uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
8 745
Підписники
-824 години
-447 днів
-10430 днів
Архів дописів
አላህን መፍራት የነገሮች ሁሉ ቁንጮ ኢላሂ .....

ፋጢማ ቢንቱ ዐብዲልመሊክ - ረሒመሀላህ - የኸሊፋው ዑመር ብኑ ዐብዲልመሊክ - ረሒመሁላህ - ሚስት ነች። ስለ ዑመር ዒባዳህ ስትጠየቅ እንዲህ ብላ መለሰች:- "والله ما كان بأكثر الناس صلاةً، ولا أكثرهم صياماً، ولكن والله ما رأيت أحداً أخوَف لله من عمر!، لقد كان يذكر الله في فراشه، فينتفض انتفاض العصفور من شدّة الخوف حتى نقول: ‏"ليُصبحنّ الناس، ولا خليفة لهم!!". "በአላህ ይሁንብኝ! ከሰዎች የበዛ ሶላት ያለው አልነበረም። ፆሙም እንዲሁ ከሰዎች የበዛ አልነበረም። ነገር ግን ወላሂ! ከዑመር በላይ አላህን የሚፈራ አላየሁም። መኝታው ላይ ሆኖ አላህን ሲያወሳ ከፍራቻው ብርታት የተነሳ ልክ ወፍ እንደሚርገፈገፈው ይርገፈገፍ ነበር። 'ሰዎች ኸሊፋ ሳይኖራቸው ሊያነጉ ነው' (ሊሞት ነው) እስከምንል ድረስ።" ረዲየላሁ ዐንሁ ወአርዷሁ። 📖 [ሲረቱ ዑመር ብኒ ዐብዲልዐዚዝ፣ ኢብኑ ዐብዲልሐከም] Ibnu Munewor = * የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor * የዋትሳፕ ቻናል፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M * ፌስቡክ https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL

~ኣንድ ሰው በጓደኛው ሐይማኖት ላይ ነው፡፡ አንዳችሁ ማንን መጎዳኘት እንዳለበት ይመልከት ጥሩ ከሆነ ወደ ጥሩ ተግባር ይመራዋል፡፡” መጥፎ ከሆነ ደግሞ ወደ መጥፎ ተግባሩ ይመራዋል፡፡ እኔ ጥሩ ሆኜ መጥፎ ጓደኛ ከኖረኝ ወደ እኔ መምራት ካልቻልኩ ወደ እሱ እንደሚስበኝ ጥርጥር የለውም፡፡ ~t.me/https_Asselfya

↷አይንህን ስበር....!! 🎙Usetaz Hussein Ali = https://t.me/husseinali210

تلاوة_فجرية_لما_تيسر_من_سورة_الروم_ناصر_العمري.m4a3.25 MB

እህቴ ሆይ! ሙተሽ በከፈንሽ ከመሸፈንሽ በስተፊት በሂወት እያለሽ አላህ እዲሸፈን ያዘዘውን አካልሽን በአግባቡ ሸፍኒ። ወንድሜ ሆይ! ሙተህ ወደ መስጅድ ሬሳህ ከመሄዱ በስተፊት በሂዎት እያለህ መስጅድ መመላለስን አዘውትር። =t.me/https_Asselfya

محمد الأثري: ~ውዱ ነብያችን የሚስትን ፍቅር ከሲሳይ ይቆጥሩት ነበር :: ባሎች ሆይ ! የሚስቶቻችሁን ፍቅር አላህ ከዋለላችሁ ፀጋ ቁጠሩትና አመስግኑት ! ትዳር ያማረ የሰመረ ሊሆን የሚችለው በባለትዳሮች መካከል ፍቅርና መዋደድ ሲኖር ነውና ፡ አላህ የሚስትህን ፍቅር ከቸረህ ከልብህ ልታመሰግነው ይገባል ፡፡ ስንትና ስንት ባለትዳሮች አሉ በመካከላቸው ፍቅርን ያክል ትልቅ ፀጋ የተነፈጉ !? منقول t.me/https_Asselfya

ከሰለፎች ውስጥ አንዱ "አንድ ሰው መቼ ነው ኢኽላስ ያለው የሚሆነው?" ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ ሲሉ መለሱ:- "إذا صار خُلُقه كخُلقِ الرّضيع؛ لا يُبالي من مدحهُ أو ذمّه!". "ጠባዩ የሚጠባ ህፃን አይነት ጠባይ ከሆነ ነው፣ ማን አወደሰው ፣ ማን አወገዘው ደንታ የማይሰጠው የሆነ።" 📖 [ተንቢሁል ሙግተሪን፡ 78] Ibnu Munewor = * የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

~ሁሉን ነገር ለአላህ ስጡና ሰላማዊ እንቅልፍ ተኙ። ለአላህ የሠጡት ነገር ሙሉ ዋስትና አለው። ~ t.me/https_Asselfya
~ሁሉን ነገር ለአላህ ስጡና ሰላማዊ እንቅልፍ ተኙ። ለአላህ የሠጡት ነገር ሙሉ ዋስትና አለው። ~ t.me/https_Asselfya

