cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

Рекламні дописи
239
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሕይወት ለወጫ የሆኑ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ከፈለጉ ይሄን ቻናል 📔📒join በማድረግ ይማሩበት ይለወጡበት📖📖 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показати все...
📒የሕይወት ትርጉም 📖
📖መንፈሳዊ ዕድገት📖
📖የክርስቶስ ፍቅር📖
📒📒የሰይጣን ውሸቶች 📖
እነዚህን እና ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኝ
👉👉👉join ይበሉ👈👈👈
Показати все...
TikTok · New creation mg

Check out New creation mg's video.

Показати все...
TikTok · New creation mg

Check out New creation mg's video.

Показати все...
TikTok · New creation mg

Check out New creation mg's post.

Показати все...
TikTok · New creation mg

Check out New creation mg's video.

Показати все...
TikTok · New creation mg

Check out New creation mg's video.

ክፍል 17 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Hebrew (ዕብራውያን) (2:12) 11-12 የሚቀድሰውና የሚቀደሱት ሁሉ ከአንድ ናቸውና፤ 2፡12-13 ይህ ተለጣጣቂ የብኪ ጥቅስ የሚገልጸው ኢየሱስ ከአማኞቹ ጋር እንዴት እንደተገለጸ ነው፣ እነዚህን የብኪ ጽሑፎች በመጠቀም። 2፡12 “ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ” ይህ ከመዝ. 22፡22 ነው፣ እሱም ከትንቢት አኳያ ከስቅለት ጋር የሚዛመድ።  “ማኅበር” ልዩ ርዕስ፡ ቤተክርስትያን ላይ ይህ የግሪኩ ቃል ኤክሌሰያ ይባላል ቃሉ የሁለት ቃላት ጥምረት ነው፤ የመጡ እና የተጠሩ ከሚባሉት ስለዚህ ቃሉ የሚያመለክተው በመለኮት ተጠርተው የወጡትን የሚያሳይ ነው፡፡ የቀደመችው ቤተክርስትያን ይህን ቃል የወሰደችው ከዓላማዊው አጠቃቀም ነው (ሐዋ 19፡32፣ 39፣41) እንዲሁም ደግሞ የሰብትዋጅንት ትርጉም ይህን ቃል የእሰራኤልን “ማህበር” ለማመልከት በመጠቀሙም ጭምር ነው (ዘኁልቁ 16፡3፣20፡4)፡፡ የብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር ሕዝቦች ቀጣይነታቸውን ለማመልከት ለራሳቸው ተጠቀሙት እነርሱም አዲሷ እስራኤል ነበሩ (ሮሜ 2፡28-29፣ ገላ 6፡16፣ 1ጴጥ 2፡5፡9፣ ራዕ 1፡6) የእግዚአብሔርን አለም አቀፋዊ ተልዕኮ መሪውም ለማመልከት (ዘፍ 3፡15፣ 12፡3 ዘፀ 19፡5-6፤ ማቴ 28፡18-20፤ ሉቃ 24፣47፤ ሐዋ 1፡8)፡፡ ይህ ቃል በወንጌላትና በሐዋርያት ሥራ ውስጥ የተለያዩ ትርጓሜዎችን ይዟል፡፡ ሀ. 🍀በከተማ ውስጥ ያለን መገናኘት ሐዋ 19፡32፤ 39፡41 ለ. 🍀በክርስቶስ ያለን አጠቃላይ የእግዚአብሔር ሕዝብ ማቴ 16፡18 እና ኤፌሶን ሐ. 🍀በአንዲት አጥቢያ በክርስቶስ የሚገኙ አማኞችን ማቴ 18፡17፤ ሐዋ 5፡11 (በእነዚህ ጥቅሶች በኢየሩሳሌም ያለችውን ቤተክርስትያን ያመለክታል፡፡ መ. 🍀የእስራኤል ሕዝብ በጥቅሉ ሐዋ 7፡38፤ በእስጢፋኖስ ስብከት ሠ. 🍀በአንድ አካባቢ ያለን የእግዚአብሔር ሕዝብ ሐዋ 8፡3 (በይሁዳ ወይም በፍልስጤም ምድር) “በእርሱ እታመናለሁ” ይህ ሐረግ ከኢሳ. 8፡17 ነው። በዚህ ነጥብ ላይ አንድ ቃል ልጨምር፣ ደራሲው በመቀጠል የሴፕቱዋጂንትን መጠቀሙ፣ እሱም የተለየ፣ አንዳንዴም እጅግ የተለየ፣ ከዕብራይስጥ (ማሶረቲክ) ጽሑፍ። በርካታ ውዝግብ በዘመናችን አለ፣ በተለያዩ የእንግሊዝኛ ትርጉሞች ምክንያት። አንዳንዶች አንዱን ከሌላው ይመርጣሉ፣ አንዳንዴም የተርጓሚዎቹን ሐሳብና ክርስትና በመጠየቅ። የእግዚአብሔር መንፈስ የግሪኩን ትርጉም መጠቀም ከቻለ፣ በጥንታዊ ቅርብ ምስራቅ ወንጌልን ለማድረስ፣ እሱ የተለያዩ ትርጉሞችን በርግጥ ይጠቀማል፣ በዘመናችን ተመሳሳይ ነገር ለማድረግ። እሱ የትርጉም ንድፈ-ሐሳብ ጉዳይ አይደለም፣ የእግዚአብሔር ፍቃድ እንጂ፣ ሰዎች ሰምተው እንዲያምኑ፣ የክርስቶስን መልካም የምስራች።  “❤እነሆኝ እኔን እግዚአብሔር የሰጠኝንም ልጆች” ይህ የሴፕዩዋጂንት ኢሳ. 8፡18 ጥቅስ ነው። አጠቃላይ ነጥቡ ኢየሱስ ከአማኞቹ ጋር ላለው ኅብረት አጽንዖት የሚሰጥ ነው (ዝከ. ቁ. 17)። Hebrew (ዕብራውያን) (2:13) ስለዚህም ምክንያት፦ ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ በማኅበርም መካከል በዜማ አመሰግንሃለሁ፤ ደግሞም፦ እኔ በእርሱ እታመናለሁ፤ ደግሞም፦ እነሆኝ እኔን እግዚአብሔር የሰጠኝንም ልጆች ሲል ወንድሞች ብሎ ሊጠራቸው አያፍርም። “❤በእርሱ እታመናለሁ” ይህ ሐረግ ከኢሳ. 8፡17 ነው። በዚህ ነጥብ ላይ አንድ ቃል ልጨምር፣ ደራሲው በመቀጠል የሴፕቱዋጂንትን መጠቀሙ፣ እሱም የተለየ፣ አንዳንዴም እጅግ የተለየ፣ ከዕብራይስጥ (ማሶረቲክ) ጽሑፍ። በርካታ ውዝግብ በዘመናችን አለ፣ በተለያዩ የእንግሊዝኛ ትርጉሞች ምክንያት። አንዳንዶች አንዱን ከሌላው ይመርጣሉ፣ አንዳንዴም የተርጓሚዎቹን ሐሳብና ክርስትና በመጠየቅ። የእግዚአብሔር መንፈስ የግሪኩን ትርጉም መጠቀም ከቻለ፣ በጥንታዊ ቅርብ ምስራቅ ወንጌልን ለማድረስ፣ እሱ የተለያዩ ትርጉሞችን በርግጥ ይጠቀማል፣ በዘመናችን ተመሳሳይ ነገር ለማድረግ። እሱ የትርጉም ንድፈ-ሐሳብ ጉዳይ አይደለም፣ የእግዚአብሔር ፍቃድ እንጂ፣ ሰዎች ሰምተው እንዲያምኑ፣ የክርስቶስን መልካም የምስራች።  ❤“እነሆኝ እኔን እግዚአብሔር የሰጠኝንም ልጆች” ይህ የሴፕዩዋጂንት ኢሳ. 8፡18 ጥቅስ ነው። አጠቃላይ ነጥቡ ኢየሱስ ከአማኞቹ ጋር ላለው ኅብረት አጽንዖት የሚሰጥ ነው (ዝከ. ቁ. 17)። Hebrew (ዕብራውያን) (2:15) 14-15እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ። “፨ሥልጣን ያለውን እንዲሽር” ይኸው ተመሳሳይ ቃል ነው (katargeo) ማለትም የኪንግ ጀምስ ቅጅ “ማጥፋት” እዚህና ሮሜ 6፡6 ላይ። እሱም በርግጥ ይህ ትርጉም አለው 2 ተሰ. 2፡8 ላይ። እሱ ዘወትር አስቸጋሪ ነው፣ በዐውደ-ጽሑፍ እንኳ፣ ይህ ግስ መተርጎም እንዳለበት ለማወቅ “ማጥፋት/መደምሰስ” ወይም “ባዶና ዋጋ ቢስ ማድረግ” በሚለው (I ቆሮ. 15:24፣ 26፤ ኤፌ. 2:15)። ሆኖም፣ ቃሉ ደግሞ ፍች ይኖረዋል “ምናምን ማድረግ፣ ባዶና ዋጋ ቢስ ማድረግ፣ እንዳይሠራ ማድረግ” (ሮሜ. 3:3፣ 31፤ 4:14፤ 6:6፤ I ቆሮ. 2:6፤ 13:8፤ II ቆሮ. 1:7)። 🐏 ልዩ ርዕስ፡ ባዶ እና ከንቱ ይህ አንደኛው የጳውሎስ ተወዳጅ ቃል ነው። እሱም ሃያ አምስት ጊዜ ያህል ተጠቅሞበታል፣ ግን ደግሞ እሱ ሰፋ ያለ የፍቺ ፈርጅ ያለው ነው። ሀ. 🍀የእሱ መሠረታዊ ሥርወ-ቃላዊ ቅርጹ የሚለው 1. ንቁ ያልሆነ 2. ሥራ ፈት 3. ጥቅም ላይ ያልዋል 4. ጥቅመ-ቢስ 5. የማይሠራ ለ. 🍀ከkata ጋር ተደባልቆ ሲገባ የሚገልጸው 1. አለመንቀሳቀስን 2. ጥቅመ-ቢስነትን 3. የተሰረዘ ነገርን 4. ወዲያ የሚደረግ ነገርን 5. ጨርሶ መሥራት የማይችል ነገርን ሐ. 🍀እሱም ሉቃስ ላይ አንዴ ጥቅም ላይ ውሏል፣ ፍሬ-ቢስ፣ ብሎም ጥቅመ-ቢስ ዛፍን ለመግለጽ (ሉቃስ 13፡7) መ. 🍀ጳውሎስ እሱን የተጠቀመው በዘይቤአዊ አግባብ በሁለት ቀዳሚ መንገዶች ነው 1. እግዚአብሔር-ሠር የሆኑ የማይሠሩ ነገሮች፣ ለሰው ልጅ ጠላት የሆኑ ሀ. የ🍀ሰው-ልጅ የኃጢአት ተፈጥሮ - ሮሜ 6፡6 ለ. 🍀የሙሴ ሕግ ስለ “ዘሩ” ከእግዚአብሔር ተስፋ ጋር በተያያዘ - ሮሜ 4:14፤ ገላ. 3:17፤ 5:4፣11፤ ኤፌ. 2:15 ሐ. 🍀መንፈሳዊ ኃይላት - 1 ቆሮ. 15፡24 መ. “🍀ሕግን የማያውቁ ሰዎች” – 2 ተሰ. 2፡8 ሠ. ሥጋዊ ሞት - I ቆሮ. 15:26፤ II ጢሞ. 1:16 (ዕብ. 2:14) 2. እግዚአብሔር አሮጌውን (ኪዳን፣ ዘመን) በአዲስ ይተካዋል ሀ. ከሙሴ ሕግ ጋር የተያያዙ ነገሮች - ሮሜ 3:3፣31፤ 4:14፤ II ቆሮ. 3:7፣11፣13፣14 ለ. ለጋብቻ ምስያ፣ ለሕግ ጥቅም ላይ የዋለ - ሮሜ 7፡2፣6 ሐ. የዚህ ዘመን ነገሮች - I ቆሮ. 13:8፣10፣11 መ. ይሄ አካል – I ቆሮ. 6:13 ሠ. የዘመኑ መሪዎች – I ቆሮ. 1:28፤ 2:6 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ❤ተባረኩ
Показати все...
Показати все...

Repost from Gospel of kingdom
ጸሎትና ጾም የጸሎት ትርጉም ጾም ለምን እ ንጾማለን ትክክለኛ ጾም የጸሎት እንቅፈቶች ና ሌሎችን ጠቃም ሀሳቦችን በዚህ ተገኛለችሁ God blease you
Показати все...
ጸሎት እና ፆም.pptx1.81 KB
Показати все...

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.