ETHIO-ቴክ-TIPS
📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ETHIO-ቴክ-TIPS
Канал ETHIO-ቴክ-TIPS (@ethiotechtipss) є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 16 916 підписників, посідаючи місце в категорії Інші.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 16 916 підписників.
За останніми даними від 15 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -1 643, а за останні 24 години на -1 008, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 13.04% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 0 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 2 219 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.
📝 Опис та контентна політика
Опис каналу не надано.
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 16 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Інші.
Завантажуємо дані
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 16 жовтня | 0 | |||
| 15 жовтня | +1 | |||
| 14 жовтня | 0 | |||
| 13 жовтня | 0 |
| 2 | የኮምፒውተር ፍላሽ USB ያለ 'Eject' መንቀል የሚያስከትለው አደጋ
ፋይል ገልብጠን ስንጨርስ ፍላሹን በቀጥታ ነቅለን የምናወጣ ከሆነ ትልቅ ስህተት እየሰራን ነው።
ምክንያቱ፦ ኮምፒውተሩ ፋይሉ አልቋል ብሎ ቢያሳይም፣ ከጀርባ የመጨረሻዎቹን ዳታዎች እየጻፈ ወይም እያደራጀ ሊሆን ይችላል።
አደጋው፦ ሳያረጋግጡ በቀጥታ ሲነቅሉት ፋይሉ ሊበላሽ (Corrupt ሊሆን) ይችላል፤ አልፎ ተርፎም ፍላሹ ሙሉ በሙሉ "Format" ካልተደረገ አልከፍትም ሊል ይችላል።
ትክክለኛው መንገድ፦ ሁልጊዜ ፍላሹ ላይ Right Click አድርገው Eject የሚለውን ተጭነው ኮምፒውተሩ "Safe to Remove" እስኪል መጠበቅ አለብዎት።
#ComputerTips #USBDrive #TechSafety #WindowsHacks
ከተመቻቹ like and share🙏
join us @EthioTechTipss | 607 |
| 3 | 🧹 የቴሌግራም ማከማቻ (Storage) ሞልቶ ስልክዎ ተጨናንቋል?
ቴሌግራም የምናያቸውን ቪዲዮዎች እና ፎቶዎች በሙሉ ስልካችን ውስጥ (Cache) አስቀምጦ የማከማቻ ቦታ ይጨርሳል።
መፍትሄው፦ የቴሌግራም Settings > Data and Storage > Storage Usage ውስጥ ይግቡ።
Clear Cache ያድርጉ፦ ይህንን ሲጫኑ ቴሌግራም ያጠራቀመውን አላስፈላጊ ጊጋባይት ያጸዳል፤ ዋናው መልዕክትዎ ወይም ፎቶዎ አይጠፋም (ድጋሚ ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል)።
Auto-Download ያጥፉ፦ ቴሌግራም ቪዲዮዎችን በራሱ እንዳያወርድ Automatic media download የሚለውን በማጥፋት የስልክዎን ሜሞሪ እና ኢንተርኔት ፓኬጅ ይቆጥቡ።
#TelegramTips #StorageHacks #AndroidTips #TechBasics
ከተመቻቹ like and share🙏
join us @EthioTechTipss | 805 |
| 4 | 🔋 ስልክን ሌሊቱን ሙሉ ቻርጅ ላይ ሰክቶ ማደር ባትሪ ያበላሻል?
ብዙ ሰው ስልኬን ሌሊቱን ሙሉ ቻርጅ ላይ ትቼው ባድር ባትሪው ያብጣል ወይም ይፈነዳል ብሎ ይጨነቃል።
እውነታው፦ ዘመናዊ ስልኮች ስማርት ቺፕ ስላላቸው ባትሪው 100% ሲሞላ በራሳቸው የኤሌክትሪክ ፍሰቱን ያቆማሉ፤ ከመጠን በላይ አይሞሉም (Overcharge አያደርጉም)።
ትክክለኛው አደጋ፦ ዋናው ጠላት ሙቀት ነው! ስልኩ ከነሽፋኑ (Cover) ትራስ ስር ወይም ፍራሽ ላይ ከተቀመጠ ሙቀቱ መውጫ አጥቶ የባትሪውን እድሜ ያሳጥረዋል።
ምክሩ፦ ሌሊት ቻርጅ የሚያደርጉ ከሆነ ሽፋኑን አውልቀው ጠፍጣፋ ጠረጴዛ ላይ አስቀምጠው ይተኙ።
#MobileTips #BatteryLife #TechFacts #SmartphoneHacks
ከተመቻቹ like and share🙏
join us @EthioTechTipss | 1 228 |
| 5 | 🔒 የድረ-ገጽ አድራሻ ላይ HTTPS እና HTTP ልዩነታቸው
አንድ ድረ-ገጽ ስንከፍት ከላይ አድራሻው ጋ ቁልፍ ምልክት የሚኖረው ለምንድን ነው?
