💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше8 745
Підписники
-824 години
-447 днів
-10430 днів
Архів дописів
~የሱናዋ ጀግና !!
ይሉሻል አክራሪ አጥባቂ አሸባሪ
እንዳትሰሚ ውዴ ድንሽን ተማሪ ።
ቃላት ቢጥሉብሽ ቢዘልፋሽ ቢሰድቡሽ
የጀነት መንገድ ነው ኡኸታየ አይሰማሽ።
የሱናዋ ጀግና ሶብርሸን ሰንቂ
የሰዎች ሊሳን ምንም ነዉ እወቂ
የተውሒዱን መንገድ ያዠዉ ወጥሪና
አሉኝ ሰደቡኝን ወደ ጎን ተይና
ግጥም አርገሽ ያዢዉ የረሱልን ሱና
ከዚህ የበለጠ መንገድ የለምና።
=
t.me/https_Asselfya
~አትፍራ ሪዝቃህ ሰዎች የማይደርሱበት ቦታ ነው ያለው ሊቆርጦት አይችሉም።
﴿وَفِي السَّمَاءِ رِزْقُكُمْ وَمَا تُوعَدُونَ
~በነገራችን ላይ…አንድ ሰው በኢስላማዊ ሚዲያ ስለታየ፣ አልያም ቻናል ከፍቶ ስላስተማረ፣ስለመከረ…ወይም ኒቃብ ስለለበሰች ብቻ ሞዴል ተደርጎ አይያዝም። ሲጀመር ዲን ከኪታቡ እንጂ ከሰው አይወሰድም፣እገሌ ይህን አድርጓል ተብሎም ከዲኑ አስተምህሮ ዉጭ የሆነ ነገር አይደረግም። ሐላል አላህ ያደረገው ነው፣ ሐራምም እንዲሁ። እንጂ ሰዉማ ለነፍሱ አምሮት ሲል ስንቱን ሐራም ሐላል አድርጓል መሠላችሁ!!።
~ሞደል አድርጋችሁ መያዝን ከፈለጋችሁም በሚዲያ የምታዩትንና የምትሰሙትን ሰው ሳይሆን አላህን ፈሪዎቹን፣የተግባር እና የሥነ-ምግባር አስተማሪዎቹን ተከተሉ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
~ማንም ቶሎ የሚተኛ የለምእያንዳንዳችን ለትራሱ የሚያወራው በፈገግታ ወይ በእንባ የምታልቅ ተረት አለው ።
→ደህና እደሩልኝ.....
t.me/https_Asselfya
የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች!
ክፍል - 1
~
ወንድማችን ሳዳት ከማል የነዚህን ከራሳቸው ጋር እንኳ የማይግባቡ ጉዶች የተሳከረ አካሄድ ሲነቅፍ ጊዜ "በጀርሕ እና ተዕዲል ዒልም ላይ ተሳለቀ" ብለው ላንቃቸው እስኪበጠስ ሲጮሁ ነበር። የተቸው የነሱን ቅጣንባሩ የጠፋው አካሄድ እንደሆነ ጠፍቷቸው አይደለም። ሆነ ብለው ጩኸታቸው እንዲደምቅላቸው እና ቂላቂሎችን ለመጥለፍ አላማ ነው በዚያ መልኩ ያቀረቡት። ይሄው የራሳቸው ሰው በነብዩ ﷺ ሐዲሥ ላይ ሲሳለቅ ስሙት። (ሂሳቡ የራሳችሁ ነው።)
ደግሞ አያፍሩም ይስቁለታል!
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
~ድሮ ድሮ ሰለፎች ቁርአንን በሁለት ቀን ብሎም በቀን ያከትሙ ነበር ሲባል ግራ ይገባኝ ነበር ! እንዴት እንዲ ይሆናል ብዬ አስብ ነበር ።
~ነገር ግን አሁን እኛ ከስልኮቻችን ጋር ያለንን ግንኙነት ከተመለከትኩ ቡሀላ የምር ገባኝ::
~እውነትም አንድን ነገር የወደደ ሰው ያዘወትረዋል !!!
