cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ጥበብ

ሐሳብ ጥበብ ነው። ከጥበብ ማዕድ እንቆርሳለን። ያጋሩ። ሐሳብ፣ አስተያየት ለመስጠትና ለማስታወቂያ @KYEAB29 ላይ ያነጋግሩ። ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን!

Більше
Рекламні дописи
1 489
Підписники
-324 години
-107 днів
-2930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ምሽት በረንዳ ላይ (በዕውቀቱ ስዩም) አገር ምድሩ መሽቶ ሌቱ ምጣድ ሆኖ ፥ በኮከብ ተሟሽቶ  የጎዳናው መብራት ፥ጨለማው ላይ ሲገን  ከመስኮት አምልጦ ፥የወጣ ወጋንን ሳር ቅጠሉን ሲያሳይ አጥብቄ ስፈልግ ፥የእለት ያይኔን ሲሳይ የሌት አይኔን ሲሳይ በኩርማን ገላዋ፤ እራፊ ደርባ የራሷ ሻጭ ሆና ፤ለሸመታ ቀርባ    በሌት ይፋ ሆና፥ በቀን ልትደበቅ ያልቀጠረችውን ፥የምትጠባበቅ አንዲት ሴት እያየሁ አሰላስላለሁ ፤ “ አብረዋት ያደጉ፤ ብጤዎቿ ሁሉ በድሜና በውበት እሷን የሚያክሉ ተድረው እንደ ሴት፥ ተከብረው እንደ ሰው የባሎቻቸውን ደረት ተንተርሰው ፍቅር ሲያጣጥሙ ወይ በንቅልፍ ሲሰጥሙ ይች ወገን አልባ የሌሊት አበባ በቀትር ተኝታ ለውድቅት የነቃች የቱን ፍሬ በልታ ለዚህ ፍዳ በቃች ?” እያልሁ አስባለሁ፥  ደሞ ከደጃፌ ትንሽ ማዶ ርቆ የመሸበት ለማኝ ፤ መንገዱ ዳር ወድቆ በግልጥ  ይታየኛል “ ረፍትን ላክልኝ ፥ወይ እንጎቻህን ጣል በራብ እና በንቅልፍ ሰው እንዴት ይቀጣል" የሚል ይመስለኛል  ፤ በረንዳ ላይ ቆሜ፥ በሌሊት  ስምሪት ከመስኮት በወጣ፥ የብርሀን ቅሪት አይቼ ማልዘልቀው ያገሬ ጎዳና የት ላይ ነው የሚያልቀው መከራና ውበት የሚያፈራርቀው:: @Wis_Thought @Wis_Thought
Показати все...
👍 1😱 1
Repost from ☀LIGHT BOOKS☀
ሰላም! 'Facebook' የምትጠቀሙ ቤተሰቦቼ! አንድ ትልቅ ውድድር ላይ ለመሳተፍ እየሞከርን ነው። ኑና ተመልከቱን እስኪ። ሉንኩ 👇👇👇 https://www.facebook.com/100027198434296/posts/1490263351890265/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
Показати все...
