያ የሚፈፀምበት የሰነድ ቁጥር በኢ-ፋይሊንግ የአጭር ጽሁፍ መልዕክት(EMS) ሴንተር ላይም ስለሚገኝ ግ/ከፋዮች ከዛም ማግኘት የሚችሉ መሆኑን በተጨማሪም 8. ኢ-ፋይሊንግ ተጠቃሚ የሆኑ ግ/ከፋዮች የታክስ ክፍያውን ሲፈጽሙ ክፍያው የተፈፀመበት ደረሰኝ በኢ-ሜይል አድራሻቸው እና በኢ-ፋይሊንግ የአጭር ጽሁፍ መልዕክት (SMS) ሴንተር የሚደርሳቸው መሆኑን እና የክፍያ ማረጋገጫ መልዕክትም በአጭር የጽሁፍ መልዕክት (SMS) በሞባይላቸው የሚደርሳቸው መሆኑን ግንዛቤ እንዲይዙ የሚያስፈልግ ናቸው፡፡ ገቢዎች ሚኒስቴር በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et በቴሌግራም፦ https://t.me/MoREthiopiaOfficial/169 በፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ERCA.info በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@ministryofrevenuesofeth.../featured በቲክቶክ፡- tiktok.com/@ministry_of_revenues በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ማታ ከ 2፡30 ጀምሮ ፋና ቴሌቪዥን ሐሙስ ማታ ከ2፡00 ዜና በኃላ ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን እንዲሁም በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡ - 8199 በመደወል መረጃዎችን በመጠየቅ ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን።
Показати все...
Ministry of Revenues of Ethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር

👍 2
Показати все...
3K views · 161 reactions | የኢ-ፔይመንት /የኤሌክትሮኒክስ ክፍያ/ ማሻሻያ በአዳነ ውበት...

