💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше9 061
Підписники
+1324 години
+457 днів
-6430 день
Архів дописів
"በህይወት ውስጥ ከባዱ
የሚናገሩንት መኖር፣ የሚያስተምሩትን መስራት ነው!"
~
t.me/https_Asselfya
ጥያቄ ? እውነት/ሀሰት
✍በአላህና በመልክተኛውና እንዲሁም ቁርአን መቀለድ ከእምነት ያሶጣል
⭕️ ትክክለኛው መልስ ስትነኩ ብቻ የሚመጣው 𝕒𝕕𝕕 በመጫን ጠቃሚ የሱና ቻናል ታገኛላችሁ
👇👇👇
🔖ወንዶች ቁርጣችሁን እወቁ!!
~ሴት ልጅ መጀመሪያ ከወንድ ልጅ የምትፈልገዉ ሀቂቃ የእዉነት ትክክለኛ ተፈጥሮዋ መልክ አደለም!
👉ወንዳዊ ማንነቱን ነዉ።
የእዉነት ባል ይሆናል ወይ፦ሚስቱን ልጆቹን የሚንከባከብ የሚጠብቅ ፦ሀላፊነት የሚሠማዉ ሪጃል ነወይ! ብትቀጥን ፦ብቶፍር ፦ብትረዝም፦ብታጥር፦ሂወትን በትክክል መኖርን የሚችል ወንድን ነዉ የምትፈልገዉ።
~
t.me/https_Asselfyaዐረብ ሃገር ያሉ እህቶቻችንን በሰበብ አስባብ በነገር የሚወጉ ሰዎች አሉ። ወንድሜ! የዐረብ ሃገር ሴት አገር በጀርባዋ የተሸከመች ባለ ውለታ ነች። የምታዝንላት እንጂ የምታብጠለጥላት አይደለችም። ደሟን፣ ላቧን ሰጥታ ለሃገር ለወገን የምትኖር ናት። ሻማ ሆነው ቀልጠው ለሌሎች የሚኖሩ አሳዛኝ ወገኖች ናቸው። ለቤተሰብ ሲሉ የራሳቸውን ህይወት ፊዳ ያደረጉ ምስኪኖች ናቸው። ቤት መስርቶ ለመኖር፣ ወልዶ ለመክበድ ባላቸው ጉጉት ባመኑት ተኩላ የሚበሉ የዋሆች ናቸው። ሰርቶ የማይለወጥ፣ ወስዶ የማይጠረቃ ወንድም እየጎተጎታቸው ለፍተው መና የሚቀሩት ብዙ ናቸው። አያሳዝኑም ታዲያ?
ደግሞም ብዙዎቹ እህቶች ባለቻቸው ጊዜ ዲናቸውን እየተማሩ ከሺርክ፣ ከቢድዐ፣ ከብዙ ሐራም ነገሮች የወጡ ናቸው። ባሉበትም ይሁን በሃገር ቤት ባሉ የኸይር ስራ ጥሪዎች ላይ ግንባር ቀደም ተሰላፊዎች ናቸው። አዎ! ሰዎች ናቸውና ያውም ብዙዎቹ ወጣቶች ናቸውና መሀላቸው ብዙ ክፍተቶች ያሉባቸው ሊታዩ ይችላሉ። ግን ማነው ከዚህ ነፃ የሆነው? ምን ሲባልስ ነው በጅምላ የሚፈረጁት? አላህ ስብራታቸውን ጠግኖ፣ ክፍተታቸውን ሞልቶ ለሃገር ለቤታቸው የሚበቁ ያድርጋቸው።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👆👆
❌❌❌❌❌❌❌
إن كيدكن عظيم
ሴቶች ተንኮለኞች ናቸው አሏህም ብሏል የምትሉ ሰዎች ሆይ ይህን አዳምጡ ‼️
ከሴት በፊት የወንድ ልጅ ተንኮል ተጠቅሷል ....አዳምጡ
🌹የሴት ተንኮል የፍቅር "የዉዴታ" ነው።🌸
Repost from ፈዋኢድ
የሌላን አካል WiFi ያለ ፈቃዱ መጠቀም ሀራም ነው ... password ኖረውም አልኖረውም ልዩነት የለውም .