Yeabsira Bekele

እዛ የሐሳብ ውድድር ያለበት ቤት መጥታችኹ አበረታቱን እስኪ። ቢያንስ ተስፋ ካለኝ በዚያው እንድነሣሣ አሳዩኝ። ሌሎችም ሥራዎች እንዳጋራችኹ... በታችኛው ግጥም ተወዳድሬያለኹ። 'ሊንኩ'ን ከሥር አያይዝላችኋለኹ። 🤱 እናት 🤱 አንድ ንጣይ ቅጠል ብቻ ከሰው ግንጥል እንደው መኾን ሲቻል ..... ብዙ የብዙ ወዳጅ...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ታፕ ስዋፕ አምርሯል። እንደኖት ኮይን ሳይቆጨን በቶሎ እንሰብስብ። .... የሶላና ሰዎች ከጥቂት ሰዓታት በፊት በሰበር ዜና በጻፉት ጉዳይ ዙሪያ አንዳንድ ወዳጆች አንዳንድ ግልጽ ያልኾኑላቸው ነገሮች እንዳሉ ገልጸውልናል። .... ታፕ ስዋፕ በለቀቀው መረጃ  'TapSwapp'ን ይፋ ካደረጉ በኋላ በማይታመን ኹኔታ 28 ሚሊዮን የሚኾኑ ሰወች ጆይን ማድረጋቸው እንዳስደሰታቸው ገልጸው ይኽ ያልታሰበ ዕድገትም በፕሮጀክቱ ላይ ለውጥ ለማድረግ እንዳሳሰባቸው፤ ከነዚህ ማሻሻያዎች መካከልም ታፕስዋፕን ከሶላና ብሎክቼን ይልቅ ወደሌላ ብሎክቼን መቀየር እንደኾነ አስታውቀው፤ በቀጣይ ታፕ ስዋፕ የሚጠቀምበትን ብሎክቼን ይፋ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል ። .... ይኽ ሰበር ዜና የሚያሳየው ፡ የዚኽ ኤርድሮፕ ፈጣሪዎች ያላሰቡት ተቀባይነት በማግኘታቸው ፡ ተለቅ ባለ ብሎክቼን መምጣት እንዳለባቸው አስበው ይኽንን ለውጥ ማድረጋቸውን ነው። እና  እስካኹን ታፕ ሲያደርጉ ለቆዩ ሰወች ይኽ ትልቅ ደስ የሚያሰኝ ዜና ነው ። ታብ ስታደርጉ ለቆያችኹ ይኽ የታፕስዋፕ ከሶላና መልቀቅ ሊያስከትል የሚችለው ነገር ግፋ ቢል በተባለው ቀን ላይለቁት ይችላሉ እንጂ ለታፕ ስዋፐርስ ፡ በሶላና ላይ ኾነ በሌላ ብሎክቼን ላይ ኾነ የሚያመጣው ለውጥ የለምና ታፕ ማድረጋችሁን ግፉበት። ሌሎች ወዳጆች ባለማመን ያልጀመራችኹ ይኽ የታፕ ስዋፕ ነገር የምር እየኾነ የመጣ ይመስላልና አኹንም ጆይን አርጋችኹ ብትጀምሩ የወዳጅ ምክራችን ነው። ጆይን ለማድረግ ለምትፈልጉ በቀጣዩ ሊንክ ይጠቀሙ። ፍጠኑ።👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_543538116 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift @Love_Of_Sophia @Love_Of_Sophia @Love_Of_Sophia
Показати все...
አከ
Показати все...
Repost from ☀LIGHT BOOKS☀