ኢብኑ መስዑድ (ረዲየል'ሏሁ ዓንሁ) እንዲህ ይላሉ፦ «ኢማን በሁለት ይከፈላል ግማሹ  ትዕግሥት ሲሆን ግማሹ ሹክር ነው።» قال عبدالله بن مسعود رضي الله عنه: «الإيمان نصفان، نصف صبر ونصف شكر.» ~

القواعد_المثلى_في_صفات_الله_تعالى_وأسمائه_الحسنى_ابن_عثيمين.pdf2.20 MB

ቁጥብነት ይበጅሻል ...!! °ሳቅና ወሬ አታብዥ ግርማ ሞገስሽን ታጫለሽ በተቆጣሽ ጊዜ አትናገሪ በተናገርሽዉ ተቆጫለሽ ! የሰዉ ሚስጥር አታድምጭ የማትወጅዉን ነገር ትሰሚያለሽ ሞኝ ሰዉ አታድንቂ በገ
ቁጥብነት ይበጅሻል ...!! °ሳቅና  ወሬ አታብዥ ግርማ ሞገስሽን ታጫለሽ በተቆጣሽ ጊዜ አትናገሪ በተናገርሽዉ ተቆጫለሽ ! የሰዉ ሚስጥር አታድምጭ የማትወጅዉን ነገር ትሰሚያለሽ ሞኝ  ሰዉ አታድንቂ በገዛ እጅሽ ትዋለረጃለሽ ቁጥብነት ይበጅሻል ቁጥብ ሁኚ ዉድ ትሆኛልሽ:: ~ https://t.me/asselfya

~እናት ልጇን ስታጣ ልቧ ባዶ የሚሆን ከሆነ አላህን ያጣ ልብስ እንዴት ሊሆን ይሁን!! ﴿وَأَصْبَحَ فُؤَادُ أُمِّ مُوسَى فَارِغًا﴾ "የሙሳም እናት ልብ ባዶ ሆነ ። [ቀሰስ 10] ~ t.me/https_Asselfya

ቀጥታ ስርጭት አዲስ ደርስ القواعد المثلى في صفات الله وأسمائه الحسنى https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream

﴿كَذَٰلِكَ نُفَصِّلُ ٱلْآيَٰتِ لِقَوْمٍ يَعْقِلُونَ﴾ «وأما من لا يعقل؛ فلو فُصِّلت له الآيات، وبُيِّنت له البينات، لم يكن له عقل يبصر به ما تبين، ولا لُبٌّ يعقل به ما توضح، فأهل العقول والألباب هم الذين يساق إليهم الكلام، ويوجه الخطاب». [تيسير الكريم الرحمن ، السعدي] #تلاوة من سورة الروم .

~እንዳሁም ሁሉ ነገር በዉለታና በጥቅም በሆነበት ዘመን ያለዉለታና ጥቅም የቀረቧችሁን ሰዎች አጥብቃችሁ ያዙ። ~

~አንተ እንዳትጨነቅ የሚጨነቁልህን ሠዎች እና ስትነግራቸው የሚረዱህን ሰዎች አጥብቀህ ያዛቸው እነሱ የትም የማይገኙ ውድ የሆኑ ሠዎች ናቸው! ~

አንድ በእድሜው ገፋ ያለ ሰው እንዲህ ሲሉ ተደምጧል ... "በፊት እኔና ጤንነት ብርን ስንፈልግ ነበር፣ ዛሬ ደግሞ እኔና ብር ጤንነትን እየፈለግን ነው!። ---- ለዚህም ነው ኢብኑ ዑመር እንዲህ ይል የነበርው ፦ إذا أمْسَيْتَ فلا تَنْتَظِرِ الصَّباحَ، وإذا أصْبَحْتَ فلا تَنْتَظِرِ المَساءَ، وخُذْ مِن صِحَّتِكَ لِمَرَضِكَ، ومِنْ حَياتِكَ لِمَوْتِكَ. “ካመሸህ ንጋትን አትጠባበቅ፣ ካነጋህ ምሽትን አትጠባበቅ፣ ከጤናህ ለህመምህ ያዝ፣ ከህይወትህ ለሞትህ ያዝ"። [ቡኻሪ (6416)] ግዜ በአንድ ሁኔታ ላይ ብቻ አይረጋምና ለነገህ ተሰነቅ!! https://chat.whatsapp.com/GVzJyqaAv9t4PnKnyzrV8p

✅ ከጀነት ድልቦች ዉስጥ ... يا أبا ذَرٍّ ! ألا أدُلُّك على كَنْزٍ من كُنُوزِ الجنةِ ؟ . قُلتُ : بَلَى يا رسول الله فداك أبي وأمي قال : لا حولَ ولا قُوَّةَ إِلَّا بِاللهِ .

«ربنا هب لنا من أزواجنا وذرياتنا قرة أعين واجعلنا للمتقين إماماً» الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله