cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Derby- ስፖርት⚽⛹️🏀

Bright your feauture...

Більше
Рекламні дописи
994
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-1830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
TapSwap ሳያመልጣችሁ ቶሎ ጀምሩ Link https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_718769285 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показати все...
00:10
Відео недоступнеДивитись в Telegram
2.42 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
It's #PL matchday in the capital ✊🔴 #FULLIV | #WalkOn
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"WEMBLEY, WEMBLEY!" 🔈❤️
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አዲስ ዜና ሜሳን ማውንት ሱፊያን አማራበት ዊሊ ከምባዋላ በጉዳት ከዛሬው የኤፌ ካፕ ጨዋታ ውጭናቻው
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🗣የዋንጫ ፉክክሩ ገና አላበቃም ! [Andy Brassell ] የአርሰናል ደጋፊዎች ያለፈው ሳምንታቸው ጥሩ አልነበረም። በሜዳቸው በአስቶንቪላ ከተሸነፉ በኃላ ምንም የዋንጫ ተፎካካሪ አይደለንም ሲሉ ነበር። ነገር ግን እንደዚያ ማለት የለባቸውም ገና ብዙ ምንመለከታቸው ነገሮች ይኖራሉ።እርግጥ ነው አርሰናል ከሲቲም ከሊቨርፑልም በላይ ከባድ ተጋጣሚዎች ቢኖርባቸውም ምን እንደሚፈጠር አናውቅም። ሊጉ ገና አላበቃም መጨረሻውን ሁላችንም በጉጉት እየጠበቅነው ነው። እኔም በAndy Brassell  ሀሳብ እስማማለው ሊጉ ገና አላበቃም ከቲማችን ጋር አብረን መሆናችንን እንቀጥላለን።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🗣️ Erik ten Hag: "I don’t put any energy into whether I am judged fairly or not. I know what we are doing here and I know why I am here - to bring trophies and also to create economic value. So we are working on that. I don’t have any concern. What concerns me is that in 18 months I have never had my favourite team on the pitch once, because players were injured - that concerns me. In fact there was only one time, against [Manchester] City at home last season. That is the only time I had a full squad to pick my full team. Injuries are normal in football but not as many as we've had in crucial positions. That's my truth - others can see it differently but I can't put any energy into that. I have to see it realistically and rationally." On Rasmus Hojlund: "He was on a fantastic run when we had many players available and could bring out a strong side. After his return from injury we had to make compromises which decreases his performance."
Показати все...