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ታፕ ስዋፕ አምርሯል። እንደኖት ኮይን ሳይቆጨን በቶሎ እንሰብስብ። .... የሶላና ሰዎች ከጥቂት ሰዓታት በፊት በሰበር ዜና በጻፉት ጉዳይ ዙሪያ አንዳንድ ወዳጆች አንዳንድ ግልጽ ያልኾኑላቸው ነገሮች እንዳሉ ገልጸውልናል። .... ታፕ ስዋፕ በለቀቀው መረጃ  'TapSwapp'ን ይፋ ካደረጉ በኋላ በማይታመን ኹኔታ 28 ሚሊዮን የሚኾኑ ሰወች ጆይን ማድረጋቸው እንዳስደሰታቸው ገልጸው ይኽ ያልታሰበ ዕድገትም በፕሮጀክቱ ላይ ለውጥ ለማድረግ እንዳሳሰባቸው፤ ከነዚህ ማሻሻያዎች መካከልም ታፕስዋፕን ከሶላና ብሎክቼን ይልቅ ወደሌላ ብሎክቼን መቀየር እንደኾነ አስታውቀው፤ በቀጣይ ታፕ ስዋፕ የሚጠቀምበትን ብሎክቼን ይፋ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል ። .... ይኽ ሰበር ዜና የሚያሳየው ፡ የዚኽ ኤርድሮፕ ፈጣሪዎች ያላሰቡት ተቀባይነት በማግኘታቸው ፡ ተለቅ ባለ ብሎክቼን መምጣት እንዳለባቸው አስበው ይኽንን ለውጥ ማድረጋቸውን ነው። እና  እስካኹን ታፕ ሲያደርጉ ለቆዩ ሰወች ይኽ ትልቅ ደስ የሚያሰኝ ዜና ነው ። ታብ ስታደርጉ ለቆያችኹ ይኽ የታፕስዋፕ ከሶላና መልቀቅ ሊያስከትል የሚችለው ነገር ግፋ ቢል በተባለው ቀን ላይለቁት ይችላሉ እንጂ ለታፕ ስዋፐርስ ፡ በሶላና ላይ ኾነ በሌላ ብሎክቼን ላይ ኾነ የሚያመጣው ለውጥ የለምና ታፕ ማድረጋችሁን ግፉበት። ሌሎች ወዳጆች ባለማመን ያልጀመራችኹ ይኽ የታፕ ስዋፕ ነገር የምር እየኾነ የመጣ ይመስላልና አኹንም ጆይን አርጋችኹ ብትጀምሩ የወዳጅ ምክራችን ነው። ጆይን ለማድረግ ለምትፈልጉ በቀጣዩ ሊንክ ይጠቀሙ። ፍጠኑ።👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_543538116 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift @Light_Book_Delivery @Light_Book_Delivery @Light_Book_Delivery
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#የዓለም_የመጻሕፍት_ቀን እንኳን አደረሰን! እንኳን አደረሳችኹ! ክብር ለዓለም ደራሲዎች! የንባብ አክፍሎታችኹን ለማድረስ በሚከተሉት ገጾች ተቀላቀሉን። @Light_Book_Delivery @Light_Book_Delivery @Light_Book_Delivery_1 @Light_Book_Delivery_1 @Light_Equb @Light_Equb @Love_Of_Sophia @Love_Of_Sophia
