ᴇᴛʜɪᴏ sᴛʀɪɴɢ Art 🇪🇹
ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ▶ እነሆ ስራችንን ይዘን መተናል ኢትዮጲያ ትደግ እያልን እናንተም ሊንኩን ለወዳጅ ዘመድዎ Sher እያደረጋችሁ እንዲተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን እናመሠግናለን። አስተያየት,ጥቆማ,ድጋፍ የምትሹ ካላችሁ @Mikashu12 በኩል ልታደርሱልን ተችላላቹ በድጋሚ እናመሠግናለን 🔼 ሀገራችን ትደግ 🔼
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
142
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
ተለቋል
ተለቋል
Gta 5ን በስልካችን ጭነን መጫወት ተቻላ።
pliss የ Ws tech & App ቤተሰቦቼ Subscrib አንሶብናል Subscrib በማድረግ ተባበሩኝ
በዛውም Like,Comment ማድረጋችሁን አትርሱ።
አመሠግናለው።
https://youtu.be/Y6UBlPt8h7s
https://youtu.be/Y6UBlPt8h7s
Gta 5ን በስልካችን አውርደን መጫወት ተቻለ 😮| How to Download Gta 5 on Any smart phone | Ethiopa | Ws Tech & App
Gta 5ን በስልካችን አውርደን መጫወት ተቻለ 😮| How to Download Gta 5 on Any smart phone | Ethiopa | Ws Tech & App 🚩 Gta 5ን በስልካችን በቀላል መንገድ አውርደን መጫወት ተቻለ። Like,Comment and Subscrib በማድረግ ይተባበሩን #Gtav #Gta5 #Ethiopia #Gamer #Gta5Gamer #Ethiopian Gamer My Telegram Channel
https://t.me/joinchat/SB1lf4mx1rZXIUk2New Challenge New Art 😎😎😎
#Spray Art
ለራስዎ,ለወዳጆ,ለቤተሰብዎ......ማሰራት ለምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን።
ለማሰራት @Yabu_smart በኩል ያናግሩን
👉 +251912808275
#Spray Art
We work for you, your friends, your family ... at an affordable price for those who want to work.
Contact us via @Yabu_smart to work
👉 +251912808275
@ETHEAL_Art
ልዑል
ዋናዬ
ተከታይ ያላሻው ቀዳሚ የሌለው
የዘላለም ፍቅሩን ቃላት የማይገልጠው፥
ከውነት በላይ እውነት ከህይወት ሚልቅ ህይወት
የመኖሬ ምስጢር ትንሳኤ ለፅልመት፥
የብርሀናት ብርሀን ፊቱን የማይችለው
የበርባሮስ ጥቁረት ክብሩን የማይውጠው፥
የሰማያት ገዢ የአለማት ንጉሥ
ባህሪየ ፍፁም በፈጠረው -የሚነግሥ፥
ከኔ በላይ ለኔ አብልጦ የሚያስብ
መኖሬን ያፀና በሰማያት ጥበብ፥
አዎ እግዚአብሔር ነው አዎን ፈጣሪዬ
አዎ አላህ ማለት አዎን አዶናዬ
የኔነቴ ብርታት ዝንት አለም ዋናዬ።
✍ ልዑል ዮቶር✍
ድምፅለመስጠት እቺን ይጫኑ
@gtmschool
@gtmschool
@gtmschool
Показати все...
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.