cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🍁ሙ.ዳ.ች.ን🍁

😘Ŵęłçőmĕ_ţŏ_mý_čĥãňñĕľ #Funny_video 😂 #Best_pictures🌌 #Tik_tok_video ◁▯▯▷ #Dance_video 💃💃 #Music_video__audio🎬📀 #Birthday_pic🎉🎊 #Couple_picture #Best Novels 🔥🔥

Більше
Рекламні дописи
388
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-2030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አከራዬ ምግብ ሲሰሩ ማነሽ .... እንደው ይሄ ልጅ ይሸተዋል ሂጂና .... በርህን ዝጋ በይው😜😄
Показати все...
ዛሬ ባስ ውስጥ ቁጭ ብዬ አንዱ መጣና "ይቅርታ ላስቸግርህ ሚስቴ እርጉዝ ናት " ሲለኝ እረ ችግር የለውም ብዬ ቦታ ስለቅለት እራሱ ቁጭ አለና እንዴ ሚሰትህስ ስለው " ቤት ናት"
Показати все...
ነገረኛዋ ሚስትህ ምን ያህል ታፈቅረኛለህ "ብላ ጠይቃ 'ከቃል በላይ ነው ማፈቅርሽ' ስትላት... ደሞ ቃል ማናት 😳😳😳
Показати все...
ትምህርት ቤት መጽሐፍ ሲሰጥህ ያንተ ንብረት ነው ትንከባከበው ይልሃል። 😂ሲጠፋብህ ደግሞ..... . ክፈል የመንግስት ንብረት ነው 🙌😫
Показати все...
ሀበሻ ማለት እኮ ለቅሶ ቤት ሊያስተዛዝን ሄዶ ከሀዘንተኛው ቁማር በልቶ🙉 ስቆ ተደስቶ ጠጥቶ🙊 ወደ ቤቱ የሚገባ የዋህ ህዝብ ነው🤣 #ተሳሳትኩ_እንዴ 😉🤪😂
Показати все...
"ከጋብቻ በፊት" ወንዱ: ይህንን ቀን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሴቷ: ትቸህ እንድሄድ ትፈቅዳለህ ወንዱ: በፍፁም ሴቷ: ትወደኛለህ ወንዱ: አዎን ሴቷ: በላዬ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ታመነዝራለህ ወንዱ: በፍፁም አላደርገውም ሴቷ: ትስመኛለህ😘 ወንዱ: ባገኘሁሽ አጋጣሚ ሁሉ ሴቷ: ትመታኛለህ🤕 ወንዱ: ምን በወጣኝ ሴቷ: ልመንህ ወንዱ: yes ሴቷ: የኔ ፍቅር😍 "ከጋብቻ በኋላ ከታች ወደ ላይ አንብቡት"😂😂
Показати все...
ለሰዉ ምክር ስመክር "ይሄ ነገር ለኔም ሳይጠቅም አይቀርም!" እያልኩ ማስታወሻ እይዛለሁ😎
Показати все...
ትዳርን ዘላቂ ለማድረግ የሚጠቅሙ መሰረታዊ ነገሮች የሚል መፃፍ📖 ያሳተመው ሰውዬ ከሚስቱ ጋር ተለያየ አሉ።🙊🙉🙈 #Like ማንን ገደለ😂😂😂😂
Показати все...
10 ሚሊየን ብር ሎተሪ ቢደርስህና አጎትህ በድንገት ማንኪያ ውጦ🙄 የ 9 ሚሊየን ብር ሰርጀሪ ያስፈልገዋል ብትባል... እንደ አንድ መልካም ኢትዮጵያዊ ምን ታደርጋለህ ?😐
Показати все...
ግቢ ብጥብጥ ተነስቶ ከሳምንት በኃላ አስተማሪው class ገብቶ quiz ብሎ ይፅፍና😀 . . . ማነው ባለፈው የብጥብጥ ግዜ እስከ ዋናው በር በድንጋይ ያሯሯጠኝ😀😂😂
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.