cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

قناة فوائد أبي عبد الله محمد بن إبراهيم

ከቻናሉ ይቀላቀሉ በአላህ ፍቃድ ጠቃሚነጥቦችንያገኛሉ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ t.me/lbnu_ebrahim ”ሙብተዲዕ (መጀመሪያ) ቤቱን ከውስጥ ያበላሻል። ከዛም ለጠላት በሩን ከፍቶ ግባ ይለዋል” ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሃዲ አልመድኸሊ [المجموع صـ (። የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ!!

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
179
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🔴አሁን በቀጥታ ስርጭት የሙሐደራ ፕሮግራም ሊጀመር ነው። ገባ ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር አድርጉ ባረከሏህ ፊኩም https://t.me/abumuazhusenedris?livestream=bc045c350fc9a7d129 https://t.me/abumuazhusenedris?livestream=bc045c350fc9a7d129
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
➡️ታላቅ የቀጥታ ስርጭት የዳዕዋ ፕሮግራም ዝግጂት ▪በተለያዩ ዱዓቶች የተለያዩ ምክሮች በቅጥታ ስርጭት የዒደል ፊጥር አዳር ከማታ እስከንጋት ይካሂዳል ኢንሻአሏህ!! ♦️ተጋባዥ እንግዶቻችን ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ ➧ሸይኽ መሀመድ መኪን حفظه الله ➧ሸይኽ መሀመድ አሚን حفظه الله ➧ሸይኽ በድሩ ሰኢድحفظه الله ➧ኡስታዝ ኸድር አህመድ حفظه الله ➧ኡስታዝ ሰኢድ ሙሳ حفظه الله ➧ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله ➧ኡስታዝ አቡ መርየም حفظه الله ➧ኡስታዝ አቡል አባስ حفظه الله ➧ኡስታዝ መሐመድሲራጂ حفظه الله ➧ኡስታዝ አቡ አብደሏህ حفظه الله ➧ኡስታዝ አቡ ረይስ حفظه الله ➧ኡስታዝ አቡ አዩብ حفظه الله ➧ኡስታዝ አቡ ፈውዛን حفظه الله ➧ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله ሌሎች ብርቅየ ሸይኾችና ኡስታዞች ይታደማሉ መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብም ። ➭ስርጭቱ የሚተላለፈው ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ነው ሼር በማድረግ ለዘመድ ወገን ተደራሽ ያድርጉ!! ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/abumuazhusenedris http://t.me/abumuazhusenedris
Показати все...
የጎዳና ፊጥራ ላይ የሚሰሩ ቢድዕያቶች ከባባድ ወንጀሎች ሙንከራቶች ተጠቅሶበታል ። በሸይኻችን ሸይኽ መሀመድ አሚን ሀፊዘሁሏህ ከደሴ ብርቅየ ሰለፊይ መሻይኾች ውስጥ አንዱ ሸይኻችን ናቸው። https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Показати все...
1.72 MB
የኮምቦልቻ አህለ ሱና አንሷር መስጅድ ጀመዓ ገባ ገባ በሉ ሊጀምር ነውውው ሸር እናድርገው https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea?videochat=8ae95681bc80fdb3a9
Показати все...
↪️ አድስ አንገብጋቢ ሙሐደራ 📝ርዕስ፦ እስልምናን አፍራሾች ምን ምን ናቸው በሚል ርዕስ ስለ ሽርክ አስከፊነት የተብራራበት ምርጥ ሙሐደራ ነው። 🎤 በወንድማችን መሀመድ ሀሰን ጁድ 🕌 በመስጅደል ሁዘይፋ ደሴ ጨርጫሪት https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Показати все...
እስልምናን አፍራሾች ምን ምን ናቸው.ogg9.65 MB
ልዩ የሙሐደራ ድግስ 🎤ኡስታዝ አብዱረህማን ሰዒድ (አቡ ሂዛም) «ሐፊዘሁሏህ» ርእስ: ሰለፎች በመልካም ነገር ላይ ያላቸው መረዳዳት السلف والمعاونة على الخيرات ♦️ሙሀደራው ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ👇👇 ተ ጀ መ ረ https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800?videochat
Показати все...
መስጂደ ሱና በደሴ የግንባታ ስራ የውይይት ግሩፕ

ይህ የቴሌግራም ግሩፕ የተከፈተው በደሴ ከተማ በሚገኙ የአህለ ሱና ወል ጀማዓ መሻይኾችና ወጣቶች ስም ነው። በመላው አላም የምትገኙ የአህለ ሱና ወል ጀማዓ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እንዲታግዙንና የሱና ወንድምና እህቶችን አድ በማድረግ እንዲታግዙን ስልን በአላህ ስም እንጠይቃለን ።

