cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የአህመድ ግጥሞች እና እይታዎች ❤✍

👉ሀበሻ ነገሮችን በጥበብ የመግለፅ አቅሙን ለማሳየት ቅኔን እን ወኔ ይጠቀማል። 👉👉💚💛💝 የባከነ ውሎ የኋሊት ቢዘምትም በዘቀጠ ልጓም፣ እንቅልፍ የነዘዘው ለመንቃት ነው እንጅ ለመውደቅ አይጓጓም። 💓😍 Channelachin #join🙏 adirgu

Більше
Рекламні дописи
195
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከዘንድሮ ማትሪክ በኋላ ያለው የእህቶቻችን ድባብ 😂😂😂 እሽ ወንዶቹ ምን እንሁን ኧረ የዘመድ የወገን ያለህ 🥲😄😂😂
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
(@hmed-sisay✍) አምነዋለሁ እና........ ቻልኩት የቀን ምጡን፣ ፈተና እንደ ሀድስ....... ኸይር አለው ውስጥ ውስጡን። 🥰ሶብሀል🌼ኸይርርርር....😍!!
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
''እሷ=ድብብቆሽ (አኩኩሉ)እንጫወት እና ''ፈልገህ ካገኘኸኝ ታገባኛለህ'' አለችው።😍 እሱ'' ካላገኘሁሽስ??አላት። እሷ''ከመጋረጃው በስከጀርባ ነው የምሸሸገው''አለችው🥰 ሶብሀል ኸይርርርርር 😘😘😍🥰
Показати все...
"قالت له: تعال نلعب غميضة، إذا وجدتني تزوجني فقال: وإن لم أجدك.. فقالت: سأكون خلف الباب." እሷ: "ድብብቆሽ (አኩኩሉ) እንጫወት ልደበቅና ፈልገህ ካገኘኸኝ ታገባኛለህ" አለችው እሱ: "ፈልጌ ካላገኘሁሽስ?" አላት እሷ: "ከበሩ ኃላ ነው የምደበቀው" አለችው ❤ ©️Umer Yasin Yusuf መልካም ጁምዐ!😍 @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
......of the brighit day!!😍
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
(#የነጋ-ይመስላል)!! ((@አህመድ-ሲሳይ)) አውራው ሁሉ አሽካካ መንጋቱን ሊያበስር፣ ሰው አኮበኮበ አዚሙን አራግፎ ከመገነዣው ስር። ምችት ኋላ ቀረ ልፋት ከፊት በሮ መንገድ እየዘጋ፣ የጨለማው ድባብ የረፍት ተምሳሌ በቁም ተዘነጋ። ታድያ ምን ይሆናል......!! እኔ ሆይ ታማሚው በትዝታ ፈረስ በሰንሰለት ልጓም፣ የኋሊት ዘማች ነኝ(ማፍቀር)ስላልቀናኝ ለማግባት አልጓጓም። የሰበሩኝ ሁሉ ልውደቅ መይም ልቁም፣ አሁን የት እንዳለሁ በፍፁም አያውቁም። (😂ከቤቴ ነኝ ለማለት ያክል ነው😜) @ahmyaww
Показати все...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከዛሬ ለሊት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል። ተፈታኞች ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም #ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ ፡- • በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም • በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም • በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል። ማሳሰቢያ፡- • ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል። • ተማሪዎች ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አድራሻ ላይ ብቻ እንዲጠቀሙ #ከተመሳሳይ እና #የተዛባ_መረጃ ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተላልፏል። ምንጭ ፦ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት @tikvahethiopia
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💔ቀስቱ ልቤን ሲወጋው አልሞትኩም ነበር። የወረወረውን ሳይ ግን ለዘላለሙ ሞትኩኝ....💔!!
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💔አንዳንደ......!!! 💔ልቤን እንኩትኩት አድርገው ሰብረውት ይሄዱ አና......!!! በመሀል ከባድ ፍርሀት ይዘዉ ይመጣላ💔 መድሀኒት የሚባል.....!!! ልቤ ግን መጀመሪያ ስለተጎዳ💔 መልሰው የሚጎዱት እየመሰለው። ከነ መድሀኒታቸው ትቷቸው...💔 መሄድ ይጀምራል.....!!።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💔አንዳንዴ.....!!!!! መጀመሪያ ልቤንም ነብሴንም አቁስለውት ይሄዱ እና.....💔!!! በመሀል ከባድ ፍርሀት ይዘው ይመጣሉ💔 መድሀኒት ነው የሚል.....💔 ልቤ ደግመው የሚጎዱት ስለሚመስለው ከነ መዲሀኒታቸው ትቷቸው ይጀምራል............💔።
Показати все...