💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше8 840
Підписники
+724 години
-127 днів
-1830 днів
Архів дописів
من دعا لوالديه في كل يوم خمس مرات فقد أدى حقهما....
🎙الشيخ عزيز العنزي حفظه الله .
🌀 ታላቁ ፕርግራማችን ተጀመረ 🔈
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
📚 ሀላችሁም ተጋብዛቹኋላ ⭐️
ተ⭐️
ጀ⭐️
መ⭐️
ረ⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream
⓵የቀልብ ሂወት ቁልፉ፦
➯
~ቁርአንን በማስተንተን መቅራት
~ሌሊቱ መጨረሻ አካባቢ ወደ አላህ መተናነስ
~ወንጀልን መተዉ።
~
t.me/https_Asselfya
ልብህን
እጠበዉ ወልዉለዉ በዚክር ሳሙና
ልብህ እንዳይቆሽሽ ባህሪዉ ነዉና
ካልታጠበ እንደልብስ ካልፀዳ እንደ ወጉ
አገልግሎት ያጣል አይቀርም መዛጉ፡፡
✍abu fewzan
ትዳርህን በሚዲያ አታስጣ!!
---------------------------
ደስተኛ ትዳር መመስረትህ እና በፍቅር በደስታ መኖርህ እንጅ ማግባትህን ለማሳወቅ ሚዲያውን ብታጨናንቀው ምን ፋይዳ አለው!?
በሚዲያ ያዙኝ ልቀቁኝ ያሉ (አላህ ካዘነላቸው ውጭ) አብዛኞቹ ባለ ትዳሮች ዛሬ ዘግናኝ ፀፀት ውስጥ ናቸው ።
ሸሪዓው በፈቀደልህ መልኩ ኒካህ ካሰርክ ጭብጨባና ሁካታ እውቅናና ፕሮግራም እያልክ ዋጋ አትክፈል!!ሹልክ አድርገህ አግባ ወጩ አይቻልም የኔ ሚዜ የሷ ሚዜ አትበል!!
የሰው ልጆች አባት አደም አለይሒ ሰላም እና እናታችን ሀዋ ሲጣመሩ ከጀሊሉ ውጭ ማንም የለም።➢ከሰማኸኝ ትዳርህን በሚዲያ አታስጣ!! ሚዲያው ያየውን አሳዶ ማክሰም ልምድ አድርጓል። የትዳር ጣዕም በዝምታ እና በቤት ውስጥ ሲሆን እንጅ በሚዲያ ከወጣ አፍራሹ ብዙ ነው ተጠንቀቅ!! t.me/nuredinal_arebi
ለመጥፋትህ አላህ አንተን ላንተ መተዉ ብቻ በቂ ነው። አንተን ለራስህ ከተወህ አለቀልህ። ሰው አላህን ትቶ በዕውቀቱ፣ በገንዘቡ፣ በብልሃቱ፣ በወገኑ፣ በጦሩ…ከተማመነ መጥፊያው ፈጠነ ማለት ነው።
«ለቅጽበት እንኳን እኔን ለኔ አትተወኝ።» ይሉ ነበር የአላህ መልዕክተኛ(ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ከነፍሴ በላይ ለኔ ጠላት ማን አለ!??
= t.me/Sle_qelbachn1
✍️【يَا لِسَانُ قُلْ خَيْرًا تَغْنَمْ واسْكُتْ عَنْ شَرٍّ تَسْلَمْ مِنْ قَبْلَ أَنْ تَنْدَمَ】
✅ አንተ ምላስ ሆይ‼️
~
~ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመፀፀትህ በፊት፦ መልካምን ተናገር ትርፋማ ትሆናለህ። ከመጥፎ ነገር ዝም በል ትድናለህ።
~
. t.me/https_Asselfya
Repost from 📚🌴እውቀትን ከአማኞች እናት🌴📚
_ቁርአን ሀፍዞ ነበር ግ ሙራጀዐ ማድረጉ
ትቶት የሀፈዘው ጠፋበት‼
ይህ ሰው አላሀ ዘንደ ምንም አይነት ምክንያት የለውም። ..
እንዲህ ያለ ክስተት በጣም ያሳዝናል !
እስቲ ወንድሜ ስማኝ አዎ አንተን ነው 10 ጁዝም 15 አረ ሙሉውንም ሀፍዘህ ነበር ይሆናል ታዲያ ከዚህ ሁሉ ድካም ከቁርአን ጋር ያለውን ጣፋጭ ቆይታ አይተህ ወደ ሇላ እንድትል ያደረገህ ነገር ምንድ ነው
የቁርአን ክብር ደረጃ አንሶብህ?
ወይስ ነፍስያህ ተራ አድርገሀት ነው
ይህን ኸይር የነፈግካት?
ነው ወይስ ከቁርአን የተሻለ አጫዋችና ጓደኛ አግኝተህ ዞር አልክ?‼
وعصيتم من بعد مآ أراكم ما تحبون
አላህ የምትወዱትን ነገር ካሳያቹ ቡሀላ አመፃቹት‼
ወንድሜ አሁንም ከቁርአን ጋር ያለህ ቀረቤታ በጣም የራቀ ሆኖ አልታየህም ወደ በፊቱ
ቃልህ መመለሻ ጊዜህ አልደረሰምን?
ከቁርአን ጋር ለረጀም ሰአት ቁጭ ብለህ ምታሳልፍበት ጉሮሮህ በውሀ ጥማት እስኪደርቅ ድረስ ቁርአን ምታነብበት..