HTTP (ያልተጠበቀ)፦ የሚልኩት መረጃ (ፓስወርድ ወይም የካርድ ቁጥር) ልክ እንደ ግልጽ ደብዳቤ ክፍት ሆኖ ይጓዛል፤ በመሃል ያለ ማንኛውም ሰው በቀላሉ ሊያየው ይችላል።
HTTPS (የተጠበቀ)፦ መረጃው ከመላኩ በፊት ስለሚመሰጠር (Encrypted ስለሚሆን) በመሃል ማንም ሰው ሊሰርቀው ወይም ሊያነበው አይችልም።
ጥንቃቄ፦ የቁልፍ ምልክት የሌለው (HTTP) ድረ-ገጽ ላይ በፍጹም ፓስወርድም ሆነ የባንክ መረጃ እንዳያስገቡ።
#WebSecurity #HTTPS #InternetBasics #OnlineSafety
ከተመቻቹ like and share🙏
join us @EthioTechTipss | 1 045 |
| 6 | 🕶️ የብራውዘር Incognito (Private) Mode በትክክል ምን ይሰራል?
ብዙ ሰው ኢንኮግኒቶ ከከፈተ ማንም አያየኝም ብሎ ያስባል፤ እውነታው ግን የተለየ ነው።
የሚሰራው፦ የእርስዎን የፍለጋ ታሪክ (Search History)፣ ኩኪስ (Cookies) እና ያስገቧቸውን ፎርሞች እርስዎ ከተጠቀሙበት ስልክ ወይም ኮምፒውተር ላይ እንዳይቀመጡ ያደርጋል።
የማይሰራው፦ ከዋይፋይ ባለቤቱ፣ ከኢንተርኔት አቅራቢው (Ethio Telecom) ወይም ከከፈቱት ድረ-ገጽ ባለቤት ማንነትዎን አይደብቅም።
ጥቅሙ፦ በሰው ስልክ ወይም ኮምፒውተር ላይ የራስዎን አካውንት ከፍተው ለመጠቀም በጣም አሪፍ ነው። ብራውዘሩን ሲዘጉት ወዲያው ሎግ አውት (Log out) ያደርጋል።
#TechFacts #IncognitoMode #TechTips #CyberSafety
ከተመቻቹ like and share🙏
join us @EthioTechTipss | 1 130 |
| 7 | ✈️ ስልክን ቻርጅ ሲያደርጉ Airplane Mode ማብራት ምን ይጠቅማል?
ስልክዎን በፍጥነት ቻርጅ ማድረግ ከፈለጉ ይህን ቀላል ዘዴ ይሞክሩ።
ምክንያቱ፦ ስልካችን ሁልጊዜ የኔትወርክ መስመር፣ ዋይፋይ እና ብሉቱዝ ለመፈለግ ከበስተጀርባ ብዙ ኃይል ይበላል።
ውጤቱ፦ Airplane Mode ሲያበሩ እነዚህ ግንኙነቶች በሙሉ ስለሚቋረጡ ባትሪው ኃይል ማባከን ያቆማል፤ ቻርጅ የሚወስደው ፍጥነትም በእጅጉ ይጨምራል።
ተጨማሪ ጥቅም፦ ቻርጅ በሚያደርግበት ወቅት የሚፈጠረውን ሙቀትም ይቀንሳል።
#MobileTips #BatteryHacks #SmartphoneTips #TechHacks
ከተመቻቹ like and share🙏
join us @EthioTechTipss | 1 337 |
| 8 | ✈️ ስልክን ቻርጅ ሲያደርጉ Airplane Mode ማብራት ምን ይጠቅማል?
ስልክዎን በፍጥነት ቻርጅ ማድረግ ከፈለጉ ይህን ቀላል ዘዴ ይሞክሩ።
ምክንያቱ፦ ስልካችን ሁልጊዜ የኔትወርክ መስመር፣ ዋይፋይ እና ብሉቱዝ ለመፈለግ ከበስተጀርባ ብዙ ኃይል ይበላል።
ውጤቱ፦ Airplane Mode ሲያበሩ እነዚህ ግንኙነቶች በሙሉ ስለሚቋረጡ ባትሪው ኃይል ማባከን ያቆማል፤ ቻርጅ የሚወስደው ፍጥነትም በእጅጉ ይጨምራል።
ተጨማሪ ጥቅም፦ ቻርጅ በሚያደርግበት ወቅት የሚፈጠረውን ሙቀትም ይቀንሳል።
#MobileTips #BatteryHacks #SmartphoneTips #TechHacks | 1 |
| 9 | Choose | 1 011 |
| 10 | ✔️🤩 Odd
✅Afro pari code: 3DS3S | 1 044 |
| 11 | Good morning family ተመልሰናል በ አዲስ መልኩ ብር ይታፈሳል ሁላቹም ready ሁኑ ሞቅ ሞቅ🔥💥💥🔥💥🔥💥🔥💥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 | 1 193 |
| 12 | New content | 1 355 |
| 13 | Немає тексту... | 1 801 |
| 14 | ወተት መጠጣት ጠንካራ ያደርጋል ይላሉ 5 ብርጭቆ ወተት ጠጥቼ ግርግዳ ለ ማንቀሳቀስ ብሞክር አልቻልኩም
ነገር ግን
5 ሲኒ የጎጃም አረቄ ስጠጣ ግርግዳው በራሱ ነው የተንቀሳቀሰው 😂😭 | 1 |
| 15 | 💑ባልና ሚስት ተኝተው ሚስት👩💼😭 ማልቀስ ጀመረች...
