cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ART,GRAPHICS & photography

Enjoy with pen sketchs and share us what u like 🤗🤗 @XL_GRAPHICS This channel is opend for those who like to see drawings and best pictures @pendrawings

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
768
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

✋ሰላም ውድ የቻናሉ ቤተሰቦች በተለያዩ ምክንያቶች በጣም ጠፍተናል ለዚህም ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን🙏 በቅርቡ በአዳዲስ ስራዎች እንመለሳለን ስንመለስ ይሄንን ብትጨምሩ የሚል ሀሳብ ካለ @jas3007 ላይ አጋሩን እናመሰግናለን #New ideas #New designs Coming soon
Показати все...
☝️☝️☝️JOIN AND SHARE ☝️☝️☝️
Показати все...
sticker.webp0.20 KB
sticker.webp0.20 KB
There are years when nothing happens and years in which centuries happen. 📝Carlos Fuentes ----------------- #quote @sixsecondspresent🖊
Показати все...
what i need is someone who will make me do what i can. 📝Ralph Waldo Emerson ------------------ #quote @sixsecondspresent🖊
Показати все...
እህታችንን እንተባበራት‼️ ================= «ሌላ ማድረግ ባትችሉ እንኳ መልዕክቱን ሼር በማድረግ አግዟት!» || ✍ እህታችን ሐያት ኢብራሂም ዑመር ትባላለች። የ11ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን የባሌ ጎባ ነዋሪ ናት። በደረሰባት ከፍተኛ የሆነ የኩላሊት ህመም ሁለቱም ኩላሊቶቿ ከጥቅም ውጪ ሆነው ዲያለሲስ እየተደረገላት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ትገኛለች። * 👉 ውድ ወገኖች! በሐኪሞች በተነገረው መሠረት የእህታችነረ የቀድሞ ጤንነቷ እንዲመለስ ያለው አማራጭ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ ብቻ እንደሆነ ነው። የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ ደግሞ ወደ ውጭ ሃገር መሄድ ይኖርባታል። ለሕክምናው በጠቅላላ 2,000,000 (ሁለት ሚሊዮን ብር)ያስፈልጋታል። ውድ ወገኖች ወገን ለወገን ደራሽ ነውና የእህታችንን ህይወት ለመታደግ የእርዳታ እጆቻችሁን እድትዘረጉላት ዘንድ በፈጣሪ ስም እንማፀናለን። መርዳት ባትችሉ እንኳን ለሚረዱ ሰው ሼር በማድረግ እድተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን! በመልካም ዱዓችሁም አስታውሷት። √ የበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር: +251925386501 √ እንዲሁም ቤተሰቧ ጋር: 0920942369 0912823605 ላይ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ !! በቅንነት ሼር ያድርጉልን!
Показати все...
ሙከራ 7..8..9.. የሞከርኩትን ለማሳየት ያህል https://t.me/memokeria
Показати все...
ሙከራ 7..8..9..

የሞከርኩትን ለማሳየት ያህል ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት @beykey

ውድ የቻናላችን ተከታዮች ባለፈው ባልናችሁ መሠረት ዝግጅታችንን አጠናቀን መጥተናል። ልክ እንደ ከዚህ ቀደሙ ፍትሀዊነት በተሞላበት መልኩ ብሄር ፣ ሃይማኖት ፣ ቀለም ሳይለይ ፍፁም ኢትዮጵያዊ መንፈስን በተላበሰ መልኩ ውድድሩ የሚቀጥል ይሆናል። ለ አሁኑ ዙር ያዘጋጀነው ውድድር ባለፈው ሳምንት በተከበረው መስቀል በዐል ላይ ተወዳዳሪዎች እራሳቸው ያነሱትን ፎቶግራፍ በመላክ ነው የሚሆነው። ዳኝነቱን በተመለከተ 30% የሚሆነውን የሚወስኑት ዳኛዎች ሲሆኑ የቀረው 70% ደግሞ በታዳሚያን የሚወሰን ይሆናል። እዚህ ውድድር ላይ መሣተፍ የምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን @XL_GRAPHICS ላይ ስራዎቻችሁን አጋሩን። ማሳሰቢያ: - ሁሉም ተወዳዳሪ 1 ፎቶ ብቻ ነው መላክ የሚችለው። በተጨማሪ ከስራዎቻችሁ ጋር ሙሉ ስማችሁን እና አድራሻ መላካችሁን አረጋግጡ። ስራዎቻችሁን ከነገ ጀምሮ ለተከታዮቹ 2 ቀናት የምንቀበል ይሆናል ከዛ ቡሃላ የሚላክ ማንኛውም ስራ ተቀባይነት አይኖረውም። ለተወዳዳሪዎቻችን መልካም እድል 💚💛❤️
Показати все...
💚 4
💛 1
❤️ 2
ሰላም ሰላም ውድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች ሰንብታችዋል? እንደሚታወቀው ይህ ቻናል የተከፈተው ለናንተዉ ለውድ ቤተሰቦቻችን ነው ።ከዚህ በፊት ስናደርግ እንደነበረው የተለያዩ የስዕል እንዲሁም የ ፎቶግራፍ ውድድሮችን በአዲስ መልክ ለመጀመር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቀን መጥተናል ። ከነገ ጀምሮ በሚኖሩን ውድድሮች ላይ ለመሳተፍ እንዲሁም ሃሳብ አስተያየቶች ለመስጠት @XL_GRAPHICS ይህንን user name ይጠቀሙ ። ለውድድሩ አሸናፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን ያዘጋጀን መሆኑን እንገልጻለን ። በተጨማሪ በሳምንት ሁለት ቀን ለእናንተ ይጠቅማሉ አስተማሪ ናቸው ያልናቸውን አዳዲስ ቻናሎች ነፃ የማስታወቂያ ስራ የምንሰራ ይሆናል ። ከዚህም በተጨማሪ ለውድድሩ 3 አሸናፊዎች ቻናል ካላቸው ለቻናላቸው ካልሆነ ደግሞ በስማቸው # Logo Design ይደረግላቸዋል። ለነገ ስለሚኖረን ውድድር መሟላት ያለባቸውን እና አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ዝርዝር ማታ 12:00 ላይ የምንለቅ ይሆናል። እናመሰግናለን 🟢🟡🔴
Показати все...
😱 1
👍 1
👏 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.