Показати все...
#ከሞተች_ቆይቷል ከሞተች ቀይቷል ብዙ ዘመን ኾኗል ብዙ ነበር ጊዜው ግን ፎቶግራፏ አለ ደብዳቤዋም አለ በጠጕሯ ጉንጉን የጠቀለለችው ምን ቀን ቀጠሮ ነው ቀን የቀን ጎደሎ የቀን ጥቁር መጥፎ አበባ ሔድኩ ይዤ እዛ አበባ አልጠፋም በመቃብሯ ውስጥ አበባ ተኝቷል፡፡ ስሜቴ ፈነዳ ገላዬን በተነው ነፍሴን ነቀነቃት ገላዬን በተነው፡፡ ነፍሴን ነቀነቃት እንባዬ ወረደ ጉንጬን አረጠበው ለተረሳ ነገር እንዴት ያለቅሳል ሰው! ለተረሳ ነገር ምን ጊዜው ቢረዝም የዚኽ ዓለም ጣጣ እያንከራተተኝ የዚኽ ዓለም ስቃይ እየቦረቦረኝ ሲጨንቀኝ ሰውነት ፍቅሬ ይኹን ያንቺ የኔ መቃብር ቤት ሕይወት ነዶ ጠፍቶ ሞት ፍሙን ሲያዳፍን ያን ጨለማ ጓዳ ሔጄ ልተኛበት። ይመስላል ዘላለም ሰው ሰውን ሲወዱት ዐይኑን ዐይኑን ሲያዩት ይመስላል ዘላለም አድማስ አልፎ አድማስ ምጥቀት አልፎ ምጥቀት ጠፈር አልፎ ጠፈር ይመስላል ዘላለም ሰው ባ'ካል የሚኖር ድሮ ዐውቀዋለው ተረድቼዋለኹ ፀሐይ ጥቁር ስትኾን ቀን ቀንን ሲያጠላው ሌት ሌትን ሲሸፍን እረስቸው እንደኹ፡፡ እንዴት አንቺን ልርሳ ነፍሴ አብሯት የሚኖር የፍቅርሽ ጠባሳ፡፡ ˝ፍቅርሽና ፍቅሬ የተወሳሰበው አልበጠስ አለኝ ብስበው ባስበው˝ ማን ነበር ማ ነበር ማ ነበር እንደዚኽ ብሎ የገጠመው? ይመስላል ዘላለም አንቺ የኔ እመቤት ብያት የነበረ አንተ የኔ ጌታ አንተ የኔ ጌታ ብላኝ የነበረ አንቺ የኔ እመቤት ይመስላል ዘላለም፡፡ እንባዬ ወረደ ልቤን አቃጠለው ልቤ ተነደለ የሰቀቀን እሳት አካሌን ሲያነደው ደሜ ገነፈለ የደም ጥቁር እንባ ቆዳ የሚያሳስር መንፈስ የሚያባባ አለቀሰቅሳትም ቡዳ እሷን አይበላም ቢስ እሷን አያይም አልቀሰቅሳትም በነብሴ ተጉዤ እጠይቃታለኹ ዐውቃለው ዐውቃለኹ በመቃብሯ ውስጥ ጢስ እንጨት ይጨሳል ከርቤ ብርጉድ እጣን መቃብሯ ሽቱ ጣፋጭ መኣዛ አለው አጥንቷ ታቦቱ መቅደስ ቤተልሔም ቅኔ ማኅሌቷ እጣኑ ይጨሳል ይታጠናል ቤቷ ፍቅሬ ሙሽራዬ እመቤቴ ፍቅሬ ያለም አለኝታዬ አቴቴዋ ይታጠናል ልዩ መዓዛ አላት በመቃብሯ ውስጥ ጢስ እንጨት ይጨሳል በመቃብሯ ውስጥ አበባ ተኝቷል፡፡ ፍቅሬ ፍቅሬ ፍቅሬ፤ ፍቅሬ ፍቅሬ ፍቅሬ እመቤቴ ፍቅሬ እመቤቴ ፍቅሬ፤ እመቤቴ ፍቅሬ እመቤቴ ፍቅሬ ፍቅሬ አለኝታዬ ፍቅሬ አለኝታዬ፤ ፍቅሬ አለኝታዬ ፍቅሬ አለኝታዬ እንባዬ ወረደ………………….. እንግዲኽ ይበቃል ይቅር ይቅር ይብቃ በድካም መድከም ባ'ሳብ ሐሳብ አለ ባ'ዘን…………..ሐዘን……….ሐዘን። ለተናፈቅሽው ❤ © ገብረ ክርስቶስ ደስታ! @Love_Of_Sophia @Love_Of_Sophia
