uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
8 777
Підписники
-924 години
-227 днів
-7630 днів
Архів дописів
Audio from أم عبدالله

☞የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ       መ              ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

~ቀደምቶች ከአላህ ዉጭ ባለነገር በእዉነት ከምምል በዉሸት በአላህ ስም ብምል ይሻለኛል ይሉ ነበር ። ~አሁን ግን በእዉነት በአላህ ስም ተምሎለት አያምንም።እዉነት የሚመስለዉ ከአላህ ዉጭ ባለነገር ሲማልለት ቢሆን እንጅ አጀብ!! ወዳጀ!! አላህን በማመጽ ፍጡርን መታዘዝ የለም ። ....

~አስፈላጊ ነገሮች ተጠቅሶበታል። ስራችንን እየሠራን ብዙ ነገር ማድመጥ እንችላለን ።በርቱ .... ትንሽ ቁጭ ስንል ቁርአናችንን እንቀራለን አላህ ያግዛችሁ ። በስተመጨረሻ ጣፋጭ ቁርአን አመጣለሁ ~

“ሰባቱ አጥፊ ወንጀሎች” ~ ረመዷን 14/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor

~አዳምጦ ለጨረሠ ቀጣይ ይለቀቃል
Anonymous voting

የስራ መስተካከል በንያዉ መስተካከል ነዉ......!
🦻ይደመጥ ...

ቀልብን ለማስተካከል የሚጠቅሙ አንዳንድ ነገሮች ዛሬ ረፋድ ላይ በሰልሰቢል መስጂድ የተሰጠ ትምህርት https://t.me/Muhammedsirage

🔖አማናን መጠበቅ!!      👉 የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡‐ “አንድ ሰው ግራ ቀኙን ተመልክቶ የሆነ ወሬ ከነገረህ አማና (ሚስጥር) ነው ማለት ነው።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል። t.me/https_Asselfya

ስራ እየሠራችሁም ቢሆን አድምጡ ትጠቀማላችሁ....!
ቁርአንን ትርጉሙን ስናዉቀዉ ጣእሙ ልዩ ነዉ።ዝም ብለን የምንቀራዉ ግን ከጉሮሮችን አይወርድም ።አንገሠፅም...

▪️فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ ٱلسَّٰجِدِينَ ~ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ኹን፡፡ ▪️وَٱعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ ٱلْيَقِينُ ~እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡
📚ሱረቱል አል ሒጅር
=

4_5913741827072065864 (2).m4a2.53 MB

ቀጥታ ስርጭት ተራዊህ ሰላት ~~~~ ጀ     መ            ረ https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages?livestream

أڪۡثِرُواْ الاِسْتِغفَارَ فِي رَمَضَان الشَّيۡخ عَبدُ السَّلاَم الشۡوِيعَر حَفِظَه اللَّهُ.

ፀሐይ ለመጥለቅ ስታዘቀዝቅ እኛ ሙስሊሞች ደስታ እየጠበቀን መሆኑን እናውቃለን ። አምላካችን ሆይ !  ደስታችንን የተሟላ አድርግልን። አዛኝ ነህና እዘንልን።

📣 የሙሀደራ ዝግጅት 〰〰〰〰〰〰 የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች 1⃣ Abu Imran ( ሙሐመድ ሲራጅ ሙሐመድ ኑር) ↘️https://t.me/Muhammedsirage 2⃣ Ibnu Munewor ( ሙሐመድ አህ
📣 የሙሀደራ ዝግጅት      〰〰〰〰〰〰 የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች 1⃣ Abu Imran  ( ሙሐመድ ሲራጅ ሙሐመድ ኑር) ↘️https://t.me/Muhammedsirage 2⃣ Ibnu Munewor ( ሙሐመድ አህመድ ሙነወር) ↘️https://t.me/IbnuMunewor 3⃣ Abul Abas ( ናስር ሙሐመድ)  ↘️https://t.me/kurantejwid የሙሀደራው ቀን እና ሰአት ↪️ የፊታችን እሁድ መጋቢት 15 ከ ጠዋቱ 3:30 ጀምሮ አድራሻ:  ፉሪ 20 M መግቢያ ፊትለፊት  ሰልሰቢል መስጂድ