Фото недоступнеДивитись в Telegram
📣 ታላቅ የዳዕዋ ድግስ 📢 በደሴ ከተማ ሰለፍዮች የተዘጋጀ በሱና መስጂድ በደሴ የግንባታ ስራ ውይይት የቴሌግራም ግሩፕ የሚቀርብ ለተከታታዮቻችን በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያለን https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800 ዛሬ ሰኞ ማለትም በቀን 17/08/2014 ወይንም ረመዷን 24 ከምሽቱ 4:10 ጀምሮ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተደግሶላችኋል። « ሙሐደራውን የሚያቀርቡት » የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች እነሱም 🎤1⃣. ኡስታዝ አብዱረህማን ሰዒድ (አቡ ሂዛም) «ሐፊዘሁሏህ» ርእስ: ሰለፎች በመልካም ነገር ላይ ያላቸው መረዳዳት السلف والمعاونة على الخيرات 🎤2⃣. ሸይኽ ሙሀመድ አሚን (አቡ አብዱረሂም)«ሐፊዘሁሏህ» ርእስ:—የሰልፍዮች ሁኔታ አጠቃላይ በወሎ በተለይ በደሴ ከተማ احوال السلفين في ولو عموماوفي مدينة دسي خصوصا 🎤3⃣ .ሸይኽ ሙሀመድ መኪን (አቡ አብዲረህማን)«ሐፊዘሁሏህ» ርዕስ:—በሀቅ ላይ መፅናትና አለመቀያየር الثباةعلي الحق وعدم التلون 🎤 4⃣ .ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ "ሐፊዘሁሏህ" ርዕስ: — እስልምና ለወጣቶች የሰጠው ትኩረት عناية الإسلام بالشباب መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል። ቦታ: — በሱና መስጂድ በደሴ የግንባታ ስራ ውይይት የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800 ግሩፑን ሸር በማድረግ ሌሎችም ዘንድ ዳዕዋውን እንዲሰሙት እናድርግ ወዴ ግሩፑ ጆይን ለማለት ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800 https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800
Показати все...
ዛሬ ማታ ተዘጋጁ ዛሬ ማታ ከተራዊ ሶላት በኋላ በአላህ ፍቃድ በኢብኑ ተይምያ የተውሂድና የሱና መድረሳ ቻናልና ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት በጣም አሪፍ አንድ ፕሮግራም አዘጋጅቻለሁ። በዛውም የደሴው የሸኽ መኪን መስጅደ ሱና ግንባታ የገቢ ማሰባሰብና የንያ ፕሮግራም ይኖረናል። አላህ የዛ ሰው ይበለን!! ✍ወንድማችሁ አቡ አብዲላህ http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Показати все...
🔴 አሁን በቀጥታ ስርጭት የሙሐደራ ፕሮግሬም ተጀምሯል ። በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ ሊንኩን ሸር አድርጉት ባረከሏህ ፊኩም https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800?videochat https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800?videochat
Показати все...
መስጂደ ሱና በደሴ የግንባታ ስራ የውይይት ግሩፕ

ይህ የቴሌግራም ግሩፕ የተከፈተው በደሴ ከተማ በሚገኙ የአህለ ሱና ወል ጀማዓ መሻይኾችና ወጣቶች ስም ነው። በመላው አላም የምትገኙ የአህለ ሱና ወል ጀማዓ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እንዲታግዙንና የሱና ወንድምና እህቶችን አድ በማድረግ እንዲታግዙን ስልን በአላህ ስም እንጠይቃለን ።

00:13
Відео недоступнеДивитись в Telegram
አድስ የገባ ንፁህ የወሎ ማር ለረመዳን ለእናትና አባት ማስፈጠሪያ የሚሆን ሳያልቅ ቶሎ ይዘዙ ። አድስ ንፁህ ማር ለምትፈልጉ በሙሉ #በደሴ_በኮንቦልቻ_በሀርቡ_በሀይቅ_በኬሚሴ_በውጫሌ_በመርሳ_በማሻ_በጊንባ ....... በሌሎች ቦታዎችም ብዛት ለሚመፈልግ በትእዛዝ እናመጣለን ። ምንም ያልተቀላቀለበት ንፅህ እንጀራ ማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች በደሴና በአካባቢዎች ባሉበት እናመጣለን ይደውሉልን ። በውጭ ሀገር ለምትገኙ እህትና ወንድሞች ለቤተሰቦቻችሁ መግዛት ከፈለጋች መግዛት ትችላላችሁ በተማኝነት እናደርሳለን። 09 30 32 05 04 09 83 71 76 04 አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ። ወይም በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇 @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot አድራሻየ ደሴ አራዳ
Показати все...
13.92 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.