👨💼ባል፦ምነው ምን ሆንሽ?
.
👩💼ሚስት፦በህልሜ አንድ ሀብታም መቶ መኪና እገዛልሻለሁ ነይ ልውሰድሽ አለኝ
.
👨💼ባል፦እና ምን አስለቀሰች እኔ አለሁ አይደል መቼ ወሰደሽ ፨
፨
🤔
፨
👩💼ሚስት፦እኔ ያስለቀሰኝ ህልም መሆኑ አይደል 😡😡😡
ከተመቻቹ like and share🙏
join us @Et_home_of_joke | 2 944 |
| 16 | የቀልድ ቤት:
ታሜ፡- አቤ ወንድሜ iphone 17 ላከልኝ
አቤ፡- ታዲያ አንዱን አትሰጠኝም
፡
፡
😂😂
ከተመቻቹ like and share🙏
join us @Et_home_of_joke | 2 567 |
| 17 | #ግቢህ ውስጥ ነዳጅ ወይም ወርቅ ቢገኝ መንግስት የኔ ነው ብሎ ይወስድብሀል ፣
#ግን ደግሞ አደንዛዥ እፅ ወይም መሳሪያ ቢገኝ ያንተ ነው ተብለህ ወህኒ ቤት ትታሰራለህ ፣
#ሚስት ኪስህ ውስጥ ብር ብታገኝ ያንተ ማለት የኔ ነው ብላ ትወስድብሀለች ፣
#ግን ደግሞ ኪስህ ውስጥ ኮንዶም ብታገኝ ወንድሜ ምንም አትጠራጠር ያንተና ያንተ ብቻ ነው❗️❗️❗️❗️❗️
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ከተመቻቹ like and share🙏
join us @Et_home_of_joke | 2 532 |
| 18 | በተለያዩ ሃገራት ሆቴሎች ውስጥ ለደምበኞች የሚለጠፉ ጥቅሶች:-
.
🇺🇸 አሜሪካ ፡-
"ምርጫችሁ በመሆናችን ደስ ብሎናል"
.
🇫🇷 ፈረንሳይ ፡-
"ትዕዛዛችሁን ማቅረብ ብቻ ሳይሆን ማጣፈጥም ግዴታችን ነው"
.
🇫🇴 እንግሊዝ ፡-
"ከምትከፍሉን ሂሳብ በላይ በምትሰጡን አስተያየት እናተርፋለን"
.
🇩🇪 ጀርመን ፡-
"ትርፋችን ደምበኛን ማርካት፣ ብርታታችን ደግሞ የናንተ መጥገብ ነው"
.
🇵🇾 ሆላንድ ፡-
"ደምበኛ ንጉስ ነው ስንል ለማዕረጉ የሚመጥን አገልግሎት በመስጠት ነው"
.
🇪🇹 ኢትዮጵያ ፡- "ከ አንድ ጊዜ በላይ ወጥ አንጨምርም"
😂😂😂
ከተመቻቹ like and share🙏
join us @Et_home_of_joke | 2 479 |
| 19 | የባዮሎጂ ፔሬድ
መምህር ፦ ዛሬ የምንማረው ስለ ሰው ልጅ ዝግመተ ለውጥ ነው እናም የሰው ልጅ የመጣው ከ ዝንጀሮ ነው ............
በዚን ሰዓት አንዱ ተማሪ እጁን አውጥቶ
ተማሪ ፦ ይቅርታ ቲቸር ግን ዝንጀሮዎች ጭራ አላቸው እኛ ግን የለንም ለምንድነው ???
መምህር ፦ የሴቶችን ባላውቅም የ ወንዶች ግን ወደፊት ዞሮ ነው🙊🙊🙊
ወንዶች 😳 እውነት ነው
👍
ከተመቻቹ like and share🙏
join us @Et_home_of_joke | 2 233 |
| 20 | ታሜ፡- አቤ ወንድሜ iphone 17 ላከልኝ
አቤ፡- ታዲያ አንዱን አትሰጠኝም
፡
፡
😂😂
ከተመቻቹ like and share🙏
join us @Et_home_of_joke | 1 |
