uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
8 796
Підписники
-424 години
-147 днів
-3730 днів
Архів дописів
~አላህ ሆይ !የመልካም ነገር መክፈቻ ~የመጥፎ ነገር ደሞ መዝጊያ ቁልፍ አድርገን። ~ t.me/https_Asselfya
~አላህ ሆይ !የመልካም ነገር መክፈቻ  ~የመጥፎ ነገር ደሞ  መዝጊያ ቁልፍ አድርገን። ~ t.me/https_Asselfya

~እናት ፦ ~ሚስት፦ ~እህት፦ ~ልጅ። =

አራት ሴቶች ልብን ያረጋጋሉ 🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🔊ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም 🖇የፊታችን እሁድ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ይዘንላችሁ ወደናንተ ስንመጣ ከታላቅ ደስታ ጋር
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎                 🔊ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም 🖇የፊታችን እሁድ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ይዘንላችሁ ወደናንተ ስንመጣ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው ።    🟩በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር ቻናል 💫የቁርዓን ሂፍዝ ምርቃን:የተማሪወች የተሳትፎ የምስክር ወረቀት ( ሸሀደተል ሁዱር) እና 🎁የተወዳዳሪወች ሽልማት መስጭ ፕሮግራም           ►ተጋባዥ እንግዶቻችን 🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله 🎙ኡስታዝ አቡ ነሚር حفظه الله 🎙ኡስታዝ አቡ ሊና حفظه الله በአህሉ - ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር በቅርብ ርቀት ላይ ሁነው ይጠብቁን !! ⏰ሰዓት : 2:40  በኢትዮ 🖇የሚተላለፍበት ቻናል ሊንክ👇          👇👇👇 🖇 http://t.me/sefinetunuh http://t.me/sefinetunuh

🔖ተዉሂድ በሁለት ነገር ነዉ የሚጠበቀዉ...!    〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ⓵.ተዉሂድን ጠንቅቆ አብጠርጥሮ በመለየት ⓶.ተዉሂድን አፍራሸ የሆነዉን ሽርክ ጠንቅቆ በማወቅ   🎙ኡስታዙና ኢብኑ ሙነወር .. ምንጭ ከደርስ ከከሹፉ ሹቡሃት ~

◌​​የጧት ስንቅ...! فَفِرُّوا إِلَى اللَّه..

‏
قال ﷺ:"من قال حين يصبح:
اللهمَّ ما أصبحَ بي من نعمةٍ أو بأحدٍ من خلقِك فمنك وحدكَ لا شريكَ لك فلك الحمدُ ولك الشُّكر؛ فقد أدّى شكرَ يومِه".

‏قال ﷺ:"من قال حين يصبح: اللهمَّ ما أصبحَ بي من نعمةٍ أو بأحدٍ من خلقِك فمنك وحدكَ لا شريكَ لك فلك الحمدُ ولك الشُّكر؛ فقد أدّى شكرَ يومِه".

برّ الوالدين...

أكثر من الإستغفار...

عجّل بالتوبة...

🔖ሴቶች ለመጽናናት እና ከፈተና ለመዉጣት ማድረግ ያለባቸዉ ሶስት ቁልፍ ነገሮች..! ⓵የሚያስጨንቃችሁን ነገር መቀነስ ⓶ጤናን መጠበቅ ⓷አንች ከሌለሸ ሁሉ ነገርእንደሚቆም (እንደሚቀጥል)መረዳት ~ t.me/https_Asselfya

ጀግናዋ ናት ኡስታዜ ➖➖➖➖➖➖ አንቺ ጀግና ኡስታዝ ተውሂድ አስተማሪ ከመጥፎ ከልክለሽ በመልካም ተጣሪ በቀን በቀን ሁሌ ደርስ እያስተማርሽን በጣፋጭ አንደበት ሲራ እየነገርሽን በጣፍጭ አንደበት ቢድአ አስጠንቅቀሽ ተውሂድን ግልፅ አረገሽ ሱናን አስረድተሽ ሌት ተቀን ሳደክሚ ይኸው ዛሬም አለሽ ኡስታዝ ሁሌም አንቺን አሏህ ይጠብቅሽ አሁንም ሳደክሚ በመልካም ጠራሽን ሳደክም በርትተሽ ሁሌ እያስቀራሽን ስለተማሪዎችሽ መናገር ያቅታል ሁሉ ነገራቸው ሱናን ያስተጋባል ተውሂድን ሲማሩ እጅግ ሲያስደስቱ በኸይር ስራ ላይ ጀግና ናቸው ብርቱ አሏህ ይጠብቃቸው ይበርቱ በእውነቱ የህልማቸው ስኬት እውን ሁኖላችሁ ማየትን ተመኘሁ እኔም እህታችሁ ጀግናዋ ኡስታዛቹ ሁና ከጓናችሁ አብሽሩ ጠንክሩ ይሳካል ህልማችሁ

የአላህ ባሪያዎች ክፍል 2.mp311.86 MB

🔖የሆነ ሰውየ አቡ ደርዳዕ ዘንድ መጣና አሏህ በርሷ የሚጠቅመኝ የሆነችን ቃልን አስተምረኝ? አላቸው፦ ~አቡ ደርዳዕም እንድህ አሉት ክብርህን ለአሏህ ስጥ! ~ የሰደበህን ወይም ያነወረህን ለአሏህ ብለህ ተወው። 📚አል_ሂልያ_1/219)