cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🏆🏆ፍኖት የደራሲያን ማኀበር🏆🏆

…… ፍኖት የጥበብ ቤት …… ሀሳብ አስተያየቶን በ @KING_SGL ላይ ያስቀምጡ

Більше
Рекламні дописи
605
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
-1530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አምላከ ተክለሃይማኖት ማረን አምላከ ተክለሐይማኖት ማረን 2× አምላከ ቅዱሳን ታረቀን 2× ስለቃልኪዳንህ በቁጣ አታጥፋን አዝ ሐዋርያው ቅዱስ ተክለሃይማኖት የኢቲሳ አንበሳ የኔ አባት ቁጣውን አብርደው ተክለሐይማኖት ለምልጃ ተነሳ የኔ አባት ከሰማይ ካህናት ተክለሐይማኖት ቤተሰብ ሆነሃል የኔ አባት የሥላሴን መንበር ተክለሐይማኖት ለማጠን በቅተሀል የኔ አባት አዝ ከከርቤ ከሚያ ተክለሃይማኖት ከሰሊክም በልጧል የኔ አባት የፃድቁ ፀሎት ተክለሐይማኖት በእግዚአብሔር ፊት ሸቷል የኔ አባት ስለቃልኪዳንህ ተክለሐይማኖት አምላክ ይለመናል የኔ አባት ፀሎትህ ሲደርስ ተክለሐይማኖት እኛን ይታረቃል የኔ አባት አዝ ተማፅነንብሃል ተክለሃይማኖት ጌታ ሆይ በስሙ የኔ አባት በፃዲቁ ፀሎት ተክለሐይማኖት በሰባረ አፅሙ የኔ አባት ኢትዮጲያን በሙሉ ተክለሐይማኖት አስተምሮ ሲመለስ የኔ አባት አፅመ ርስቱ ሆነች ተክለሐይማኖት ደብረ ሊባኖስ የኔ አባት አዝ የፃዲቁ መንፈስ ተክለሃይማኖት ከቅዱሳን ጋራ የኔ አባት ከልባችን ገብተህ ተክለሐይማኖት ብርሃንን አብራ የኔ አባት በፀሎት ስቆም ተክለሐይማኖት ስምህን ስጠራ የኔ አባት ነፍሴ ተደሰተች ተክለሐይማኖት ሲርቀኝ መከራ የኔ አባት ቻናላችን join us 👇 https://t.me/Loveerdey           https://t.me/Loveerdey
Показати все...
አምላከ_ተክለሃይማኖት_ማረን_l_የጻዲቁ_የአቡነ_ተክለሃይማኖት_መዝሙር_lMP3_160K.mp39.52 MB
#ድንግል_ማርያም_ብዬ ድንግል ማርያም ብዬ ስማጸን በስምሽ (፪) በቅድመ እግዚአብሔር ልመናዬን አድርሽ (፪) እኔ ደካማ ነኝ ኃጢአቴ የበዛ እኔ ጎስቋላ ነኝ በደሌ የበዛ ጊዜዬን ያባከንኩ በዋዛ ፈዛዛ ጊዜዬን ያሳለፍኩ በከንቱ በዋዛ እመብርሃን ስልሽ ፈጥነሽ ድረሽልኝ(፪) ልመናዬን ሰምተሽ ቆመሽ ለምኝልኝ ኃጢአቴ ቢበዛም ይዣለሁ አንቺን(፪) አስምረሻልና በላዒ ሰብን #አዝ አንገት የሚያስደፋ በዝቶብኝ ኃጢአቴ ምልጃሽን ፈለኩኝ ድንግል ሆይ እናቴ ያን ክፉ ጨለማ እንዳላይ አደራ(፪) ድንግል ሆይ ከልይኝ ከዲያብሎስ ጭፍራ #አዝ እመብርሃን እያልኩ ቆሜ ከደጅሽ በብርሃን እጆችሽ እንባዬን አብሽ ዓለም አታላይ ነች ወደሷ ተሳብኩኝ ታማልጂኝ ብዬ አንቺኑ ተራብኩኝ ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ "ጻድቃን እኔን ይጠብቃሉ" መዝ፻፵፩፥፯ ቻናላችን join us 👇 https://t.me/Loveerdey           https://t.me/Loveerdey
Показати все...
ዝማሬ_ዳዊት_ድንግል_ማርያም_ብዬ_v_16k.m4a8.76 KB
#የያረድ_ዉብ_ዜማ የያረድ ዉብ ዜማ ድንግል እመቤቴ ስጦታዬ ነሺ /2/ በምን አንደበቴ እንዴትስ ባለ ቃል ማርያም ልበልሽ/2/ ምድርና ሰማዩ ተአምርሺን ይንገሩ  ፍጥረታት በሙሉ ስለ አንቺ ይመስክሩ  ተነግሮ የማያልቅ ድንቅ ነው ስራሽ  ድንግል ሆይ እናቴ አምሳያም የለሺ  ማርያም ድንግል እረዳቴ የምትደርሺልኝ ነይ ስልሽ በጭንቀተ  ታምርሺንም በአይነ አይቻለሁ  ጽዮን ሆይ ስልሽ ድንግል ሆይ እጠግባለሁ  #አዝ የእግዚአብሄር ጥበቡ በአንቺ ተገለጠ  የአዳም ዘር በሙሉ ከሞት አመለጠ  የመዳን ምክንያት ማርያም አንቺ ነሽ ለፍጥረቱ ሁሉ መሰላል የሆንሺ ነገን ባላውቅ እኔን ቢያስፈራኚ  አንቺ ካለሺኝ በፍጹም አልወድቅም  በፊትሺም እንድቆም ለምስጋና  ማርያም ልበልሽ በትህትና  #አዝ ትውልዱ በሙሉ ለምስጋና ይቁም  ባንቺ ስለሆነ የቀረለት መርገም  አዳም ከነልጁ በሰማይ በምድር  ማርያም ማርያም ይበል ተአምርሺን ይናገር  ጨለማው ከፊቴ ተገፈፈ  ማርያም በምልጃሽ ልቤ አረፈ  ከጎኔ ነይ ስልሺ እጽናናለሁ  እሳት ገደሉን ሁሉንም አልፈዋለሁ  ቻናላችን join us 👇 https://t.me/Loveerdey           https://t.me/Loveerdey
