uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
8 828
Підписники
-524 години
-207 днів
-3330 днів
Архів дописів
ኢማሙ ማሊክ እንደሚሉት ድሮ አንድ ሰው ዒልም ፍለጋ ላይ ተሰማርቶ ገና ጥቂት እንደ ቆየ የዒልሙ አሻራ ሶላቱ ላይ፣ ኹሹዑ ላይ፣ ንግግሩ ላይ፣ አካሄዱ ላይ ይታይ ነበር። [አዙህድ፡ ኢማሙ አሕመድ] መታደል ነው! ዛሬ በኛ ዘመን ግን አንዳንድ አላህ ካደለው ውጭ የምንማረው ዒልም እንዲሁ ጠቅላላ እውቀት እንደሚባለው ደረቅ መረጃ እንጂ የረባ አሻራ ሲያሳድርብን አይታይም። አላህ ይሁነን። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈⟢ │❏ ፈዳኢሉል ቁርአን ╰─────────────────╯     ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├────⟢ │🎧 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ╰────────────── ╭⧿⧿⛉ ├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14246 ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! ╰─────────── ╭╼────────────── ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇http://t.me/Yusuf_App1 ╰╼────────────────╯

የዚህ አይነት ፅሁፎችን ሳናጣራና ከረሱል ﷺ መፅደቁን ሳናረጋግጥ ከማ^ራገብ እንጠንቀቅ። በነቢዩ ﷺ ላይ መዋሸት በማንም አካል ላይ እንደመዋሸት አይደለም። عَنِ المُغِيرَةِ رَضِيَ الل
የዚህ አይነት ፅሁፎችን ሳናጣራና ከረሱል ﷺ መፅደቁን ሳናረጋግጥ ከማ^ራገብ እንጠንቀቅ። በነቢዩ ﷺ ላይ መዋሸት በማንም አካል ላይ እንደመዋሸት አይደለም። عَنِ المُغِيرَةِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، قَالَ: سَمِعْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ: «إِنَّ كَذِبًا عَلَيَّ لَيْسَ كَكَذِبٍ عَلَى أَحَدٍ، مَنْ كَذَبَ عَلَيَّ مُتَعَمِّدًا، فَلْيَتَبَوَّأْ مَقْعَدَهُ مِنَ النَّارِ» [رواه البخاري] https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy

የፈጅርን ሶላት አላህ የወደደው ሰው እንጅ አያገኛትም
የፈጅርን ሶላት አላህ የወደደው ሰው እንጅ አያገኛትም

عن ابن عمر رضي الله عنهما قال:
إِنْ كُنَّا لنَعُدُّ لرسول الله ﷺ في المجلس الواحِدِ مِائَةَ مرَّةٍ :- « ربِّ اغفِر لي وتُب عليَّ إنّك أنتَ التّوابُ الرّحيمُ » 📔[صحيح أبي داود:1516] المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا

VID_20210903_063105_067.m4a7.98 KB

~ጨዋን የሚያውቁት ሲጣሉት ነው! ክፉ አያወራ፣ገመናን አይናገር፣ ለምን ብሎ አይሞግት ዝም እንዳለ ከነትዝታው ትቶህ ይሄዳል። ~ t.me/https_Asselfya

መልካም ሴት - ከዱንያ ጌጣጌጥ ሁሉ የላቀች ናት! ቁርኣን እና ሐዲስ ምን ይላሉ? ነቢዩ ሙሐመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: "ዱንያ (ይች ዓለም) ጌጣጌጥ ናት፤ ከዱንያ ጌጣጌጥ ሁሉ በላጭ ደግሞ መልካም ሴት ናት።" (ሶሒህ ኢብኑ ማጀህ፣ 1516) ይህ ሐዲስ ስለ መልካም ሴት ምንነት ጥልቅ ማብራሪያ ይሰጣል። ዱንያ በውስጧ ብዙ ፈተናዎችና ጌጣጌጦች ቢኖሯትም፣ ከሁሉም በላይ ግን መልካም ሴት ትበልጣለች። ታዲያ መልካም ሴት ማለት ምን ማለት ነው? መልካም ሴት ማለት ለአባቷ ኩራት፣ ለወንድሟ ክብር፣ ለባሏ ሀብት፣ ለልጇ ደግሞ ውድ ስጦታ ናት። ወንድሞቼ: የትዳር አጋር ስትመርጡ መልካም ሴትን ፈልጉ። ቁንጅናዋን ሳይሆን ስነ ምግባሯን ተመልከቱ። እህቶቼ: መልካም ሴት ለመሆን ትጉ። ለቤተሰቦቻችሁ ኩራት ሁኑ። ትልቅ ዋጋ እንዳላችሁ እወቁ። ✍በወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ለወገን ተቆርቋሪ የሆኑ ደዕዋ ላይ የተሰማሩ አካላት እነዚህ አራት ርእሶች ላይ አጥብቀው ሊሰሩ ይገባል። 1- ሺርክ፣ 2- ቢድዐ፣ 3- ዘረኝነት እና 4- ጎጂ ሱሶች (ጫት፣ ሲጋራ፣ አስካሪ መጠጥ፣ አደንዛዥ እፆች) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

Голосове повідомлення

وأجلّ ما يعوض به..! قال ابن القيم رحمه الله : " وقولهم من ترك لله شيئا عوضه الله خيرا منه : حق ، والعوض أنواع مختلفة ؛ وأجلّ ما يعوض به : الأنس بالله ومحبته ، وطمأنينة القلب به ، وقوته ونشاطه وفرحه ورضاه عن ربه تعالى " انتهى من " الفوائد " (ص107) . = «المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»

ለደስታ ተባላት አሉ፦ እንዴት ነዉ የምትመጭዉ?? እያንዳንዷ ነፍስ አላህ ከፃፈላት ዉጭ እንደማያገኛት ባወቀች ጊዜ ። 🍃
ለደስታ  ተባላት አሉ፦ እንዴት ነዉ የምትመጭዉ?? እያንዳንዷ ነፍስ አላህ ከፃፈላት ዉጭ እንደማያገኛት ባወቀች  ጊዜ ። 🍃