ከዚያም ልብህን በቁርአን ብርሀን ሞልተሀት ሙሉ ቁርአንን ቆመህ ተቀምተህ ተኝተህ እንደፋቲሀ በማንበብ ደስተኛ ሆነህ ምታሳልፍበት ጊዜ አልደረሰምን?
በል ተነስ ወንድሜ ወስንና በአላህ ታገዝ ወደ ቁርአንህም ዙር ሂፍዙን ካልጨረስከው ጨርሰው ከጨረስከውም ሙራጃህን አምጣው ሂፍዝህንም ጠብቀው..
ውስጥህ ላይ ቁርአን ኑር እንዲሆንልህና ወደጀነት ምትጓዝበት መንገድህ ላይ ምታበራው ብርሀንህ አድርገሀው ልትጠቀምና በፈለከው ሰአት ልትቀራው አትፈልግም እንዴ?
አቡ ዚክራ
«ረመዷን ቀርቧል ግን አስታዋሹ ምነኛ ያነሰ ነው።
አላህ ልቦና ይስጠን!!
اللهم بارك لنا في رجب و شعبان
و بلغنا رمضان
«ኢላሂ የረጀብና የሸዕባንን ወር ባርክልን ለረመዷንም አድርሰን!!
🎁ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም📱
በ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️
🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🅰️🔤 ግሩፕ ላይ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን።
ተጋባዥ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠
⭐️ኡስታዝ ኸድር አህመድ
⭐️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
⭐️ኡስታዝ ዶ.ሰዒድ ሙሳ
⭐️ኡስታዝ አቡ ሱፊያን
⭐️ኡስታዝ አቡ ሙአዝ
⭐️ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⭐️ሼህ አውል አል_ከሚሴ(አቡ አማር)
🔢መድረኩን የሚመሩልን ወንድሞች
✅አቡ ኹዘይፋ ሰኢድ
✅አቡ ሂበቲላህ ሁሴን
✅አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር
✅
✅በእለቱም ታላቅ የምስራች ይኖረናል ሁላችሁም በጉጉት እንድትጠብቁን እናሳስባለን ✅
❄️የፊታችን ጁማዓ✈️
ሰአት ⭐️ ከምሽቱ 3⃣:0⃣0⃣ጀምሮ
ሙሓደራው የሚካሄድበት ግሩፕ
መርከዝ አቡ ፈውዛን🔤✈️🔤
👇👇👇
t.me/merkez_abu_fewzan
t.me/merkez_abu_fewzan
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ወዳጄቼ ተወልጀ ባደግኩባት ከተማ የተከሰተ አሳዛኝ ክስተት ነው
እናት ቤቴ በሀዘን ተውጧል የቀረኝ አንዱን ልጄን አድኑልኝ ትላለች
የእርዳታ ጥሪ ልጆቼን ተነጠኩ አንዱን ገደሉብኝ አንዱን አድኑልኝ ትላለች እናታችን
ወንድማችን ኡመር ሀሰን ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም ሉማሜ ከተማ የአባቱ የቀብር ስነ ስራአት ላይ ለመገኘት በመሄድ ላይ እያለ መንገድ ላይ ባጋጠማቸው እገታ ታላቅ ወንድሙም ወዲያዉኑ የተገደለ ሲሆን እሱም እንደታገተ ይታወቃል አጋች አካላትም ልጁን ለመውሰድ የምትፈልጉ ከሆነ 2 ሚሊዮን ብር የጠየቁ ሲሆን ቤተሰቦቹም አቅም ስለሌላቸው የአቅማቹሁን እንድትረድን ስንል በፈጣሪ ስም እንማፀናለን
የአካውን ባለቤት ስም
ኢብራሂም ሀሰን (ታላቅ ወንድም)
ንግድ ባንክ
1000270990057
አቢሲንያ
131756399
ለበለጠ መረጃ 0934181613
የአቅማችሁን በማገዝ እና ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ አግዙን።
መልእክቱ ከወንድማችን Hussen Oumer የተወሰደ ነው።
የምንችለውን እናስተምር
~
ኢብኑል ሙባረክ - ረሒመሁላህ - "ከእድሜህ አንድ ቀን ብቻ ነው የቀረህ ብትባል ምን ትሰራ ነበር?" ተብለው ተጠየቁ።
"ሰዎችን አስተምር ነበር" አሉ።
[አልመድኸል ኢለሱነን፣ አልበይሀቂይ፡ 309]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🌼يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ
🔖አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!
~በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
~ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
~ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።
📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !
~
t.me/https_Asselfya
« ቁርዓንን እንደማንበብና በወላጆች ላይ በጎ እንደ መዋል የበለጠ በረከትን የሚያስገኝ ነገር የለም(ሼኽ ሱለይማን አር-ሩሄይሊ)!!
«አንድ ሰው በየቀኑ ቁርዔን የሚቀራ ከሆነ፣ በቤተ| ሰቦቹ መልካም የሚውል ከሆነ ሲሳዩ ይሰፋል፤ የፈለገውን ያገኛል። እነዚህ ሁለት ተግባራት ወደ አላህ ከሚያቃርቡ ነገሮች ዋንኞቹ ናቸው።
🎉ሲሳይ እንዲሰፋለት የሚፈልግ እንዚህ ሁለቱ ነገሮች ላይ ይበርታ!!!!
አላማህ ላይ አተኩር ከዓላማህ ጋር በማይገናኙ ነገሮች አትዘናጋ!!
አወ በራስህ ላይ ብቻ አተኩር! ስለ አዋዋልህ, ስለ ስኬትህ እና ስለ አለማህ በደንብ አተኩር!! ከዛ ዱዓ......