✅CAT(high quality) MADE IN VIETNAM price 7400birr Size#39 #40#41#42#43#44👣 🔴FREE DELIVERY (ያሉበት ቦታ ያለተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን🚕🚖)
Показати все...
Repost from N/a
3000 birr 0949392726
Показати все...
Repost from N/a
⚽⚽⚽⚽⚽ ዜና ስፖርት ⚽⚽⚽⚽⚽⚽ በEPSA-AA አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው 2ኛው የPharma GC cup ውድድር ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው Pharma 3rd year የእግር ኳስ ቡድናችን በ2ኛ አመት የፋርማ ቡድን ያልተጠበቀ እና አሰቃቂ የሚባል የ8:2 ሽንፈት ደርሶበታል። ዛሬ 10:00 በCHS Arena ላይ በተደረገው ጨዋታ በcoach ጥበቡ የሚመራው እና ንብረትን ፣ዮሐንስን፣አቡበክርን፣መሐመድመኪንን እና አቤል ዘሪሁንን በግብ ጠባቂነት በመጀመሪያ አሰላለፍ ይዞ የገባው ቡድናችን ገና የመጀመሪያው አጋማሽ ሳይጠናቀቅ ነበር ሶስት ግቦች ማስተናገድ የቻለው። በሁለተኛው አጋማሽ የተለያዩ ቅያሪዎችን አድርጎ የገባው የጥበቡ ቡድን በጨዋታው መጀመሪያ አካበቢ ጥሩ እንቅስቃሴ አድርጎ ወደ ጨዋታ የመለሰውን ጎል ተቀይሮ የገባው አንሳር በደዊ አመቻችቶ የሰጠውን ኳስ አብርሃም አባታለም ኳስና መረብን ማገናኘት ችሎ ነበር።ሆኖም ግን ተከላካዮቻችን የሰሩትን ስህተት በመጠቀም ወደያውኑ ነበር ተቃራኒ ቡድን 4ኛውን ግብ ማስቆጠር የቻለው።ቡድናችንን በድጋሚ ወደጨዋታው መመለስ የሚችል ጎል በእለቱ ተቀይሮ የገባው ቅንነት ደገፈ አመቻችቶ ያቀበለውን ኳስ በግሉ ሜዳ ውስጥ ጥሩ የተንቀሳቀሰው ንብረት ንጉሴ በግሩም አጨራረስ ኳስና መረብ ማገናኘት ችሎ ነበር።ነገር ግን በተደጋጋሚ ተጫዋቾች በሰሩት ስህተቶች እና ባለመናበብ ምክንያት በተደጋጋሚ ለአደጋ እየተጋለጠ የነበረው የጥበቡ ሰራዊት ተጨማሪ አራት ግቦችን በማስተናገድ ጨዋታው 8:2 በሆነ ድምር ውጤት ሊጠናቀቅ ችሏል።ውጤቱን ለመቀልበስ የተለያዩ ቅያሪዎችን ያደረጉት አሰልጣኙ ቅያሪዎቻቸው ውጤት ሊያመጡላቸው አልቻሉም። በተጫዋቾች በኩል በየግላቸው ግሩም እንቅስቃሴዎች አይተናል።በተለይም የግብ ዘባችን አቤል ዘሪሁን በጨዋታው በተደጋጋሚ ጎል የሚሆኑ ኳሶችን በማዳን በተቃራኒ ቡድን ተጫዋቾች እና በእለቱ በተገኙ ደጋፊዎች ሙገሳና አድናቆት እየተቸረለት ነበር። ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ አስተያየታቸው የሰጡን አሰልጣኝ ጥበቡ ሊኖስ "ጨዋታው አሪፍ የሚባል ነበር።ነገርግን በግል የሰራናቸው ስህተቶች እና አለመናበብ ዋጋ አስከፍለውናል።የዛሬው ጨዋታ የመጀመሪያችን እንደመሆኑም ለቀጣይ ጨዋታዎች ማንን ቋሚ ማድረግ እንዳለብኝ አስተምሮኛል።በእርግጥ የአንዳንድ ወሳኝ ተጫዋቾች አገልግሎት ባለማግኘታች የማጥቃት እንቅስቃሴአችን ገድቦብናል።"ብለዋል በመቀጠልም"ዋንጫውን የምንበላው እኛው ነን።በዛሬው ጨዋታ ምንም አትረበሹ።ለዛሬው ሽንፈት ሙሉ ሀላፊነቱን እኔ ወስዳለው።በቀጣይ የማጥቃት ጨዋታችንን ወደፊት የሚያራምዱልን ወሳኝ ተጫዋቾቻችን ስናገኝ የተሻለ ነገር እናሳያቸዋለን። " ብለዋል በንግግራቸውም የዳዊት ታፈሰ እና የሲላስ ዳዊት አለመኖር ያሰቡትን የጨዋታ ዘይቤ ሜዳ ላይ እንዳይተገብሩት እንዳደረጋቸውም አክለው ገልፀውልናል። በውጤቱም የተበሳጩት አንዳንድ የቡድኑ ደጋፊዎች አሰልጣኙ ምንም ታክቲክ የሚባል ነገር አያውቅም።ዝም ብሎ ኳስ የሚጠልዝ ቡድን ነው ሜዳ ላይ ያሳየን።ሰለዚህም ቡድናችንን ይልቀቅልን እያሉ ቅሬታቸውን ሲያሰሙ ተስተውሏል።እንደኔ አስተያየት ግን አሰልጣኙ ገና ወጣት እንደመሆናቸውም ጊዜ ያስፈልጋቸዋል ።ቡድኑን ለማዋሐድ ጊዜ እንስጣቸው የሚል ነው። ዘገባውን ያጠናከርኩላችሁ @Musiezethiopia21 ነበርኩ። ስናይ ምሽት ተመኘሁ
Показати все...