cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ጥበብ በቅኔ የኪነ ጥበባት ቤተሰብ 🎭

"ኑ ጥበብን እንኑራት"!!! የጥበብ በቅኔ የኪነ-ጥበብ ቡድን 🎭 ስራዎች መገኛ ገፅ subscribe on YouTube https://youtube.com/channel/UCMB2fHhcEypqQK04IxF_b4A follow on tiktok tiktok.com/@qne_art_families ለሚኖሯችሁ ማንኛውም አስተያየቶች፣ሀሳቦች እንዲሁም ጥያቄዎች 👉 @Qne21 👈 ይሄን ማስፈንጠሪያ መጠቀም ትችላላችሁ።

Більше
Рекламні дописи
313
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-1130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
Film Bet (@filmbetnet) / X

ሰም እና ወርቅ Share Share Share 👉ለወግ የመረጥናቸው እንግዶች ምርጦቹን ነው። 👉ለግጥም ደግሞ ትንታጎቹን ነው። በመድረክም  በቲክቶክም ጉልበታም ናቸው። 👉ለሳቅ ለጨዋታ (ኮሜዲ ቁምነገር ተዛንቆበት) ፤ከቀድሞዎቹ ለዛ ጋር ፤የራሱን መንገድ ጨምሮ ናሆም  በአዲስ ቅርጽ ብቅ ብሏል። 👉ሙዚቃ ጨምሩበት። እናም የድንቆቹን ስብስብ ማድነቅ ብቻ ሳይሆን መታደም ያተርፋበታል። ሚአዋ/ጣፋጭ /ውሃ ግብዣን ነው። ትኬቱን ቀድመው ይያዙ። ጃዕፋር መጽሐፍት መደብር ወይም ይደውሉ። 0911 125788 0912 189017
Показати все...
Repost from fila cast agent
Watch "አስተውሉ - Ethiopian Movie Astewelu 2023 Full Length Ethiopian Film Astewelu 2023" on YouTube https://youtu.be/QW1k9DwFyio
Показати все...
አስተውሉ - Ethiopian Movie Astewelu 2023 Full Length Ethiopian Film Astewelu 2023

አስተውሉ - Ethiopian Movie Astewelu 2023 Full Length Ethiopian Film Astewelu 2023 Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UCsgwJqcvme0NsrVJl7bfsVg/join

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©Netsebraq Media

ድሮ ድሮ ብሶት በወለደው በዘመነ ኢህአዴግ በሞቴ አንብባችሁ ስትጨርሱ የተረሳ ካለ ጨምሩበት 🤣 ¤¤¤¤ 1.ድሮ ድሮ ከአድማስ ዩኒቨርሲቲ በዲፕሎማ ለተመረቀ ልጃቸው በሬ አርደው የሚደግሱ ቤተሰቦች ነበሩ ¤ 2.ድሮ ድሮ ኑሮ ጥሩ ስለነበረ ህዝቡ ደረጄና ሀብቴ "ሙያሽ ይዘርዘርልሽ" እያሉ ሲዘፍኑ ሆዱን ይዞ ይስቅ ነበር ¤ 3.ድሮ ድሮ ወደደብረ ማርቆስ የሚጓዝ አውቶቡስ ውስጥ የታደለ ገመቹን የነቀምት አውቶቡስ ውስጥ የሰማኸኝ በለውን ዘፈን መስማት ኖርማል ነበር ¤ 4.ድሮ ድሮ ታመን ጤና ጣቢያ ስንሄድ ከመድኃኒቱ በፊት ወተትና ስጋ መመገብ እንዳትረሱ የሚል ማስጠንቀቂያ ይሰጠን ነበር ¤ 5.ድሮ ድሮ አንድ ሱፍ ለመስፋት 30 ሜትር ጨርቅ እንጠቀም ነበር ¤ 6.ድሮ ድሮ አዜብ መስፍን የተባሉ የቤት እመቤት ባለቤታቸው በሚከፈላቸው 7500 ብር ወርሃዊ ደመወዝ ድልቅቅ ብለው እንደሚኖሩ ከታይላንድ ጉብኛታቸው በዃላ ነግረውናል ¤ 7.ድሮ ድሮ የመንግስት ሰራተኛው በወርሃዊ ቁጠባ ኮንዶሚኒየም ይደርሰው ነበር ¤ 8.ድሮ ድሮ አርከበ እቁባይ የተባለ የብዙ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ህይወት የቀየረ ከንቲባ ነበረ ¤ 9.ድሮ ድሮ አበበ ተካ የሚባል ዘፋኝ የሆነች ቀሽት ዲያስፖራ አፍቀሮ "አለቅሳለሁ" የሚል ዘፈን አውጥቶ ሲያለቃቅስ ህዝቡ በጣም ስለተሰማው ገንዘብ ተሰብስቦ በአላሙዲን ድጋፍ አሜሪካ ሄዶ ልጅቷን እንዲያገኛት ተደርጓል ¤ 10.ድሮ ድሮ ኃይሌ ገብረስላሴ 5 ኪሜ ውድድር ሲያሸንፍ ህዝቡ ደስታውን ከኮተቤ ፒያሳ ድረስ 10 ኪሜ እየሮጠ ደስታውን ይገልፅ ነበር ¤ 11.ድሮ ድሮ ሰው ቤት ገብቶ መዘፍዘፊያ የሰረቀ ሌባ ፖሊስና ህብረተሰብ ቴሌቪዥን ላይ ቀርቦ ይወገዝ ነበር ¤ 12.ድሮ ድሮ ከሰል ለማያያዝ አንድ ሌትር ጋዝ የሚጠቀሙ እናቶች ነበሩ ¤ 13.ድሮ ድሮ ሀገሪቱ ውስጥ ከነበረው ህዝብ መካከል ስጋ በደንብ አያገኝም ተብሎ በፍለጋ የተገኘ አንድ አዛውንት አለቤ ሾው ላይ ቀርቦ ለ3 ዓመት ስጋ በነፃ እንዲወስድ ስሙን የረሳሁት ስጋ ቤት ቃል ገብቶላቸው ነበረ ¤ 14.ድሮ ድሮ ተኽላይ ደምቢዶሎ ውስጥ አራርሳ ባህርዳር ላይ ሆቴል ነበራቸው ¤ 15.ድሮ ድሮ ባለስልጣናትና አርቲስቶች የእግር ኳስ ግጥሚያ በህዝብ ፊት ያካሂዱ ነበር ¤ 16.ድሮ ድሮ ምግብማ ሞልቷል አምላክ መች ነሳኝ የሚል ዘፈን ነበር ¤ 17.ድሮ ድሮ ምግብ በተትረፈረፈበት ዘመን ከመመገባችን በፊት እጃችንን መታጠብ አንርሳ የሚል ተደጋጋሚ ማስታወቂያ ነበረ ¤ 18.ድሮ ድሮ የ4ኛ ክፍል መምህር ካዛንቺስ ተከራይቶ ይኖር ነበር ¤ 19.ድሮ ድሮ ማር ሲበዛ ይመራል የሚሉ ማር ያላቸው ወላጆች ነበሩን ¤ 20.ድሮ ድሮ የቀበሌያችን ሊቀመንበር ልጆች አብረውን ደጃዝማች ወንድይራድ ት/ቤት ይማሩ ነበር ¤ 21.ድሮ ድሮ መክሰስ የሚባል 10 ሰዓት ላይ የሚበላ ምግብ ነበረ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ 9ጠነኛዉ የጉማ ፊልም ሽልማት አሸናፊዎች ፦ 👉 ምርጥ አጭር ፊልም፡ የጉድ ሀገር መንገድ /ብስራት ተስፍ 👉 ምርጥ የተማሪ አጭር ፊልም ፡ መሐይማን / አማኑኤል ተሾመ 👉 ምርጥ ተከታታይ ኮሜዲ ድራማ : አሰኳላ 👉 ምርጥ ዉርስ ትርጉም ድራማ : አደይ 👉 ምርጥ ዶክመንተሪ ፡ ባሌ ብሄራዊ ፓርክ /አዚዝ አህመድ 👉 ምርጥ ዉርስ ድራማ ተዋናይት ፡ በእምነት ሙልጌታ / አደይ 👉 ምርጥ ዉርስ ድራማ ተዋናይ : አለማየሁ ታደሰ / አጋፋሪ 👉 ምርጥ የፊልም ሙዚቃ : የሱፍ አበባ 👉 ምርጥ ስኮር : ረመጥ / ብሩክ አሰፍ 👉 ምርጥ ሜካፕ : ተሚማ ሁላላ / ረመጥ 👉 ምርጥ ፊልም ፅሁፍ : ረመጥ / ዳንኤል በየነ 👉 ምርጥ ቅንብር : የሱፍ አበባ /እስክንድር ተፈራ 👉 ምርጥ ሲኒሚአቶግራፊ : የሱፍ አበባ / ዋለልኝ አደገ 👉 ምርጥ ተስፍ የተጣለበት ተዋናይት : ክሱት / እየሩሳሌም አሰፍ 👉 ምርጥ ተስፍ የተጣለበት ተዋናይ : ፊናፍ / ብሩክ ግርማ 👉 ምርጥ ረዳት ሴት ተዋናይት : የማር ዉሃ / መስከረም ነጋ 👉 ምርጥ ረዳት ተዋናይ : ጥላዬ / እንግዳሰዉ ሀብቴ 👉 ምርጥሴት ተዋናይት : ክሱት / ጠረፍ ካሳሁን 👉 ምርጥ ወንድ ተዋናይ : ሄኖክ በሪሁን /ረመጥ 👉 ምርጥ ዳይሬክተር : ረመጥ/ ዳንኤል በየነ 👉 ምርጥ ፊልም : የሱፍ አበባ /ለገሰ ገነቱ 👉 የህይወት ዘመን ተሸላሚ : አርቲስት ኪሮስ አለማየሁ 👉 የሔርሜላ አሸናፊ : ገነት ከበደ 👉 አርአያ ሰብ ከያኒ : አርቲስት መሰረት መብራቴ https://t.me/Qne_Art_Families
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
getachew Alemu: የሰም እና ወርቅ የሚያዚያ 13 ቀን ዝግጅት በበዓል ቀን ምክንያት መራዘሙ ይታወሳል። እነሆ  ቀን መርጠናልና የዚህ ትውልድ ትንታግ ገጣሚያን ዓርብ ሚያዚያ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ግዮን ግሮቭ ጋርደን 11:00 ሰዓት ይጠብቁናል። ዝግጅቱ ቅዝቃዜውን በማሰብ በአዳራሽ ውስጥ በመሆኑ ሁላችሁም ሼር በማድረግ መልዕክቱን እንዲያጋሩልን አደራ እንላለን። የእውነት ምስጋችን ከልብ ነው። 0911 125788 ዶ/ር አበባ የሺጥላ(እግዜር ቅኔ አማረው) አርቲስት ባዩሽ ከበደ (ሚጡ ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን ገጣሚ አስታውሰኝ ረጋሳ ገጣሚ ሰይፈ ተማም ገጣሚ ረድኤት አሰፋ ገጣሚ ሰሎሜ በቃ እጹብ ድምጻዊ  ኡመር አሊ(ዘሙዬ) ገጣሚ ጌራወርቅ ጥላዬ ገጣሚ ሰብለ በቀለ ይገኛሉ። የመግቢያ ዋጋ 100 :00 ብር 0911 125788 ሰም እና ወርቅ ቲክቶክን ጨምሮ ። አመሰግናለሁ
Показати все...
.                    ✝✝✝                      ✝✝✝                      ✝✝✝                      ✝✝✝ ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝                      ✝✝✝                      ✝✝✝                      ✝✝✝                      ✝✝✝                      ✝✝✝                      ✝✝✝                      ✝✝✝. ''ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሀጺባ በደመ ክርስቶስ" ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ "ምድርም ፀዳች ሐሴት አረገች በክርስቶስ ደም በእውነት ታጠበች":: 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 "ክርስቶስ ተንስአ  ሙታን በአብይ ሀይለ ወስልጣን አሳሮ ለሰይጣን አጋዞ ለአዳም  ሰላም እምዘየሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም" ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ " ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው። ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም።" (የሉቃስ ወንጌል 24:5) 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው  በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አደረሳችሁ። ሞትን ድል የነሳው ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይኽን ግዜ አሻግሮ ብዙ በአላትን እንኳን አደረሳችሁ ለመባባል ያብቃን!!! ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ መልካም የትንሳኤ በአል!!! https://t.me/Qne_Art_Families
Показати все...
ጥበብ በቅኔ የኪነ ጥበባት ቤተሰብ 🎭