بسم الله الرحمن الرحيم، الحمد لله رب العالمين، والصلاة والسلام على رسول الأمين، وعلى آله واصحابه اجمعين. اما بعد:- السلام عليكم ورحمة الله وبركاته!
~በጥያቄ ልጀምር… ረመዳን እንዴት ነዉ እህቴ? ወይኔ ምንም ሳልጠቀምበት ሊያልቅብኝ ነዉ እያልሽ ነዉ ወይስ ምነዉ ቶሎ አያልቅም እንዴ ብለሽ ተሰላችተሻል? ኢባዳ ፈፅመሽ ፈፅመሽ ከበደሽ እንዴ እህቴ? ቁርዓን መቅራት፣ ዚክር ማለት፣ ዱዓ ማድረግ ደከመሽ? ይሀዉ ልብሽን ላፅናናዉ መጥቻለሁ። ምንም ያህል ቢደክምሽም፣ ብርታትሽ ቢዝልም እሷ ራሷ ዉስን ቀናት ናትና አትድከሚ እህቴ! ምኞቱ ጀነት የሆነ ሙእሚን ሰዉ ድካሙን ተቋቁሞ እንደ በረታ ነዉ መቀጠል ያለበት። ሀሳቡና ግቡ ጀነት የሆነ ሰዉ በጭራሽ ሊደክም አይገባዉም። እህቴ! ነፍስሽን ኢባዳ ሲከባዳት ልብሽን መታ አድርጊና ‘ጀነትን አትፈልጊም እንዴ?’ በያት። ‘ያቺ ነቢይሽ ያሉባት ሀገር አትናፍቅሽም እንዴ?’ በያት። ‘የነ አዒሻ፣ የነ መርየም፣ የነ ኣሲያ፣ የነ ከዲጃ፣ የነ ፋጢማ ጎረቤት መሆን አያምርሽም እንዴ?’ በያት። እህቴ ነፍስሽን  ኢባዳ ሲከብዳት ልብሽን መታ አድርጊና ‘ያን ዉቡን የአላህን ፊት ማየት አይናፍቅሽም እንዴ?’ በያት። ‘አይዞሽ ጥቂት ቀናት ነዉ ከዚያም አላህ ካለ ኺታሙ ጀነት ነዉ።’ በያት። እህቴ! ያለፈዉ አልፏል። በኢባዳ ጠነከርሽም ተሳነፍሺም የፈፀምሺዉን ይዞ ሂዷል። አሁን የቀረዉ ደግሞ ካለፉት በሙሉ የሚበልጥና በብዙ እጥፍ የሚሻል ነዉ። እናም ከየትኛዉም ጊዜ በላይ መበርታት አለብሽ። የመጨረሻዎቹ አስርቱ ቀናት ዉስጥ አላህ ለኛ ያስቀመጠለን እጅግ ምርጥ አጋጣሚ አለ። አላህ በአንዲት ሌሊት ዉስጥ ምትፈፀምን ኢባዳ 1000 ወር ከሚፈፀም ኢባዳ በላጭ አድርጓታል። አላህ ብሎ ያቺን ቀን የተወፈቀ ሰዉ በርግጥም መልካም ነገርን ተወፍቋል። ~በምሳሌ ላስረዳሽ… እንበልና በዚያች ሌሊት ዉስጥ 1ጁዝ ቁርኣን ከቀራሽ ለ1000 ወር 1ጁዝ ከመቅራት በላይ ኸይር ይፃፍልሻል። ከጨመርሽ ይጨመርልሻል። እንበልና በዚያች ሌሊት ዉስጥ ሁለት ረከዓ ከሰገድሽ ለ1000 ወር ከሰገድሺዉ ሁለት ረከዓ በላይ አጅር ታገኚያለሽ። ከጨመርሽ ይጨመርልሻል። እንበልና በዚያች ሌሊት ዉስጥ ዚክር ካደረግሽ ለ1000 ወር ዚክር ከምታረጊዉ በላይ ምንዳ ይፃፍልሻል። እንበልና በዚያች ሌሊት 1ፆመኛን ካስፈጠርሽ ለ1000 ወር ፆመኛን ካስፈጠርሺዉ በላይ ምንዳ ታገኚያለሽ። ከጨመርሽ ይጨመርልሻል። ባጭሩ እህቴ በቀሩት ቀናቶች በርች ። እንዲሁም በአስርቱ ቀናት ዉስጥ ነፍስያችንን አሸንፈን ከየትኛዉም ጊዜ በላይ በኢባዳ መጠንከር አለብን። አላህ እኔንም፣ አንቺንም፣ አባቶቻችንንም፣ እናቶቻችንንም፣ መላዉ ወዳጆቻችንንም በዚህ ወር ከእሳት ነፃ የተባሉ ሰዎች ያድርገን! በፆሙ ስላስረዘምኩኝ አዉፍ በዪ!!
በዉስጥ መስመር ከአንድ እህቴ ተልኮልን ነዉ
t.me/https_Asselfya