~ረመዷን ቀርቧል እኛም ወደ አላህ እንቅረብ።
ሚዲያዎችን ቀነስ በማድረግ ተዉበት በማድረግ በዚክር-በቁርአን ቀልባችንን አለስልሰን እረመዷናችንን አንጠብቀዉ። አሁኑ ነፍስያችንን እናለማምዳት!
t.me/https_Asselfya
~የትኛውም ሰው የራሱ ብዙ አስጨናቂ ጉዳዮች ስላሉበት ያንተን ችግር ሊሰማህ አይችልም ፤መወደድ እና መፈቀር ከፈለገክ የአንተን ችግር እርሳውና የእነሱን አዳምጣቸው፤ ተካፈላቸው።
~
t.me/https_Asselfya
ሴት ቤት ከገባህ ግን በፍቅር ላይ አንድ ቀን ጠብ አለና ሻንጣህን በርላይ ወርዉራ ምሸዋር ነዉ የምጠራልህ !ና ዉሰድልኝ ብላ¡
Repost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ፈገግ ብላችሁ ትምህርት ዉሰዱ እ¡
ሴት ቤት የሚገባ አለ እግሯ አጭቦ ቡኮ አቡክቶ እንጀራ ጋግሮ ተረግጦ እንደ አባወራ ቀጥ ሳይል የታባህ እየተባለ የተናገራት ቀን ይሄዉ በሩ ፌስታልህ ይዘህ ዉልቅ በል እየተባለ ይኖራል !ህእ
ያዉ ወንዶች ልብ ግዙ ምንም ድሀ ብትሆን አይዞህ ጠንክረህ ከሰራህ አንድ ቀን ሀብታም ትሆናለህእሴት ቤት እንዳትገባ እሺ።
=Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🛑👉
በነገራችን ላይ ወሀብያ፣ ጃሚያ፣ መድኸልያ፣ ረስላንያ የሚባል መዝሀብ የለም። እነዚህ ለቀቦች የባጢል ሰዎች (በተለይ ሱፍዮች አህባሾችና ኢኽዋኖች) ለሀቅ ሰዎች የሚሰጧቸው የውሸት ስያሜዎች ናቸው።
📍ሸኽ መሀመድ አብዱል ወሀብ
📍ሸኽ መሀመድ አማን አልጃሚ
📍ሸኽ ረቢእ ቢን ሀዲ አልመድኸልይ
📍ሸኽ መሀመድ ሰኢድ ረስላን
ኡማውን የኻደሙ ዲንን የጠበቁ ባጠቃላይ ለሙስሊሞች በተለይ ደግሞ ለሰለፍዮች ትልቅ ውለታ የዋሉ እንደ አይናችን ብሌን የምንሳሳላቸው ውድና እንቁ ኡለማዎቻችን ናቸው።
የሞቱት አላህ ይዘንላቸው። በህይወት ያሉት ደግሞ እድሜያቸው ከመልካም ስራ ጋር ያርዝመው።
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru▪️ هل توجد فرقة المداخلة (المدخلية)؟
👉
መዳኺላ (መድኸሊያ) የሚባል አንጃ አለን ?!
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊምحفظه الله
https://t.me/AbumuslimAlarsiRepost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🛑👉
በነገራችን ላይ ወሀብያ፣ ጃሚያ፣ መድኸልያ፣ ረስላንያ የሚባል መዝሀብ የለም። እነዚህ ለቀቦች የባጢል ሰዎች (በተለይ ሱፍዮች አህባሾችና ኢኽዋንዮች) ለሀቅ ሰዎች የሚሰጧቸው የውሸት ስያሜዎች ናቸው።
📍ሸኽ መሀመድ አብዱል ወሀብ
📍ሸኽ መሀመድ አማን አልጃሚ
📍ሸኽ ረቢእ ቢን ሀዲ አልመድኸልይ
📍ሸኽ መሀመድ ሰኢድ ረስላን
ኡማውን የኻደሙ ዲንን የጠበቁ ባጠቃላይ ለሙስሊሞች በተለይ ደግሞ ለሰለፍዮች ትልቅ ውለታ የዋሉ እንደ አይናችን ብሌን የምንሳሳላቸው ውድና እንቁ ኡለማዎቻችን ናቸው።
የሞቱት አላህ ይዘንላቸው። በህይወት ያሉት ደግሞ እድሜያቸው ከመልካም ስራ ጋር ያርዝመው።
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyruውድ ወንድምና እህቶች ከድርጊቱ ካልቶበቱ ዘላለማዊ የጀሀነም እሳት የሚያወርሰውን ካፊሮች ቁልቢ ገብኤል እንደሚሉት ሙስሊም ነን ባዮችም የአብሬት ጉዞ ሚሉት ስለደረሰ እንጠንቀቅም ቤተሰቦቻችንም ከዚህ አደጋ በማስጠንቀቅ እንታደጋቸው።
🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ
https://t.me/Darutewhide
~ከህይወት ፀጋዎች አንዱ ያለምንም ምክንያት የሚወድህ በሩቁ ዱዓ የሚያደርግልህ ለራሱ የሚወደውን የሚወድልህ ሰው መኖሩ ነው።
~
