cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ⒷⓁⓊ TUBE 🦋 ✍

Join us👇👇👇👇👇👇 @Legtm @blutubee

Більше
Рекламні дописи
198
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
አእምሯችን እንደ ጉግል (Google) ነው አንድ ሰው እንዲህ ሲል ሰማሁትና ሙከራን አደረኩኝ፡፡ እውነትነት አገኘሁበት፡፡ ጉግል (Google) ላይ ግቡና ለምሳሌ፣ “ቡና በአይናችን የማየት ብቃት ላይ ያለው አጉል ተጽእኖ” ብላችሁ ፍለጋ (Search) ብታደርጉ፣ አብዛኛው የሚመጣላችሁ ውጤት ቡና በአይናችን ላይ የሚኖውን አጉል ተጽእኖ አስመልክቶ ነው፡፡ በተቃራኒው፣ “ቡና ለአይናችን ያለው ጥቅም” ብላችሁ ፍለጋ (Search) ብታደርጉ፣ አብዛኛው የሚመጣላችሁ ውጤት ቡና ለአይናችን የሚኖውን መልካም ነገር አስመልክቶ ነው፡፡ “አእምሯችንም እንደዚሁ ነው” ይለናል ይህ ሰው፡፡ ስለመውደቅና ስላለመሳካት የምናሰላስል ከሆነ አእምሯችን ካለፈውና ከዛሬው ሁኔታችን የውድቀትን ምሳሌዎች በመለቃቀም ምን ያህል ውዳቂ እንደሆንን ያመለክተናል፡፡ በተቃራኒው፣ ስለ ስኬታማነት ካሰላሰልንን እስካሁን የተሳኩልንን ነገሮች እንድናስብና አሁንም ሆነ ወደፊት ሊሳካልን ስለሚችልባቸው መንገዶች ማሰብንና መመልከትን እንድንጀምር ትኩረታችንን ይቃኝልናል፡፡ አእምሯችሁ ምን እንደሚሰላስል ለመቆጣጠር የምታዩትንና የምትሰሙትን ማጣራት የግድ ነው፡፡ በዚህ መልኩ የአእምሯችንን “የፍለጋ ማሽን” (search engine) ካልተቀጣጠርነው ማንነታችን ያንን ያሰላሰለውን ነገር ፍለጋ መሰማራቱ አይቀርም፡፡ https://t.me/Dreyob https://m.youtube.com/user/naeleyob623 https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
Показати все...
Blutube ባለዉለታችን ግሩፕ ነበር
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወተንስአ እግዚአብሔር ከመ ዘነቅኀ እም ንዋም ወከመ ሃያል ወህዳገወይን ወቀተለ ፀሮ በድህሬሁ ✞✥✣✞ክርስቶስ ተንስአ እሙታ: በዐቢይ ሃይል ወስልጣን :አሰሮ ለሰይጣን፡ ወአግአዞ ለአዳም ፡ሰላም እምይእዜሰ፡ ኮነ ፍስሃ ወሰላም ።✥✞✣✥✞✥እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
Показати все...
ኢሄንንchannel delet ላረገዉ ነዉ ምንም እየጠቀመ ኣደለም
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለ ትውስታ  🔊 ሳይሽ እሳሳለሁ ​@BirabiroMusic
Показати все...
Mikael_Belayneh_Sayish_Isasalehu__yyl7pYkdUc_140.mp36.51 MB
እንዲ የሚል text ከቅርብ ጎደኛየ ተላከሊኝ ደንግጬ ስደዉል ኣይሰራም ስልኳ።። ግራ ገብቶኝ ዋልክ ቆይታም ደወለችና April ze full ኣትለኝም ሆሆሆ አንዳንዱ ሚቀለደዉንም ኣይለይም ። ብየ ዘጋዉባት እንዳያስደነግጣቹ
Показати все...
ለማንኛውም በሂወት መኖር ደስ የሚለዉ የምትኖርለት ምክንያት ኣለማ ሲኖር ነዉ ካልሀነ ብዙም መሞቴ ኣያስለቅሰኝም። ኣነዳንድ ሰዉ ራስን ማጥፋት ወንጀል(ሃጥያት) ስለሆነ ብቻ ይኖራል!!! ባይዘወይ እኔ ፈጣሪ ራሱ ጠርቶኛል ከዚ በሃላ ወር ቢቀረኝ ነዉ የ ሃኪም ክትትል ከጀመርኩ almost 2 ኣመት ሆነኝ መሄጃየ ደርስዋል እወዳቸዋለሁ ❤️
Показати все...
ለኩሰኽኛል ከማይበርድ እሣት - አቁስለህኛል በማይድን ህመም! እንዴት ይሰልቸኝ አንተን ማብሰልሰል - እንደምን ልተው ስላንተ ማለም? በትነህኛል የትም እንደ ጉም! አትረሳኝም እንዳደረ ቂም! እንዳደረ ፍም ተዳፍነህ መፍገግ - ርቀህ መግደል ታውቅበታለህ! እንደ ጋን ጠጠር ደግፎ ማቅናት - ቀርቦ ማዳኑን ማን ባስተማረህ? ሁሉን የሚሽር እንደ መለኮት - ፍቅርህ ጽላት ነው በ'ንባ የማይረክስ፣ አስታቅፈህኛል ተራራ ሀሳብ - ነዲድህ ፈጀኝ በልቤ መቅደስ፣ ባክህ በሀሌ - ምጣ ቀድሰኝ - ልዳን ልፈወስ! ልብ የወደደው ዐይን ያርፍበታል፣ የነፍስ ጥሪ ልብ ያስገብራል፣ ባክህ አትጉደል ከሙልዐትህ - ህልም እያሳደድኩ ከገሃዴ ጋር አልቀያየም! በቀን ያዩት ነው ሌት የሚታለም! ባክህ ምጣብኝ! በበድኔ ላይ ህይወት ዝራብኝ!! @ጋሻው የኋላሸት (ዘቢደር)
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🥰🥰
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.