Показати все...
ምስባክ በዝማሬ ዳዊት3.04 MB
ውሻ ነኝ ቅዱስ ያዕቆብ ዘእልበረዲ ባለ ብዙ ታሪክ ሊቀ ጳጳስ ነበር፡፡ በእርሱ ዘመን ታዲያ ብዙ ሰዎች ወደ ክርስትና እየተመለሱ ይጠመቁ ነበር፡፡ ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ ታዲያ አንዳንዶች የማትደገመዋን አንዲት ጥምቀት እንደ ጠበል ደጋግመው መጠመቅ ጀመሩ፡፡ ቅዱስ ያዕቆብ ለዚህ መላ አበጀ፡፡ አንድ ሰው ከተጠመቀ በኋላ በአንገቱ ላይ የማይወልቅ ክር እንዲያስር አደረገ፡፡ በሒደትም ይህን ክር ያሰረ ሰው የተጠመቀ ክርስቲያን መሆኑ ምልክት ሆነ የኋላ ሊቃውንትም ይህንን የማዕተብ ሥርዓት ከኦሪት እስከ ሐዲስ አጣቅሰው አስፋፍተው አስተማሩበት፡፡ ቅዱስ ያዕቆብ በክርስቲያኖች ላይ ይህንን ክር በማሰሩ ታዲያ የክርስትና ተቃራኒዎች ዘበቱበት ‘ብለህ ብለህ ደግሞ እንደ ውሻ በየሰዉ አንገት ላይ ክር ማሰር ጀመርህ?’ ብለው ተሳለቁበት ቅዱስ ያዕቆብ እንዲህ ሲል መለሰ ፦ ‘ውሻ ለጌታው ታማኝ ነው ፤ እኔ ለክርስቶስ ታማኝ ውሻው ነኝ’ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ቻናላችን join us 👇 https://t.me/Loveerdey           https://t.me/Loveerdey
Показати все...
Показати все...
Story of ßēŧelhèm

t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero2061659252 🔥Play with me, grow your startup. 💰Earn real money in the $15000 lottery. 💸 +5k coins as your first gift 💵 +25k coins if you have Telegram Premium
Показати все...
Musk Empire

Build your own empire!

Показати все...
Bcoin2048

Play 2048 & get Bcoins

Repost from PRETON COMMUNITY
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Hi, Friends! 🆕 Amazing news! We are happy to inform you that the Daily reward section of our bot is available from today! 🎁 What is required to receive a reward? 🟡 Press /start in the bot 🟡 Go to the Daily reward section 🟡 Be subscribed to this channel 🟡 Click "Get a reward" Then just keep going into the Daily reward section every day and get 15 to 30 $PRETON! 🪙 🆕 We also want to remind you about the tasks section. Be sure to check it out, there are some new ones waiting for you! 📕 Airdrop | Twitter | PRETON RUS | MEME | CHAT | Linktr.ee
Показати все...
https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId2061659252 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Показати все...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.