"ኑ ጥበብን እንኑራት"!!! የጥበብ በቅኔ የኪነ-ጥበብ ቡድን 🎭 ስራዎች መገኛ ገፅ subscribe on YouTube

https://youtube.com/channel/UCMB2fHhcEypqQK04IxF_b4A

follow on tiktok tiktok.com/@qne_art_families ለሚኖሯችሁ ማንኛውም አስተያየቶች፣ሀሳቦች እንዲሁም ጥያቄዎች 👉 @Qne21 👈 ይሄን ማስፈንጠሪያ መጠቀም ትችላላችሁ።

.                    ✝✝✝                      ✝✝✝                      ✝✝✝                      ✝✝✝ ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝                      ✝✝✝                      ✝✝✝                      ✝✝✝                      ✝✝✝                      ✝✝✝                      ✝✝✝                      ✝✝✝ ''ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሀጺባ በደመ ክርስቶስ" ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ "ምድርም ፀዳች ሐሴት አረገች በክርስቶስ ደም በእውነት ታጠበች":: 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 "ክርስቶስ ተንስአ  ሙታን በአብይ ሀይለ ወስልጣን አሳሮ ለሰይጣን አጋዞ ለአዳም  ሰላም እምዘየሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም" ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ " ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው። ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም።" (የሉቃስ ወንጌል 24:5) 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው  በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አደረሳችሁ። ሞትን ድል የነሳው ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይኽን ግዜ አሻግሮ ብዙ በአላትን እንኳን አደረሳችሁ ለመባባል ያብቃን!!! ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ መልካም የትንሳኤ በአል!!! ጥበብ በቅኔ የኪነ-ጥበባት ቤተሰብ https://t.me/Qne_Art_Families
Показати все...
ጥበብ በቅኔ የኪነ ጥበባት ቤተሰብ 🎭

"ኑ ጥበብን እንኑራት"!!! የጥበብ በቅኔ የኪነ-ጥበብ ቡድን 🎭 ስራዎች መገኛ ገፅ subscribe on YouTube

https://youtube.com/channel/UCMB2fHhcEypqQK04IxF_b4A

follow on tiktok tiktok.com/@qne_art_families ለሚኖሯችሁ ማንኛውም አስተያየቶች፣ሀሳቦች እንዲሁም ጥያቄዎች 👉 @Qne21 👈 ይሄን ማስፈንጠሪያ መጠቀም ትችላላችሁ።

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.