uk
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
9 015
Підписники
-424 години
-297 днів
-7530 день
Архів дописів
ያ አላህ ምንኛ ደስ ይላል የዱንያም ሆነ የአሄራ ደስታ ሪዝቅ ኸይር የምትፈልግ ከሆነ سبحان الله وبحمده የምትለዋን ደጋግም - الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله .

🔖አዲስ ሙሀደራ ➀ ➖➖➖➖➖➖ 📮ርእስ፦ እኛ እና ስልካችን ❗️ ቢላዋ ለመልካም ከተጠቀምከዉ መልካም እንደሚሆነዉ ሁሉ ለመጥፎ ለሸር ከተጠቀምክበት እንደዛዉ እንደሚሆነዉ ሁሉ ስልክ ማህበራዊ ሚድያም ልክ እንደቢላዋ ነዉ ከተጠቀምክበት ትጠቀምበታለህ ካልተጠቀምክበት ከባድ ነዉ ይቆርጥሀል ! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

~እዉነተኛ የሆኑ ጓደኞች ፈልጋችሁ ያዙ ! #በሰላም ጊዜ ጌጥ  በችግር ግዜ አለኝታ ናቸዉ። ~

Repost from Dr. Seid Musa
     [ متن الأصول الستة ] لشيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب - رحمه الله - .  = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/AbulBukhariSeid

- ﴿ وَمِنَ اللَّيلِ فَاسجُد لَهُ ﴾ 🌸.

Голосове повідомлення01:40

አብሸሩ እንፈልጋለን ኢንሻአላህ !አላህ መልካሙን ራዚቅ ይወፍቃችሁ ።

☝️☝️ሳዑዲዎች !! እንግዳችሁን ተቀበሉት እንጂ !    ከቻላችሁ በቀጥታ ደውላችሁ እንደዛ ካልቻላችሁ በኔ በኩል አሳውቁኝ @Fo1249  ስራ ካለ የሱ username  በውስጥ እሰጣችኋለሁ   ኑ ሀቂቃ ወንድማችን ገና የሳዑዲን ምድር የረገጠው በዚሁ አመት ነው  ተቸግራችሁም ቢሆን ፈልጉለት

ስራ ፈልጉልኝ ቤተሰብ በተለይ.. መካ ፣መዲና፣ጂዳ ያላችሁ 👉ከተገኘ ሪያድም ቢሆን እመጣለሁ። http://t.me/nuredinal_arebi
ስራ ፈልጉልኝ ቤተሰብ በተለይ.. መካ ፣መዲና፣ጂዳ ያላችሁ 👉ከተገኘ ሪያድም ቢሆን እመጣለሁ። http://t.me/nuredinal_arebi

ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ክፍል - 18 የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት። = የቴሌግራም ቻናል፡‐ https://t.me/fejir_tube

የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል 01 ተ ጀ መ ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

~አቡ ደርዳአ እንዲህ ይላሉ ፦ #እኔ በጣም የምፈራዉ ነገር የቂያማ እለት ለሂሳብ ስቆም፦ባወከዉ ምን ሠራህ እንዳልባል ነዉ። ~ t.me/https_Asselfya

“ዑዝር ቢልጀህል” ዙሪያ ፦ ⬇️ 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ    t.me/IbnuMunewor/5230    t.me/IbnuMunewor/4685    t.me/IbnuMunewor/2608    t.me/IbnuMunewor/2042 ⬇️🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ ሐፊዘሁላህ t.me/DiscussionGruopPublic/8791 t.me/DiscussionGruopPublic/8792 t.me/DiscussionGruopPublic/8798 t.me/DiscussionGruopPublic/8805 t.me/DiscussionGruopPublic/8817 t.me/DiscussionGruopPublic/8855 ⬇️🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሓፊዘሁላህ    t.me/Muhammedsirage/3730

🔖ሲህርን በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين "ክፍል ➀➄ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

« ለነፍሴ ፈራሁና ወደ ኸዲጃ ሮጥኩኝ።" አሉ ረሱላችን ሶልለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በሒራ ዋሻ ባጋጠማቸው እንግዳ ክስተት ተደናግጠው ሲወጡ የነበረውን ክስተት ሲተርኩ!! ❝ወደየትኛውም ጓደኛና ወዳጅ መሄድን ትተው እሷን አሰቡ❞። ባልና ሚስትነት ሲባል ቀላል ጉዳይ አይደለምበበኩሌ ከኢማን ቀጥሎ የምለምንላችሁ ትልቁ ነገር ለኔም ጭምር መልካም የትዳር አጋር ነው። አላህ ይወፍቀን!! منقول

«‌‌‏ياشيخي كلمني عن النجاح؟! يابني: فمن زحزح عن النار وأدخل الجنة فقد فاز»

🔠🔠🔠🔠 ✅ተ    ጀ      መ          ረ  ገባ ገባ በሉ 🖋ርዕስ    ✅ኹሹዕ ፊ ሰላህ ⚫️ 🎙አቅራቢ ፦✅ ከማል አህመድ ✅ የሚተላለፍበት ሊንክ ⬇️ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

🔖የሙሀደራ ፕሮግራማችን ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ተ ጀ መ ረ 📍ሊንኩንም ለሌሎች አሰራጩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream