cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

SWAG Casting & Location

🎬🎥 🎬🎥 300 ብር በመክፈል ቋሚ አባል ሲሆኑ ጥራት ያላቸውን ስራዎች ቀድመው ይሰራሉ 📹🎭 #አገልግሎታችን 👉ሙሉ የፕሮዳክሽን ስራ 👉ፕሮዳክሽን ማኔጂንግ 👉 ዳይሬክቲንግ 👉ግጥም እና ዜማ 👉ካስቲንግ እና ሎኬሽን መስራትም ማሠራትም ቢፈልጉ ለማናገር @Swagcasting ወይም 0991836324 @SwagCasting

Більше
Рекламні дописи
268
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
-530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሴትየዋ ችግሯን ልታማክር ወደ ዶክተር ሄደች። "ዶክተር እባክህ አንድ ችግር ገጥሞኛል።" "ምን ገጠመሽ?" ".…ከወለድኩ ገና አንድ አመት አልሞላኝም። ሆኖም ሌላ ልጅ አርግዣለሁ። እኔ ደግሞ ተጨማሪ ልጅ በዚህ ወቅት እንዲኖረኝ አልፈልግም።" "እና ምን ልርዳሽ?"" "ሆዴ ውስጥ ያለውን ልጅ ማስወረድ እፈልጋለሁ!" ዶክተሩ ትንሽ አሰብ አደረገና “ለምን ከዚህ የተሻለ ሀሳብ አላቀርብልሽም?” ሲል ጠየቃት። “ምን አይነት ሀሳብ?” “አየሽ ይሄን ልጅ ከሆድሽ ለማስወረድ ብዙ ችግር ውስጥ ትገቢያለሽ፣ ደም ይፈስሻል ልትሞቺ ወይም በቀጣይ ላትወልጂ የምትችይበት አጋጣሚም ሊፈጠር ይችላል። ስለዚህ ይሄን ሁሉ ችግር ከምታይ ለምን በእጅሽ ያቀፍሽውን ልጅ አንገድለውም?” አላት ሴትየው አደነገጠች። ዶክተሩ ንግግግሩን ቀጠለ። “አዎ! ለእናት እንደሆነ ሁሉም ልጅ እኩል ነው። ስለዚህ አንዱ መሞት ካለበት ሆድሽ ውስጥ ያለው ከሚሞት ይሄኛው የተወለደው ቢሞት ምንም ችግር ሳይገጥምሽ ሀሳብሽን ታሳኪያለች…” እያለ ምክረ ሀሳቡን መተንተን ጀመረ። ሴትየዋ ግን በጆሮዋ የሚንቆረቆረው የዶክተሩ ሀሳብ ሳይሆን የአምላክ ማሳሰቢያ መሆኑን እያሰበች ለማስወርድ የዘረጋቻቸውን ሁለት እግሮቿን ሰብስባ ብድግ ብላ ክፍሉን ለቃ መውጣት ጀመረች።..…ልጆቿን አንዱን በክንዷ ሌላውን በሆዷ እንዳቀፈች ወደ ቤቷ ተመለሰች። አዎ! የተወለደም በሆድ ውስጥ ያለም ቢሆን ለእናት ልጆቿ ሁሉ እኩል ናቸው! (ፋሲል በቀለ እንግሊዝኛውን ለጥፎ አገኘሁት እኔ ተረጎምኩት) ህጻናትን በውርጃ መግደል ወንጀልም ሀጢያትም ነው! መልዕክቱ አስተማሪ ሆኖ ካገኙት ለወዳጅዎ #ሼር Vîrãl Mïd ✅
Показати все...
01:10
Відео недоступнеДивитись в Telegram
🍭🍭🍭🍭🍭wemdeme enkuan teweledklgn betam yemwedh ye zemenea kestet nh zemenh yetebareke guzohm yetekala yehun melkam ldet ሀምሌ 17 ለኔ ልዩ ቀን ናት ወንድም ያገኘሁባት መልካም ልደት ትንሹ ወንድሜ በዘመኔ ለዘመንህ በቃ ምን አለፋህ እሞትልሀለው🙏🙏🙏 🎂🎂🎂🎂🎂🎂 🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🎂🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷
Показати все...
2.65 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወንድም እህቶቼ እንግዲህ ነገ ቅዳሜ ፋና ላምሮት አምስተኛ ሳምንት ዉድድር ይካሄዳል ያዉ እንደ ከዚህ ቀደሙ ድምፃችሁ ያስፈልገኛል 🙏 ከ6:00 ሰአት ጀምሮ ይጀምራል ፋና ቲቪ ላይ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ሰማይ ሰማይን ዘረጋ ሸራውን ወጥሮ አስውቦ ሊያበጅው ቀለማት ቀምሮ . ስእሉን ሲጀምር በወጠረው ሸራ ቀለም አዋህዶ አስውቦ ሊሰራ . ብሩሹንም ነክቶ መቀባት ጀመረ ከዕንባው ጠብ አርጎ ውበትን ጨመረ . ከፈኑን አድምቆ ፍቅርን ጣፈበት በጉም አጌጠው ብርሀን ተፋበት . .#እንዲህ_ዐረቀቀው የዙፋኑ መቀመጫ አድርጎ አበጅው አይነ ግቡ አደረገው በጥበቡ ቀርፆት .............በላቡ ለፍቶበት ። . #ገጣሚ ሮቤል አለማየው 2014 ዓ.ም #በደሌ @tibebnBeFanos @tibebnBeFanos
Показати все...
1.#ከምትጀምርበት መነሻህ ይልቅ አሰቸጋሪው ጊዜ ፍፃሜው ነው።/ሊነጋጋ ሲል ይመሻል። 2.#የሚመታህ እና የሚገፋህ ወደ ፍፃሜ ሊያደርስህ ነው። 3.#የማንንም ሁኔታ ሳታይ እና ድምፅ ሳትሰማ ግብህ/ርዕይህ ላይ ለመድረስ እሩጥ። 4.#በአንተ ላይ የሰዎችን አላስፈላጊ ስሜት እና ንዴት አይተህ ከአላማህ/ከስራህ አትዘናጋ። 5.#መነሻህ ላይ ያለህን መነሳሳት ፍፃሜም ላይ አብሮህ መኖሩን አስታውስ።
Показати все...
1. ሴትየዋ በጠዋት ተነስታ ባሏን እንዲህ አለችው፣ "ውዴ እንኳን ለ30 ኛው የጋብቻ ዓመታችን አደረሰህ። ዓመቱ ግን እንዴት ይበርራል?" ሰውየውም መልሶ እንዲህ አላት፣ " አዎ! ለአሣሪ ዓመቱ ይከንፋል፣ ለታሣሪ ግን ጊዜው ተንቀራፎ መቶ ዓመት ይመስላል" ባሻዬ! ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥልጣን ከያዙ 5 ዓመት ሞላቸው። ጊዜው ግን ምነው አልሄድ አለ? 2. ኢቲቪ አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ የሆነውን የነፍጠኛ አርማ ቀይሮ አንገቱ ቀጥኖ ሆዱ የሰፋ ህፃን ልጅ የሚመስለውን አርማ መርጧል። ባሻዬ! ኢቲቪ የጨቅጫቃ ሚስት ዓይነት ባህሪ አለው። ከጨቅጫቃ ሚስት ጋር መኖር ማለት ሞባይልህ ላይ ያሉትን ሙዚቃዎች በሙሉ ዴሊት አድርግና አንድ ሙዚቃ አስቀርተህ እሱን ብቻ በየቀኑ ለ30 ዓመት አድምጠው። በቃ ኢቲቪ ማለት እንደሱ ነው። Tesfaye Hailemariam ባሻዬ😉😂
Показати все...
በህይወታችን ከፍ ያለ ቦታ ለመገኘት ትናንሽ ደረጃዎችን መውጣትና መሰናክሎችን ማለፍ ያስፈልጋል! እሾህ የሌለው መሬት  እንቅፋት የሌለው ሂወት የለም እና ሁሉንም በትዕግስት እንለፍ... የሰውን ልጅ ቀና የሚያደርገው ትራስ ሳይሆን ጊዜ ነው!!! ሁሌም ቢሆን ፈገግ በል ምክንያቱም ለአንተ እንባ ማንም ሰው ግድ የለውምና ! ከፈጣሪህ በቀር በማንም ላይ ተስፋ አታድርግ አብዛኞቹ ሰዎች በምታስፈልጋቸው ስዓት እንጂ በሚያስፈልጉህ ስዓት አይገኙም መቼም ቢሆን ተስፋ እንዳትቆርጥ በዝግታም ቢሆን ተራመድ እንጂ በፍፁም ወደ ኋላ እንዳትመለስ። ወድቆ የሚነሳ ወድቆ ከማያውቅ እጅግ ጠንካራ ነው። ትልቁ የጦርነት ሥፍራ አእሞሮ ነው ትልቁ ድል ደሞ ራስን ማሸነፍነው:: ፈጣሪ ለእናንተ የከፈተውን በር ማንም ሰው መዝጋት አይችልም! ካሳለፍነው የሚመጣው የተሻለ ይሆናል ! መልካም ነገር ሁሉ ወደ ህይወታቹ ይመጣ መልካም ነገር ሁሉ ይግጠማቹ!!!
Показати все...
Показати все...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

ድሮ ድሮ ብሶት በወለደው በዘመነ ኢህአዴግ ¤¤¤¤ ድሮ ድሮ ከአድማስ ዩኒቨርሲቲ በዲፕሎማ ለተመረቀ ልጃቸው በሬ አርደው የሚደግሱ ቤተሰቦች ነበሩ ¤ ድሮ ድሮ ኑሮ ጥሩ ስለነበረ ህዝቡ ደረጄና ሀብቴ "ሙያሽ ይዘርዘርልሽ" እያሉ ሲዘፍኑ ሆዱን ይዞ ይስቅ ነበር ¤ ድሮ ድሮ ወደደብረ ማርቆስ የሚጓዝ አውቶቡስ ውስጥ የታደለ ገመቹን የነቀምት አውቶቡስ ውስጥ የሰማኸኝ በለውን ዘፈን መስማት ኖርማል ነበር ¤ ድሮ ድሮ ታመን ጤና ጣቢያ ስንሄድ ከመድኃኒቱ በፊት ወተትና ስጋ መመገብ እንዳትረሱ የሚል ማስጠንቀቂያ ይሰጠን ነበር ¤ ድሮ ድሮ አንድ ሱፍ ለመስፋት 30 ሜትር ጨርቅ እንጠቀም ነበር ¤ ድሮ ድሮ አዜብ መስፍን የተባሉ የቤት እመቤት ባለቤታቸው በሚከፈላቸው 7500 ብር ወርሃዊ ደመወዝ ድልቅቅ ብለው እንደሚኖሩ ከታይላንድ ጉብኛታቸው በዃላ ነግረውናል ¤ ድሮ ድሮ የመንግስት ሰራተኛው በወርሃዊ ቁጠባ ኮንዶሚኒየም ይደርሰው ነበር ¤ ድሮ ድሮ አርከበ እቁባይ የተባለ የብዙ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ህይወት የቀየረ ከንቲባ ነበረ ¤ ድሮ ድሮ አበበ ተካ የሚባል ዘፋኝ የሆነች ቀሽት ዲያስፖራ አፍቀሮ "አለቅሳለሁ" የሚል ዘፈን አውጥቶ ሲያለቃቅስ ህዝቡ በጣም ስለተሰማው ገንዘብ ተሰብስቦ በአላሙዲን ድጋፍ አሜሪካ ሄዶ ልጅቷን እንዲያገኛት ተደርጓል ¤ ድሮ ድሮ ኃይሌ ገብረስላሴ 5 ኪሜ ውድድር ሲያሸንፍ ህዝቡ ከኮተቤ ፒያሳ ድረስ 10 ኪሜ እየሮጠ ደስታውን ይገልፅ ነበር ¤ ድሮ ድሮ ሰው ቤት ገብቶ መዘፍዘፊያ የሰረቀ ሌባ ፖሊስና ህብረተሰብ ቴሌቪዥን ላይ ቀርቦ ይወገዝ ነበር ¤ ድሮ ድሮ ከሰል ለማያያዝ አንድ ሌትር ጋዝ የሚጠቀሙ እናቶች ነበሩ ¤ ድሮ ድሮ ሀገሪቱ ውስጥ ከነበረው ህዝብ መካከል ስጋ በደንብ አያገኝም ተብሎ በፍለጋ የተገኘ አንድ አዛውንት አለቤ ሾው ላይ ቀርቦ ለ3 ዓመት ስጋ በነፃ እንዲወስድ ስሙን የረሳሁት ስጋ ቤት ቃል ገብቶላቸው ነበረ ¤ ድሮ ድሮ ተኽላይ ደምቢዶሎ ውስጥ አራርሳ ባህርዳር ላይ ሆቴል ነበራቸው ¤ ድሮ ድሮ ባለስልጣናትና አርቲስቶች የእግር ኳስ ግጥሚያ በህዝብ ፊት ያካሂዱ ነበር ¤ ድሮ ድሮ "ምግብማ ሞልቷል አምላክ መች ነሳኝ" የሚል ዘፈን ነበር ¤ ድሮ ድሮ ምግብ በተትረፈረፈበት ዘመን ከመመገባችን በፊት እጃችንን መታጠብ አንርሳ የሚል ተደጋጋሚ ማስታወቂያ ነበረ ¤ ድሮ ድሮ የ4ኛ ክፍል መምህር ካዛንቺስ ተከራይቶ ይኖር ነበር ¤ ድሮ ድሮ ማር ሲበዛ ይመራል የሚሉ ማር ያላቸው ወላጆች ነበሩን ¤ ድሮ ድሮ የቀበሌያችን ሊቀመንበር ልጆች አብረውን ደጃዝማች ወንድይራድ ት/ቤት ይማሩ ነበር ¤ ድሮ ድሮ መክሰስ የሚባል 10 ሰዓት ላይ የሚበላ ምግብ ነበረ
Показати все...
ለየትኛዋም ሴት አልንበረከክም ማንኛዋም ሴት ልትቆጣጠረኝ አትችልም የሚለው ልጅ... : ውዴ ሂድ በሩን ዝጋው ስትለው 🏃🏃🏃
Показати все...