وبهذا أفتى بعض المعاصرين من الشافعية
«ምንኛ መታደል ነው ባሏን የምትንከባከብ ሚስት የወፈቀው ሰው ።
አላህን አመስግን ባንተ ጥረት እንዳላደለ ያገኛሃት አላህ እንደሆነ የወፈቀህ ስለዝህ ወንድሜ ተከባከባት አንተም።
https://t.me/Abuebrahim22322
~“ነብዩን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም መውደድ ማለት መደነስ ወይም አሮጌ በሬ ማረድ ጫት ማኘክ ማለት አይደለም።
~እሳቸውን መውደድ ማለት ሱናቸውን መከተል የከለከሉትን መከልከል የሰሩትን መስራት ማለት ነው።
ሼይኽ መሀመድ ወሌ አላህ ይዘንላቸዉ።
~
Repost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እዚህ ቤትስጦታ አለ ገብታችሁ ዉሰዱ! ባለሙያዋ የኛዉ ልጅ ናት 🌸
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Sahabaa1344/869?single
https://t.me/Sahabaa1344/869?single
እስኪ አይዞሽ ነፍሴ
አላህ ህልሞችን እዉን ሊያደርጋቸዉ እንጂ አልፈጠራቸዉም።
በአላህ ታገዢ በእርሱም ተመኪ ከዛም የህይወትሽን ጉዞ ቀጥይ....እወቂ አንቺ ብቻሽን አይደለሽም ብቻሽን በሆንሽ ቁጥር ሁሉ አብሽሪ አላህ አንቺ ጋር ነዉ.....አይዞን ትንሽ ብቻ ደርሰሻል
📍ቀጥታ ስርጭት ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📚ኪታብ ፦الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
🎙በአቡ ሒበቲላህ ሁሰይን
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=f9076a5de6691d389f
"ሁሌም ቢሆን በትክክለኛ ማንነትህ ወደ ሰዎች ቅረብ።
ሰዎች ስላጠፉብህ አታጥፋ፤ ሰዎች ስለበደሉህ አንተ አትበድል፤ ሰዎች ስለካዱህ አትካዳቸው። እነርሱ ለዚያ ነገር ተገቢ ባይሆኑም አንተ በትክክለኛ ማንተህ ተኗኗራቸው።Repost from ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center
🥲የውድድሩ መሉ ማብራሪያ ⭐
✔️እህሳን ቋንቋ ትምህርት ቤት ከዚህ በፊት
ለሴቶች በሴት መምህራን
✔️English language እና
✔️ የኦሮሚኛ ቋንቁ ለሁለቱም ፆታ እያስተማርን መሆኑ ይታወቃል
አሁን በደጋሚ በአላህ ፍቃድ ⭐የአረብኛ እና
⭐ የቱርኪኛ ቋንቋ ለማስተማር ዝግጅታችን የጨረስን መሆኑን እየገለፅን ይህንን ቋንቋ ለመማር
ለምትፈልጉ በዚህ ሳምነት ምዝገባ የምንጀመር መሆኑን እናሳውቃለን
በዚህ ዙር ለ🌱ቀን የሚቆይ ውድድር ያዘጋጀን ሲሆን ለ🌱አሸናፊዎች አንደኛ ለወጣ ሁለቱንም
ቋንቋ 2እና 3 ለወጡት ደሞ በፍላጎታቸው መርጠው አንዱን ቋንቋ ነፃ ይማራሉ
ውድድሩ ሰዎቹን ወደ ዋናው ቻናላችን
መጋበዝ ሲሆን ለተወዳዳሪዎች
የግላቸው ሊንክ የምንሰጥ በመሆኑ
በሰጠናቸው የግል 🔠🔠🔠🔠ሰዎች ሲቀላቀሉ
በነሱ 🌱🌱🌱🌱 ወደቻናሉ የገቡ ሰዎች ቁጥር
ራሱ ይመዘግባል ብዙ ሰው የጋበዘ አካል አሸናፊ ይሆናል
ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ እድሉን ሞክሩ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/Ihsan_language
https://t.me/Ihsan_language
{ سَلَامٌ عَلَيْكُمْ بِمَا صَبَرْتُمْ }
• القــارئ ؛ #حسين_آل_الشيخ
🎤 ቀጥታ ስርጭት ሙሓደራህ
ርእስ፦ የሙዚቃ ብይን በሸሪዓህ .
🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሠይሚን
ተ
ጀ
ም
ሯ
ል
t.me/abuUseyminabdurehman?livestream=56c708bd6452762c46
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
