cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

IslamicArt🎨

IslamicArt🎨ቻናላችን የምንሰራቸው ስራዎች 🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊 🎨 የስዕል ስራዎች 🎨የስዕል ትምህርቶች 🎨የስዕል ውድድሮች 🏆 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃 🖌የካሊገራፊ ስራዎች 🖌የካሊገራፊ ውድድሮች🏆 📖ሀዴሶች 🎬አስገራሜ ቪዴዮዎች © ሎጎ እና ፕሮፉይል ፒስ በቅናሽ እንሰራለን ለአስተያየት ☞ @Herobot_HERO_BOT ስልክ 0942168385

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
594
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ተወዳዳሪ ፆታ ኮድ ሀሰን አብዱ..........ወንድ...........01 ሱራ-በቀራ ፔጅ 4 ድምፅ ለመስጠት 👍
Показати все...
سورة البقرة ١٧-٢٤.m4a3.05 MB
Показати все...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ወለቴ ኖክ ፋሪ ጀሞ ለቡ ጋርመንት ሀና ሳሪስ ቃሊቲ ኬንትሪ ዳለቲ ሰበታ በተጠቀሱት አካባቢ የምትገኙ ውድ የ ኡሚ አባላት ተቋማችን ኡሚ ደቡብ ብራንች ለመክፈት እንቅስቃሴ በ መጀመሩ በተጠቀሱት አካባቢ ላይ የምትገኙ ውድ ነባርም ሆነ አዲስ አባላት ኑ በ ጋራ ደቡብ ብራንችን እገንባ! ለበለጠ መረጃ 👉 @Ibnu_serin
Показати все...
መጨረሻችን ምን ይሆን?! ❤️ ልብ የሚነካ መሳጭ ዳዕዋ ኡስታዝ አቡበከር https://youtu.be/x3nuwhgXDb8 9ሜጋባይት ብቻ
Показати все...
9.14 MB
ረመዷንን እንዴት እንቀበል እንዴትስ እንጠቀምበት ክፍል 2||በኡስታዝ በድሩ ሁሴን||#share #like #subscribe 3.6 mb ብቻ
Показати все...
3.68 MB
ረመዷንን እንዴት እንቀበል እንዴትስ እንጠቀምበት ክፍል 1||በኡስታዝ በድሩ ሁሴን||#share #like #subscribe በዩቲዩብ ይከታተሉ https://youtu.be/XSSNzsV1gcI
Показати все...
ረመዷንን_እንዴት_እንቀበል_እንዴትስ_እንጠቀምበት_ክፍል_1_በኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን_shar_134.mp456.32 MB
ይነይቱ ካሎት ላይ ያካፍሉ ለአንድ ቤተሰብ ሙሉ ፓኬጅ 2000 ግማሽ ፓኬጅ 1000 ሩብ ፓኬጅ 500 በግብዐት ሩዝ ዘይት ቴምር የሾርባ እህል ዱቄት ንግድ ባንክ 1000278180388 ኡሚ የየቲሞች የልማት መረዳጃ በቴሌግራም @ummicharity @hayunamohammed 0926688698 0912927557
Показати все...
የኡሚ ቤተሰቦች የረመዳን አስቤዛ ኒያ የሾርባ እህል---1ኪሎ 50 ብር ዱቄት-----------1ኪሎ 38 ብር ዘይት------------3ሊትር 180 ብር ቴምር-----------1ኪሎ 100 ብር ለ1 ቤተሰብ የሚያስፈልጉ ግበአቶች ብዛት በትንሹ 4 የቤተሰብ አባል ላለው አንድ ቤተሰብ የሾርባ እህል-----10ኪሎ ዱቄት-------------5ኪሎ ዘይት--------------5ወይም6 ሊትር ቴምር-------------1ኪሎ ኡሚ ተቅዋ ላይ ያለን ትልቁ የአንድ ቤተሰብ አባላት ብዛት 7 ነው በዚህ መሰረት የቤት ብዛትእና የቤተሰቡ አባላት 4ቤት👉 1 ሠው 1ቤት👉 2 ሠው 15ቤት👉እያንደንዱ ጋ3 ሠው 3ቤት👉እያንደንዱ ጋ4 ሠው 1ቤት👉 እያንደንዱ ጋ5 ሠው 3ቤት👉እያንደንዱ ጋ 6 ሠው 1ቤት👉 ሁለቱም ቤት 7 ሠው በዚህ መሠረት የአቅማችንን የምንነይት ይሆናል እንዲሁም ለቤተሰብና ለጓደኞቻችን በማስነየት የአጅሩ ተካፋይ እንዲሆኑ ማድረግ እንችላለን ትንሹ የኒያ መጠን አንድ ኪሎ ሲሆን ኒያን share ማድረግ ይቻላል😜😊
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.