Felege Birhan Primary School
264
Підписники
+224 години
+97 днів
+2630 днів
Час активного постингу
Триває завантаження даних...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.Аналітика публікацій
Дописи | Перегляди | Поширення | Динаміка переглядів |
01 Media files | 1 | 0 | Loading... |
02 Media files | 1 | 0 | Loading... |
03 Media files | 35 | 1 | Loading... |
04 ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን በሙሉ
ነገ በሚጀመረው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና #በተረጋጋ መንፈስ በመስራት ጥሩ ውጤት የምታመጡበት ፈተና ይሁንላችሁ።
# መልካም የፈተና ጊዜ!!!!!! | 126 | 1 | Loading... |
05 https://t.me/FBPSSocial1 | 1 | 0 | Loading... |
06 Media files | 160 | 2 | Loading... |
07 ለመምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ
የትምህርት ቤታችን ትምህርታዊ ጉዞ በየዓመቱ መኖሩ ይታወቃል። ስለዚህ የዘንድሮው ጉዞ ቀጣይ ሐሙስ ማለትም በቀን 06/10/2016 እስከ 08/10/2016 ዓ.ም ስለሆነ የምትሄዱ ሰራተኞች እስከ ነገ ማለትም እስከ ቅዳሜ የሚሄደውን ሰው ብዛት ማውቅ ስለፈለግን መሄድ እችላለሁ የሚል መልዕክት ከዚህ በታች ባለው የሶሻል ኮሚቴው ግሩፕ (Group) እንድታሳውቁን እናሳስባለን።
ይሄን በመጫን ስማችሁን ፃፉልን ።👇 https://t.me/fbps1
ሶሻል ኮሚቴው | 196 | 2 | Loading... |
08 https://t.me/fbps2015 | 167 | 0 | Loading... |
09 Media files | 171 | 0 | Loading... |
10 Media files | 174 | 1 | Loading... |
11 Media files | 149 | 1 | Loading... |
12 Media files | 132 | 1 | Loading... |
13 Media files | 147 | 1 | Loading... |
14 Media files | 147 | 1 | Loading... |
15 Media files | 156 | 1 | Loading... |
16 ⚽️ በስፖርት ክበብ አዘጋጅነት በተማሪዎች ሲካሄድ የነበረው የእግር ኳስ ጨዋታ በ30/09/16 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል።
በዕለቱ ለዛሬው የፍፃሜ ጨዋታ በቀረቡት #8B ከ # 6B ባደረጉት ጨዋታ 6B 8/7 በሆነ የመለያ ምት በማሸነፍ የ2016 ዓ.ም #የ6B ክፍል ተማሪዎች የዋንጫ አሸናፊ ሆነዋል !!!
ስፖርት ክበብ | 158 | 3 | Loading... |
17 ለመምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ
የትምህርት ቤታችን ትምህርታዊ ጉዞ በየዓመቱ መኖሩ ይታወቃል። ስለዚህ የዘንድሮው ጉዞ ቀጣይ ሐሙስ ማለትም በቀን 06/10/2016 እስከ 08/10/2016 ዓ.ም ስለሆነ የምትሄዱ ሰራተኞች እስከ ነገ ማለትም እስከ ቅዳሜ የሚሄደውን ሰው ብዛት ማውቅ ስለፈለግን መሄድ እችላለሁ የሚል መልዕክት ከዚህ በታች ባለው የሶሻል ኮሚቴው ግሩፕ (Group) እንድታሳውቁን እናሳስባለን።
ይሄን በመጫን ስማችሁን ፃፉልን ።👇 https://t.me/fbps1
ሶሻል ኮሚቴው | 1 | 0 | Loading... |
18 https://t.me/Fbps1 | 1 | 0 | Loading... |
19 ለመምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ
የትምህርት ቤታችን ትምህርታዊ ጉዞ በየዓመቱ መኖሩ ይታወቃል። ስለዚህ የዘንድሮው ጉዞ ቀጣይ ሐሙስ ማለትም በቀን 06/10/2016 እስከ 08/10/2016 ዓ.ም ስለሆነ የምትሄዱ ሰራተኞች እስከ ነገ ማለትም እስከ ቅዳሜ የሚሄደውን ሰው ብዛት ማውቅ ስለፈለግን መሄድ እችላለሁ የሚል መልዕክት በዚህ ስልክ ቁጥር ስማችሁን በመፃፍ እንድታሳውቁን እናሳስባለን። 0941280257 | 46 | 1 | Loading... |
20 ቀን 30/09/2016 ዓ.ም
ለሁሉም መንግሥት 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በሙሉ፦
እንደሚታወቀው የቅ/ዮሴፍ ት/ቤት ከፍለው መማር ለማይችሉ ተማሪዎች የነፃ ት/ት እድል ሠጥቷል። ሰለሆነም በተያያዘው መሥፈርት መሠረት 1 ወንድና 1 ሴት ተማሪዎችን ለይታችሁ የት/ቤቱን የ7ኛና 8ኛ ክፍል ሪፖርት ካርድ ኮፒ አባሪ በማድረግ እስከ 07/10/2016 ዓ.ም ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት ሥርዓተ ት/ት ቡድን እንድትልኩልን እናሳስባለን!!
ክ/ከ/ት/ፅ/ቤት | 102 | 0 | Loading... |
21 👆Addis Ababa Education Bureau Grade 6 2nd Semester 2nd Round Model Exam
Sub city: Kolfe Keraniyo Education office
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
➊ t.me/AndalusGrade7and8
❷ t.me/AcademicEducations
➌ t.me/BasicComputer_Skills
➍ t.me/AndalusGrade5and6 | 118 | 0 | Loading... |
Env. Science Exam G6-15.pdf5.18 KB
Mathematics Exam G6-15.pdf3.30 KB
English Exam G6-15.pdf4.14 KB
ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን በሙሉ
ነገ በሚጀመረው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና #በተረጋጋ መንፈስ በመስራት ጥሩ ውጤት የምታመጡበት ፈተና ይሁንላችሁ።
# መልካም የፈተና ጊዜ!!!!!!
👍 2
ለመምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ

ሶሻል ኮሚቴው