Показати все...
2
ከሞተች ቆይቷል [ ገብረክርስቶስ ደስታ ] ከሞተች ቀይቷል ብዙ ዘመን ሆኗል ብዙ ነበር ጊዜው ግን ፎቶግራፏ አለ ደብዳቤዋም አለ በጠጉሯ ጉንጉን የጠቀለለችው ምን ቀን ቀጠሮ ነው ቀን የቀን ጎደሎ የቀን ጥቁር መጥፎ አበባ ሄድኩ ይዤ እዛ አበባ አልጠፋም በመቃብሯ ውስጥ አበባ ተኝቷል፡፡ ስሜቴ ፈነዳ ገላዬን በተነው ነፍሴን ነቀነቃት ገላዬን በተነው፡፡ ነፍሴን ነቀነቃት እንባዬ ወረደ ጉንጬን አረጠበው ለተረሳ ነገር እንዴት ያለቅሳል ሰው! ለተረሳ ነገር ምን ጊዜው ቢረዝም የዚህ ዓለም ጣጣ እያንከራተተኝ የዚህ ዓለም ስቃይ እየቦረቦረኝ ሲጨንቀኝ ሰውነት ፍቅሬ ይሁን ያንቺ የኔ መቃብር ቤት ህይወት ነዶ ጠፍቶ ሞት ፍሙን ሲያዳፍን ያን ጨለማ ጓዳ ሄጄ ልተኛበት። ይመስላል ዘላለም ሰው ሰውን ሲወዱት አይኑን አይኑን ሲያዩት ይመስላል ዘላለም አድማስ አልፎ አድማስ ምጥቀት አልፎ ምጥቀት ጠፈር አልፎ ጠፈር ይመስላል ዘላለም ሰው ባካል የሚኖር ድሮ አውቀዋለው ተረድቼዋለው ፀሀይ ጥቁር ስትሆን ቀን ቀንን ሲያጠላው ሌት ሌትን ሲሸፍን እረስቸው እንደሁ፡፡ እንዴት አንቺን ልርሳ ነፍሴ አብሯት የሚኖር የፍቅርሽ ጠባሳ፡፡ ˝ፍቅርሽና ፍቅሬ የተወሳሰበው አልበጠስ አለኝ ብስበው ባስበው˝ ማን ነበር ማ ነበር ማ ነበር እንደዚህ ብሎ የገጠመው? ይመስላል ዘላለም አንቺ የኔ እመቤት ብያት የነበረ አንተ የኔ ጌታ አንተ የኔ ጌታ ብላኝ የነበረ አንቺ የኔ እመቤት ይመስላል ዘላለም፡፡ እንባዬ ወረደ ልቤን አቃጠለው ልቤ ተነደለ የሰቀቀን እሳት አካሌን ሲያነደው ደሜ ገነፈለ የደም ጥቁር እንባ ቆዳ የሚያሳስር መንፈስ የሚያባባ አለቀሰቅሳትም ቡዳ እሷን አይበላም ቢስ አሷን አያይም አልቀሰቅሳትም በነብሴ ተጉዤ እጠይቃታለው አውቃለው አውቃለው በመቃብሯ ውስጥ ጢስ እንጨት ይጨሳል ከርቤ ብርጉድ እጣን መቃብሯ ሽቱ ጣፋጭ መኣዛ አለው አጥንቷ ታቦቱ መቅደስ ቤተልሄም ቅኔ ማህሌቷ እጣኑ ይጨሳል ይታጠናል ቤቷ ፍቅሬ ሙሽራዬ እመቤቴ ፍቅሬ ያለም አለኝታዬ አቴቴዋ ይታጠናል ልዩ መዓዛ አላት በመቃብሯ ውስጥ ጢስ እንጨት ይጨሳል በመቃብሯ ውስጥ አበባ ተኝቷል፡፡ ፍቅሬ ፍቅሬ ፍቅሬ፤ ፍቅሬ ፍቅሬ ፍቅሬ እመቤቴ ፍቅሬ እመቤቴ ፍቅሬ፤ እመቤቴ ፍቅሬ እመቤቴ ፍቅሬ ፍቅሬ አለኝታዬ ፍቅሬ አለኝታዬ፤ ፍቅሬ አለኝታዬፍቅሬ አለኝታዬ እንባዬ ወረደ………………….. እንግዲኽ ይበቃል ይቅር ይቅር ይብቃ በድካም መድከም ባሳብ ሐሳብ አለ ባዘን………….. ሃዘን……….ሃዘን
Показати все...
