cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

EMRAN_OFFICIAL

#YOU ARE STRONGER THAN YOU THINK

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
236
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

15 ቀን ቀረው #ብሩህ_ትውልድ_3 / በአዳማ ከተማ ሶስተኛ ዙር መድረክ #የቁም_እንቅልፍ እሁድ የካቲት 7/2013 ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ አዳማ ከተማ በኦልያድ አዳራሽ #ይመልሱ_ይሸለሙ! #ከአጏጊ_ሽልማት_ጋር ድንቅ ሰርፕራይዝም አለን! #እንዳይቀሩ! ለበለጠ መረጃ እና ለማንኛውም ጥያቄ +251913314554 / +251962082444 #ብሩህ_ትውልድ_3 የትናንት ለዛሬ ለነገ
Показати все...
🎒🎒ታላቅ የዋጋ ቅናሽ ለተማሪዎች በሙሉ🎒🎒 ማስኮ ላይ የሚፈልጉተን ንግር ማሳተም ይፈለጋሉ? እንገዲያዉስ ወደ Emran Graphics ጎራ በለው በፈለጉት መልክ ማስክ ላይ ማሳተም ይቸላሉ 📌በጽሁፍ (Text) 📌በሎጎ (Logo) 📌በስናፕ ስቲከሮች (Snap Sticker's) እና ሌላም በሚፈለጉት መልክ በጥራት ሰርተን እናስረከቦታለን 🛍🛍 🎖🎖🎖ጥራት + ፍጥነት🎖🎖🎖 ከእርሶ ሚጠበቀው የሚፈልጉትን ንግር ማዘዝ ብቻ ነው :: ስለማስኩ አጨነቁ!! 💵💵የ1 ማስክ ዋጋ 50ብር ሲሆን💸💸 LUXURY ማሰራት እናፈልጋለን ለምተሉ ዘገጁ ነን ከ 70ብር ጀምሮ እንሰራለን፡፡ inbox:-@JUST_LIKE_YOUR_SELF ሄሎ፡+251943337684 😎😎EMRAN GRAPHICS DESIGN😎😎
Показати все...
የአላህ መልዕክተኛ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ለ6 ነገሮች ዋስትና ስጡኝ እኔ ለጀነት ዋስትና እሰጣቹሁ አለው። ‌ 1. በምትናገሩ ግዜ እውነትን ብቻ ተናገሩ። 2. አማና በሚሰጣችሁ ጊዜ አማናን ጠብቁ። 3. ቃል በምትገቡ ጊዜ ቃላችሁን ሙሉ። 4. ብልታችሁን ጠብቁ። 5. ዓይናችሁን ሀራም ከማየት ጠብቁ። 6. እጃችሁን ከሀራም ነገር ጠብቁ። ‌ ሰው እነዚህን ነገሮች መጠበቅ ከቻለ ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ለጀነት ዋስትና ይሆኑለታል። ሸርርርርርርር ጆይን ያድርጉት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ [ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 102 ] እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢውን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፡፡ እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙቱ። @Emran123official
Показати все...
🔸ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትአና:– "አላህ ባሮቹን በፈተናዎች እና በመከራዎች መድኃኒት ባያክማቸው ኖሮ፤ ድንበር ያልፉ፣ በደል ይፈጽሙ እና ይኮሩ ነበር" ይላል። [ዛዱል መዓድ 4/195)] @Emran123official
Показати все...
🔸«አላህ ጨረቃን ሲጋርድ እንሰግዳለን። ጸሐይን ሲጋርድ እንሰግዳለን። መሬት በደረቀች ጊዜም እንሰግዳለን። ታዲያ ሶላት ለፍጥረተ ዓለሙ ችግር መፈቻ ሆኖ ሳለ ግለሰባዊ ችግራችንን መፍታት እንዴትስ ሊሳነው ይችላል?» 👇Join & share @Emran123official
Показати все...
✨ጉንጭህንም (በኩራት) ከሰዎች አታዙር፡፡ በምድርም ላይ ተንበጥርረህ አትሂድ፡፡ አላህ ተንበጥራሪን ጉረኛን ሁሉ አይወድምና፡፡ ሱረቱል አል ሉቅማን ምዕራፍ 18 @Emran123official
Показати все...
ግን አላህን አትፈሩም ዛሬ እንኳ? ቡና የሀበሻ ቢራ ፣ ቅ.ጊዩርጊስ የቅ.ጊዮርጊስ ቢራ ሆነው የአላህን ቁጣ እንዴት በመጠጥ ለመከላከል እንደፍራለን? አፋቹ ላይ የቢራ ማስታወቂያ ለጥፋችሁ ስትሄዱ ግን ወላሂ አላህ ይታዘበኛል የሚል ሀፍረት የለም? ስለምወዳችሁ ጠቆምኳችሁ ለምትወዱት ጠቁሙ @Emran123official
Показати все...
ሳዑዲ የፊታችን እሁድ በሚከፈቱ ከ90 ሺ በሚልቁ መስጊዶቿ የጸረ ኮሮና መድኃኒት ርጭት ማድረጓን የሃገሪቱ የዜና አገልግሎት ዘግቧል፡፡ ሪያድ ርጭቱን ያደረችው መስጊዶቹን ለአገልግሎት ዝግጁ ለማድረግ ነው፡፡ ከነገ በስቲያ እሁድ ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆኑም የሃገሪቱ የእስልምና ጉዳዮች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሆኖም በመካ የሚገኙ መስጊዶች ሚኒስትሩ አብዱላቲፍ አል-ሼክ ተጨማሪ ፍቃድ እስከሚሰጡ ድረስ ተዘግተው ይቆያሉ፡፡ @Emran123official
Показати все...
Let's pray for them 😢
Показати все...
🤲 12