የኢ-ፔይመንት /የኤሌክትሮኒክስ ክፍያ/ ማሻሻያ በአዳነ ውበት ካሜራ፡- እስካለም ሰፊው

ማሳሰቢያ ለግብር ከፋዮቻችን! ታህሳስ 30፣ 2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በኢ-ፔይመንት የክፍያ ስርዓት ላይ የተለያዩ የማስፋፊያ ሥራዎችን እያከናወነ ሲሆን ማንኛውም የታክስ ውሣኔዎች እና ሌሎች ደብዳቤዎች ለግብር ከፋዩ በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ተደራሽ እንዲሆን፤ በተጨማሪም ማንኛውም ለግብር ከፋዩ በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ የተላከ የታክስ ውሣኔ እና ሌሎች ደብዳቤዎች በኢ-ሜይል የተላኩ መሆናቸውን የሚገልፅ አጭር የጽሁፍ መልዕክት (SMS) በሞባይል የስልክ ቁጥሩ እንዲደርሰው፤ እንዲሁም ባለሥልጣን መ/ቤቱ ይህንኑ የተላከ የታክስ ውሣኔና ሌሎች ደብዳቤዎች ተደራሽ የተደረጉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥበት ስርዓት ለምቶ ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሥራ የሚገባ ይሆናል፡፡ ግብር ከፋዮቻችን ይህንኑ አውቃችሁና ተገንዝባችሁ የሚጠበቅባችሁን ሁሉ እንድትፈጽሙ ማለትም፡- 1. በትክክል የምትገኙበትና የምትጠቀሙበትን ትክክለኛ የኢ-ሚይል አድራሻና የሞባይል ስልክ ቁጥር ለባለሥልጣን መ/ቤቱ እንድታሳውቁ፣ 2. ይህንኑ አረጋግጠው የሠጡትን የኢ-ሜይል አድራሻና የሞባይል ስልክ ቁጥር በአግባቡ መጠቀም የሚኖርብዎት ሲሆን ዘወትርም ከፍተው ይዩት፤ 3. የኢ-ሜዳል አድራሻ እና የሞባይል ቁጥር ለውጥ ካዳረጉም ወዲያው ለባለሥልጣን መ/ቤቱ በማሳወቅ የዜግነት ግዴታዎን እንዲወጡ እንጠይቃለን፡፡ በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et በቴሌግራም፦ https://t.me/MoREthiopiaOfficial/169 በፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ERCA.info በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@ministryofrevenuesofeth.../featured በቲክቶክ፡- tiktok.com/@ministry_of_revenues በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ማታ ከ 2፡30 ጀምሮ ፋና ቴሌቪዥን ሐሙስ ማታ ከ2፡00 ዜና በኃላ ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን እንዲሁም በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡ - 8199 በመደወል መረጃዎችን በመጠየቅ ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን።
Показати все...
Ministry of Revenues of Ethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለቅ/ጽ/ቤታችን ግብር ከፋዮች በሙሉ እንኳን ለ2016 በጀት አመት አመታዊ የግብር ማስታወቂያ ጊዜ በሰላምና ጤና አደረሳችሁ እያልን፡- · የበጀት አመቱን ግብር በኢፋይሊንግ በማሳወቅ ክፍያውን በኢፕይመንት እንድትከፍሉ እያሳሰብን ያዘጋጃችሁትን የተሟላ የሂሳብ መግለጫ መረጃ ሀርድ ኮፒ ክሊራንስ አገልግሎት ለመውሰድ ከመጠየቃችሁ 14 ቀናት በፊት ቢሮ ቁጥር 203 እንድታቀርቡልን · ለቅ/ጽ/ቤቱ የምታቀርቡት የተሟላ የሂሳብ መግለጫ ሀርድ ኮፒ ሊይዛቸው የሚገቡ ዝርዝር አባሪ መረጃዎች ከምስሉ ላይ ይመልከቱ
Показати все...
1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለቅ/ጽ/ቤታችን ግብር ከፋዮች በሙሉ እንኳን ለ2016 በጀት አመት አመታዊ የግብር ማስታወቂያ ጊዜ በሰላምና ጤና አደረሳችሁ እያልን፡- · የበጀት አመቱን ግብር በኢፋይሊንግ በማሳወቅ ክፍያውን በኢፕይመንት እንድትከፍሉ እያሳሰብን ያዘጋጃችሁትን የተሟላ የሂሳብ መግለጫ መረጃ ሀርድ ኮፒ ክሊራንስ አገልግሎት ለመውሰድ ከመጠየቃችሁ 14 ቀናት በፊት ቢሮ ቁጥር 203 እንድታቀርቡልን · ለቅ/ጽ/ቤቱ የምታቀርቡት የተሟላ የሂሳብ መግለጫ ሀርድ ኮፒ ሊይዛቸው የሚገቡ ዝርዝር አባሪ መረጃዎች ከምስሉ ላይ ይመልከቱ
Показати все...
1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለቅ/ጽ/ቤታችን ግብር ከፋዮች በሙሉ እንኳን ለ2016 በጀት አመት አመታዊ የግብር ማስታወቂያ ጊዜ በሰላምና ጤና አደረሳችሁ እያልን፡- · የበጀት አመቱን ግብር በኢፋይሊንግ በማሳወቅ ክፍያውን በኢፕይመንት እንድትከፍሉ እያሳሰብን ያዘጋጃችሁትን የተሟላ የሂሳብ መግለጫ መረጃ ሀርድ ኮፒ ክሊራንስ አገልግሎት ለመውሰድ ከመጠየቃችሁ 14 ቀናት በፊት ቢሮ ቁጥር 203 እንድታቀርቡልን · ለቅ/ጽ/ቤቱ የምታቀርቡት የተሟላ የሂሳብ መግለጫ ሀርድ ኮፒ ሊይዛቸው የሚገቡ ዝርዝር አባሪ መረጃዎች ከምስሉ ላይ ይመልከቱ
Показати все...
👍 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የወጪ መጋራት ዕዳ ነጻ ማስረጃ ለማግኘት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች
Показати все...
👍 1
ግብርዎን በቴሌ ብር ለመክፈል ይህንን ይመልከቱ
Показати все...
TELEBIRR ADVERT.mp424.91 MB
4
Перейти до архіву дописів
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.