Repost from አገረ ሻባካ
የሴትነት ከፍታ እናት ናት። ብልኽ ናት። አይመስልኽም እንጂ ከእሷ በላይ የሚረዳኽ የለም፤ ሳትናገር ነው የምታውቅኽ። እንጠባይኽ ብላ ያየችውን እንዳላየች ስለምታልፍና ነጻነትኽን ከማንም በላይ ስለምትጠብቅ እንጂ ስለአንተ ከራስኽ በላይ ታውቃለች። እስከመጨረሻው አብራኽ የምትጓዘው እናትኽ ናት። ካላመንኸኝ በዕለተ ዐርብ እስከመስቀል አብሮት ማን እንደነበር እስከሞት የደረሰውን ጌታ ጠይቀው። ሴት ልጅ የምትከብረው በመውለድ እንደኾነ ቅዱሱ መጽሐፍም ይነግርኻል። ስትወልድ የሰውነት ኹሉ ልክ ትኾናለች። ከፈጣሪኽ በታች አምላክኽ ትኾናለች። እናትኽ... ስትጨልም አብራኽ ትጨልማለች፣ ስትሰንፍ ፍጹም ልታበረታኽ አብራኽ ትሰንፋለች፣ ብርታቷን ልታጋባብኽ በወረት ሳይኾን በፍጹም ፍቅር የምትጥር ናት። እሷ ጋር የአንተ በሽታ በሽታዋ ነው። ስለአንተ ደኅንነት እንጂ ለበሽታኽ ግድ አይሰጣትም። እሷ ጋር የአንተ ዝቅተኛነት ሳይኾን መኖርኽ ብቻ ዋጋ አለው። እሷ ጋር ከአንተ ሐዘን በላይ የሚያሳዝናት የለም። እሷ ጋር ደሀ ብትኾንም ሀብትዋ እንደኾንኽ ትቆጥራለች። እሷ ጋር መለዋወጥ፣ በአንተ ተስፋ መቁረጥ የለም። ሰዎች መልክኽን፣ ዕውቀትኽን፣ ሞራልኽን፣ ሕመምኽን፣ ችግርኽን፣ ስንፍናኽን ተመልክተው ሊሸሹኽ፤ አይረባም ብለው ከሕይወታቸው ሊያስወጡኽና ተስፋ ሊቆርጡብኽ ይችላሉ። እናትኽ ግን ስትወልድኽ እንደተደሰተችው ኹሉ እስከሕቅታዋ ድረስ ያው በአንተ ደስተኛ ናት። ስለምታደርግላት አይደለም...በቃ ስላለኻት ስለተወለድኽላት ብቻ ደስተኛ ናት። ከእሷ ውጪ የአምላክኽ ምድራዊ አምሳል ማን ሊኾን ይችላል? ማንም የማይተካት የፈጣሪኽ ጸጋ ናት። @Love_Of_Sophia @Love_Of_Sophia
Показати все...
3👍 2
Repost from አገረ ሻባካ
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሩቅ - ቅርብ ድንገት ይመጣሉ፤ ብድግ ብለው ይሔዳሉ። ሳታስበው ያገኙኻል፤ ማሰብ ስትጀምር የሉም። ስትተኛ ሥርኽ ነበሩ፤ ስትነቃ ታጣቸዋለኽ። ድክመትኽን ዕያዩ ቀርበውኽ ከጥቂት ጊዜያት በኋላ ትሰለቻቸዋለኽ፤ በአንተ ላይ ተስፋቸው ይሟጠጥና ከአንተ መሸሽ ይመርጣሉ። ደካማነትኽ ከፍቅራቸው በልጦ ብተውኽ ምን አጣለኹ ይሉኻል። ያገኙኽ ትናንት ነው፤ የተዉኽ ደግሞ ዛሬ። በአንድ ቀን ውስጥ (በጥቂት ጊዜያት ግፋ ቢል በትንሽ ዓመታት) ከአንተ ለመራቅ ኹለቴ አያስቡም። ፍጹምነትኽን ስለሚሹ ጥቁር ነጥብ ካዩብኽ እስከዛሬ በምድር ከታዩት አስከፊው ሰው አንተ ትኾናለኽ። ስሕተት ከተገኘብኽ በቃ አታስፈልግም። በሩቁ - ይቀርቡኻል። የሩቅ - ቅርብኽ ናቸው። ርቀውኽ ይመለከቱኻል። ከአንተ ጋር ያላቸው ቅርበት ገደብ በተበጀለት አጥር የተቀጠረ ነው። እነኚኽ ብዙኃኑ ናቸው። . . . . . (ክፍል ፩) ✍ ፒያንኪያ @KYEAB29 @Love_Of_Sophia @Love_Of_Sophia
Показати все...
👍 2